ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
#zoo february 17 የጀመረው off-chain claim ማድረግ ዛሬ አብቅቷል።እስካሁን claim ያላደረጋችሁ  0.1 Ton እየከፈላችሁ  ከ february 25 እስከ february 28 ባለው ግዜ ውስጥ on-chain claim ማድረግ ትችላላችሁ።february 25 ማለትም ከ 3 ቀን በኋላ በተለያዩ ኤክስቸንጆች( Gate io,Kucoin,Bitget) list ይሆናል

ለሰራችሁ መልካም እድል🤝
🔥4👍2❤1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔔RefStars

ሰው በመጋበዝ Telegra Star የሚሰጥ Bot
🔥

1 Invite = 2 Stars
🌟

Minimum Withdraw 15 Stars


⚠️Attention: እንደዚህ አይነት ቦቶች ቻናል እና ቦት ለማሳደግ ስለሆነ ብዙ የመቆየት እድሜ የላቸውም ስለዚህ መስራት የምትፈልጉ በጊዜ ስሩ

ለመጀመር👉 @Starbot
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤1🔥1
አዲስ በወጣ መረጃ Bybit hack ያረገው ሰው 15,000 ETH worth $42.7 million burn 🔥 አርጓል.

ጤነኛ ነው ግን ሰውዬው 🤨🤔
👍5❤1🥰1
NEW MEMECOIN INCOMING!!!🔥

◼️ከዚ በፊት የ influencer coin እንዴት እንደሚገዛ አሳይቻቹ ነበር አሁን ቀጣይ ሳምንት ሚወጣውን coin አሪፍ profit ልንሰራበት እንችላለን

◼️ካሁኑ በሚጠበቁት chain(Solana,Bnb) token አዘጋጅታቹ ጠብቁ

Kanye ግን ታውቁታላቹ ሁሌ ማይጠበቅ ነገር ማረጉ አይቀርም ዝምብላቹ ተጠባበቁ👍

📌እሄ post የራሳቹን risk ወስዳቹ መግዛት ላሰባቹ ብቻ ነው
👍2❤1🔥1
🐾Paws Total supply 100 Billion
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7👍2❤1
🎩Agent 301 Today Puzzle

3-8-14-4
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
ከ7 ቀን በፊት አስጀምሬያችሁ የነበረው Walletium Airdrop አሁን Claim ማድረግ ትችላላችሁ

10 ሰው Invite= 5$ (Active Invite)

💯  የተረጋገጥ አሁን Withdraw አድርጌ ገብቶልኛል


ያልጀመራችሁ ሳይረፍድ ጀምሩ
👉 @Walletium

የሰራችሁ👏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥1🥰1
እዚህ ጋር Wallet Connect ማድረግ እንዳትረሱ👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍2🔥1
●Pows X Account ላይ Total Supplyu 100 ቢሊዮን መሆኑን አረጋግጠውልናል

●Circulation Supply 50 Billion መሆኑን በDiscord ቻት ላይ Comment አርገዋል!!

Price Pridiction
$50M / $0.001
$100M / $0.002
$200M / $0.004
$300M / $0.006
$400M / $0.008
$500M / $0.01
👏10👍4🔥1
ARI CHAIN ~ FREE TESTNET

ይህንን Free testnet በተቻላችሁ አቅም በየቀኑ አንዴ እየገባችሁ ለመስራት ሞክሩ

STEPS:
1️⃣ Ari wallet app Download አድርጉ
• Android:

https://play.google.com/store/apps/details?id=arichain.app.ari.wallet

• iOS:

https://apps.apple.com/kr/app/ari-wallet/id6504207160

2️⃣ ልክ እንደገባችሁ Signup የሚል አለ እሱን ንኩት, ወደ Email verificiation code አስልኩ እና አስገቡ

3️⃣ Referral Bonus Code (50 ARI ይስጣቿል ): 678f94fb87d77

4️⃣ Save Master Key (ማንም የማያይበት ቦታ Copy አድርጋችሁ አስቀምጡት!

5️⃣ Check-in Daily

6️⃣ Answer Quiz

Accumulate as many $ARI as you can. Might be the next TrustWallet.
👍2❤1🔥1
Donot daliy combo
👍1
Binance pi ን #ሊስት እንደሚያደርግ ይፋ አድርጓል.........መቼ የሚለው በቅርቡ የሚገለፅ ይሆናል ።
🥰4👍2🔥1
🔸Today's Ari Wallet Quiz Answer is
➡️ B

🔸Today's Xenea Wallet Quiz Answer is
➡️ TRUE
👍2❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🐾🐾 Paws posted this video ! 💎💎

" CZ was here " - Former Head of Binance

Father of Binance !🔶

Paws in Binance 🌐 Launchpool ?

➡️➡️Source : Paws YouTube 📱
👍5🔥3🥰1
👀የምታዩት ወጣት 500$ በMemeCoin ከስሮ Twitter live Stream ላይ ራሱ አጥፍቷል

➡️His last word
If I Die, I Hope You Guys Turn This Into Memecoin.""

♥️Memcoin trade ያለ ጥንቃቄ መዘዙ ከባድ ነው family 🗿🗿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
👋 የDePIN Airdrop ኘሮጀክት  🔥✅

OpenLoop DePIN Airdrop 👀

🎯 ልክ እንደነ Dawn,Nodepay, Grass,Bless.. የመሳሰሉት አይነት የDePIN Project ነው

Reward $OPL Token 🤑


ይሄኔ Extension   አውርዱ 👉 .https://chromewebstore.google.com/detail/openloopso-sentry-node-ex/effapmdildnpkiaeghlkicpfflpiambm

➤ በ Email  signup አድርጉ✅

➤ ይሄንን Code ተጠቀሙ 👉 olca6d4e95

Get Extra Boost

Task ስሩ

Login Done 🙌

Backed by IPN Foundation & other prestigious VCs🔥🔥

በነገራችን ላይ የምንለቃቸውን ኘሮጀክቶች ችላ ሳትሉ ስሯቸው  🤑🔫
👍2❤1🔥1
Meme coin ላይ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች እና ሙሉ ማብራሪያ

✅Market cap [ የ1 crypto currency  አጠቃላይ ዋጋ

✅Rugpull [ መጭበርበር መይም ሰትከስሩ rug pull ይባላል ያማለት ምንጣፍ ላይ ቆማችሁ ምንጣፉን በፍጥነት ብጎትትባችሁ ቀጥታ በአፍጢማችሁ ነው የምትተከሉት🤭 እንጀዛውም ያን meme coin ከገዛችሁበት ዋጋ በጣም ሲወርድ ወይም ስትከስሩ rug pull ወይም rug አደረገው ይባላል🫡


✅ca[contract  adress (ca) ሲያጥርነው so contract adress ማለት መገለጫ ማንነት እንደማለት ነው ሁሉም meme coin ኦች ca አላቸው ያማለት መገለጫቸው ca ነው

ቀለል ያለ ምሳሌ ልስጣችሁ ሁለት ምንም መለያ የሌላቸው መንታ ልጆች አምጥቼ ለያቿቸው ብላቹ በምን ትለያችኋላችሁ ሁለቱም ሁሉም ነገረ ተመሳሳይ ናቸው ግን ሁለቱንም የሚለያይ አንድ መገለጫ አላቸው

ምንድነው ካላችሁ ስማቸው ነው😁 ምንም እንኳን ተመሳሳይ ቢሆኑ ማዘርየዋ ለሁለቱም ተመሳሳይ ስም አታወጣም😁

ያማለት meme coine ላይም እንደዚህ ነው ምንም ያክል ተመሳሳይ ስም ይዘው ተመሳሳይ ለመሆን ቢዋክሩም በ ca ወይም በማንነታቸው እንለያቸዋለን so meme coine ላይ contract adress ወይም (ca) ወሳኝ ከሚባሉት ነገሮች መካከል  ተጠቃሽ ነው🤝


✅Whale[ ከፍተኛውንመጠን ያለውን crypto  የያዘ ግለሰብወይም አካል whale በማለት ይጠራል

✅moon[ የአንድ coin ዋጋ ሲጨምር moon ይባላል

✅To the moon[ የአንድ coin ዋጋ በጣም እየጨመረ ሲመጣ ወይም በጣም እንደሚጨምር የሚያሳይ candlestick ሲያሳይ to the moon እንላለን😁
በአማረኛው ሸከሸከው በሉት😁 ወደ ጨረቃ

✅paper hands [ኪሳራን ፍርታችሁ በጊዜ ስትሸጡ

✅dimond hands [ዋጋው እየወደቀ እንደ asset ይዛችሁት ስትቀመጡ

✅pump &dump[ ይሄ ነገር ከ meme coin ውጪ crypto ላይም ስላለ በደምብ ላስርዳችሁ😊 ትንሽ ግራ ሊያጋባችሁ ይችላል  ግን ቀላል ነው

✅Pump and Dump በክሪፕቶፕ እና በስቶክ ገበያዎች ውስጥ የሀብት ዋጋ (እንደ meme coine ) በሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ ማስጨመር (pump ) ይባላል

✅(dump) ደዋ  በውስጥ አዋቂዎች [ insider ]በፍጥነት  በመሸጥ ዋጋው እንዲወድም እና ሌሎች invester  ለኪሳራ እንዲዳርግ በማድረግ የማጭበረበረ እቅድ ነው።

✅በ crypto staf ስንሄድ ደዋ ሲጨምር pump አረገ ሲቀንስ ወይም ሲወርድ ደዋ dump አረገ እንላለን 🤝

✅Dyor[ do your own research [ የራሳችሁን research  አረጉ dyor ካልኳችሁ ካልኳችሁ በራሳችሁ ተፍ ተፍ በሉ የራሳችሁን መረጃ አጣሩ ፍልጉ እንደማለት ነው 🤝

✅Fomo[ የማጣት ፍርሀት like ስትንቀጠቀጡ እቺ situation ፍሬሽ ስትሆኑ invest ያረጋችሁትን ገንዘብ ላለማጣት ስትፍሩ fomo ይባላል

✅volume [ አጠቃላይ የንግድ or transaction እንቀስቃሴ ያማለት በ 12 ሰአት ሊሆን ይችላል በ 1ሰአት በ15 ደቂቃ አጠቃላይ በዛ ሰአት የተደረገ ግብይት መሸጥ ሊሆን ይችላል መግዛት አጠቃላይ የተደረገ ግብይት volume ይባላል hige volume low volume የሚባል ጭዊ አለ በሌላ ቀን ሰፍ አርጌ እመለስላችሁዋለው

✅የመጨረሻው liqudity 🤝 ፍሳሽ

😁 for fun liqudity የሚያመለክተው እንደ ክሪፕቶፕ ወይም ሌላ ማንኛውም የፋይናንሺያል መሳሪያ ያለ ንብረት በቀላሉ ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንደሚችል ዋጋው ተጨባጭ መረጃ ሲሆነንነው

በቀላል አነጋገር ንብረቱን በፍጥነት እና ያለ ብዙ የዋጋ መለዋወጥ ወደ ጥሬ ገንዘብ የመቀየር ችሎታ ነው።

የህንንም ርዕስ በሌላ ጊዜ በሰፊው አመጣበታለሁ 🤝

አሁን አሪፍ አየተረዳችሁ ነው ብዬ አስባለው በመሀል ካልገባችሁ  ማንኛውም ጥያቄ መጨረሻ ላይ comment drop ማረግ ትችላላችሁ

ይመቻችሁ👍

አልጨረስኩም ይቀጥላል😁''''''''''''''''''''''
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤2🔥1