👋 የDePIN Airdrop ኘሮጀክት 🔥✅
OpenLoop DePIN Airdrop 👀
🎯 ልክ እንደነ Dawn,Nodepay, Grass,Bless.. የመሳሰሉት አይነት የDePIN Project ነው
Reward $OPL Token 🤑
ይሄኔ Extension አውርዱ 👉 .https://chromewebstore.google.com/detail/openloopso-sentry-node-ex/effapmdildnpkiaeghlkicpfflpiambm
➤ በ Email signup አድርጉ✅
➤ ይሄንን Code ተጠቀሙ 👉
Get Extra Boost
Task ስሩ
Login Done 🙌
Backed by IPN Foundation & other prestigious VCs🔥🔥
በነገራችን ላይ የምንለቃቸውን ኘሮጀክቶች ችላ ሳትሉ ስሯቸው 🤑🔫

olca6d4e95Get Extra Boost
Task ስሩ
Login Done 🙌
Backed by IPN Foundation & other prestigious VCs🔥🔥
በነገራችን ላይ የምንለቃቸውን ኘሮጀክቶች ችላ ሳትሉ ስሯቸው 🤑🔫
👍2❤1🔥1
Meme coin ላይ ማወቅ ያለባችሁ ቃላቶች እና ሙሉ ማብራሪያ
✅ Market cap [ የ1 crypto currency አጠቃላይ ዋጋ
✅ Rugpull [ መጭበርበር መይም ሰትከስሩ rug pull ይባላል ያማለት ምንጣፍ ላይ ቆማችሁ ምንጣፉን በፍጥነት ብጎትትባችሁ ቀጥታ በአፍጢማችሁ ነው የምትተከሉት🤭 እንጀዛውም ያን meme coin ከገዛችሁበት ዋጋ በጣም ሲወርድ ወይም ስትከስሩ rug pull ወይም rug አደረገው ይባላል🫡
✅ ca[contract adress (ca) ሲያጥርነው so contract adress ማለት መገለጫ ማንነት እንደማለት ነው ሁሉም meme coin ኦች ca አላቸው ያማለት መገለጫቸው ca ነው
ቀለል ያለ ምሳሌ ልስጣችሁ ሁለት ምንም መለያ የሌላቸው መንታ ልጆች አምጥቼ ለያቿቸው ብላቹ በምን ትለያችኋላችሁ ሁለቱም ሁሉም ነገረ ተመሳሳይ ናቸው ግን ሁለቱንም የሚለያይ አንድ መገለጫ አላቸው
ምንድነው ካላችሁስማቸው ነው😁 ምንም እንኳን ተመሳሳይ ቢሆኑ ማዘርየዋ ለሁለቱም ተመሳሳይ ስም አታወጣም😁
ያማለት meme coine ላይም እንደዚህ ነው ምንም ያክል ተመሳሳይ ስም ይዘው ተመሳሳይ ለመሆን ቢዋክሩም በ ca ወይም በማንነታቸው እንለያቸዋለን so meme coine ላይ contract adress ወይም (ca) ወሳኝ ከሚባሉት ነገሮች መካከል ተጠቃሽ ነው🤝
✅ Whale[ ከፍተኛውንመጠን ያለውን crypto የያዘ ግለሰብወይም አካል whale በማለት ይጠራል
✅ moon[ የአንድ coin ዋጋ ሲጨምር moon ይባላል
✅ To the moon[ የአንድ coin ዋጋ በጣም እየጨመረ ሲመጣ ወይም በጣም እንደሚጨምር የሚያሳይ candlestick ሲያሳይ to the moon እንላለን😁
በአማረኛው ሸከሸከው በሉት😁 ወደ ጨረቃ
✅ paper hands [ኪሳራን ፍርታችሁ በጊዜ ስትሸጡ
✅ dimond hands [ዋጋው እየወደቀ እንደ asset ይዛችሁት ስትቀመጡ
✅ pump &dump[ ይሄ ነገር ከ meme coin ውጪ crypto ላይም ስላለ በደምብ ላስርዳችሁ😊 ትንሽ ግራ ሊያጋባችሁ ይችላል ግን ቀላል ነው
✅ Pump and Dump በክሪፕቶፕ እና በስቶክ ገበያዎች ውስጥ የሀብት ዋጋ (እንደ meme coine ) በሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ ማስጨመር (pump ) ይባላል
✅ (dump) ደዋ በውስጥ አዋቂዎች [ insider ]በፍጥነት በመሸጥ ዋጋው እንዲወድም እና ሌሎች invester ለኪሳራ እንዲዳርግ በማድረግ የማጭበረበረ እቅድ ነው።
✅ በ crypto staf ስንሄድ ደዋ ሲጨምር pump አረገ ሲቀንስ ወይም ሲወርድ ደዋ dump አረገ እንላለን 🤝
✅ Dyor[ do your own research [ የራሳችሁን research አረጉ dyor ካልኳችሁ ካልኳችሁ በራሳችሁ ተፍ ተፍ በሉ የራሳችሁን መረጃ አጣሩ ፍልጉ እንደማለት ነው 🤝
✅ Fomo[ የማጣት ፍርሀት like ስትንቀጠቀጡ እቺ situation ፍሬሽ ስትሆኑ invest ያረጋችሁትን ገንዘብ ላለማጣት ስትፍሩ fomo ይባላል
✅ volume [ አጠቃላይ የንግድ or transaction እንቀስቃሴ ያማለት በ 12 ሰአት ሊሆን ይችላል በ 1ሰአት በ15 ደቂቃ አጠቃላይ በዛ ሰአት የተደረገ ግብይት መሸጥ ሊሆን ይችላል መግዛት አጠቃላይ የተደረገ ግብይት volume ይባላል hige volume low volume የሚባል ጭዊ አለ በሌላ ቀን ሰፍ አርጌ እመለስላችሁዋለው
✅ የመጨረሻው liqudity 🤝 ፍሳሽ
😁 for fun liqudity የሚያመለክተው እንደ ክሪፕቶፕ ወይም ሌላ ማንኛውም የፋይናንሺያል መሳሪያ ያለ ንብረት በቀላሉ ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንደሚችል ዋጋው ተጨባጭ መረጃ ሲሆነንነው
በቀላል አነጋገር ንብረቱን በፍጥነት እና ያለ ብዙ የዋጋ መለዋወጥ ወደ ጥሬ ገንዘብ የመቀየር ችሎታ ነው።
የህንንም ርዕስ በሌላ ጊዜ በሰፊው አመጣበታለሁ 🤝
አሁን አሪፍ አየተረዳችሁ ነው ብዬ አስባለው በመሀል ካልገባችሁ ማንኛውም ጥያቄ መጨረሻ ላይ comment drop ማረግ ትችላላችሁ
ይመቻችሁ👍
አልጨረስኩም ይቀጥላል😁''''''''''''''''''''''
ቀለል ያለ ምሳሌ ልስጣችሁ ሁለት ምንም መለያ የሌላቸው መንታ ልጆች አምጥቼ ለያቿቸው ብላቹ በምን ትለያችኋላችሁ ሁለቱም ሁሉም ነገረ ተመሳሳይ ናቸው ግን ሁለቱንም የሚለያይ አንድ መገለጫ አላቸው
ምንድነው ካላችሁ
ያማለት meme coine ላይም እንደዚህ ነው ምንም ያክል ተመሳሳይ ስም ይዘው ተመሳሳይ ለመሆን ቢዋክሩም በ ca ወይም በማንነታቸው እንለያቸዋለን so meme coine ላይ contract adress ወይም (ca) ወሳኝ ከሚባሉት ነገሮች መካከል ተጠቃሽ ነው🤝
በአማረኛው ሸከሸከው በሉት😁 ወደ ጨረቃ
😁 for fun liqudity የሚያመለክተው እንደ ክሪፕቶፕ ወይም ሌላ ማንኛውም የፋይናንሺያል መሳሪያ ያለ ንብረት በቀላሉ ሊገዛ ወይም ሊሸጥ እንደሚችል ዋጋው ተጨባጭ መረጃ ሲሆነንነው
በቀላል አነጋገር ንብረቱን በፍጥነት እና ያለ ብዙ የዋጋ መለዋወጥ ወደ ጥሬ ገንዘብ የመቀየር ችሎታ ነው።
የህንንም ርዕስ በሌላ ጊዜ በሰፊው አመጣበታለሁ 🤝
አሁን አሪፍ አየተረዳችሁ ነው ብዬ አስባለው በመሀል ካልገባችሁ ማንኛውም ጥያቄ መጨረሻ ላይ comment drop ማረግ ትችላላችሁ
ይመቻችሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤2🔥1
Libra Crash: LIBRA meme coin’s collapse ወደ 86% የሚሆኑትን trader ወደ loss ከቷቸዋል,
Bybit Hack: Bybit Hack $1.4B የሚደር ከ $ETH Cold wallet hack ተደርጓል
Kenye's Token: Kanye West የራሱን meme coin to launch( YZY token) launch እንደሚያደርግ አሳውቋል
Hamster Kombat: Hamster Kombat made a comeback with Season 2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1
ከዚህ ቀደምም ማስታወቂያ Post ሳደርግ እነግራችኋለሁ ባልኩት መሠረት
ከታች የሚመጣላችሁ Post ማስታወቂያ ነው። አትንኩት Just Ignore it👇
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
💵💵💵💵💵💵
የረጅም ጊዜ መድረክ ለመቀላቀል ደህንነቱ የተጠበቀ ከፍተኛ ኢን invest ስት ያድርጉ እና ከፍተኛ ያግኙ
አሁን ይቀላቀሉ
Congratulations to members for successful withdrawal
Join now and you will succeed in Allied Gold.
Generating income online is actually very simple.
Choose the best company to cooperate with and you will succeed.
If you encounter any problems, please contact the online customer service directly, we are always at your service.
https://www.alliedgoldinvestment.com/?invitation_code=051CB