ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Done ton 🤑
ለመግዛት @hamidleo16 ✅️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
Kucoin✅

Wen binance?
🔥7👍2❤1
PAWS ወደ exchange deposit ማድረግ እሁድ ይጠናቀቃል

ሌላ exchange ይጨመራል ብለዉ ነበር የሚጨምሩ ከሆነም ያለን አማራጭ መጠበቅ ነው
👍10🔥3❤2
Multi ለሰራቹ ያላቹ አማራጮች

1. ሌሎች ኤክስቼንጆች የሚጨመሩ ከሆነ መጠበቅ!!

2. አሁን ያሉትን ኤክስቼንጆች በተለያየ ሰው ID Verify በማስደረግ ወደነሱ Claim ማድረግ!!

3. የተወሰነ Solana ለ Fee በማዘጋጀት onchain በ Phantom wallet Claim ማድረግ!!

እስካሁን ባለው እነዚህ ናቸው ያሉት አማራጮች!!


🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
👍5❤2🔥1
✅የዶግስ ፕሮጀክት ነው እየባተለ ነው። እንዲሁም አሁን ቫይራል ሆነዋል።

🌀የቀረዉ 12 ቀን ነዉ

🤑በተመሳሳይ አዲሱን ኤርድሮፕ Blum ጭምር አስተዋውቆታል 👀

🐾paws ን ለመጀመሪያ ጊዜ blum ማስተዋወቁ ይታወሳል

🔗ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://t.me/treasury_official_bot

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥2👍1🥰1
Tiktok በ view መክፈል እንደጀመረ ታውቃላችሁ? 🤔

✅1K, view =1$
✅100K, view = 100$
✅1M, view=1k$

📣ይህም የሚሆነው Tiktok በቅርቡ ያስተዋወቀው በ ✨Creator reward program✨ አማካኝነት ነው። ግን በስድስት 🗺️ ሀገራት ነው የሚሰራው እነሱም 🇺🇸, 🇬🇧 ,🇰🇷 ,🇯🇵, 🇩🇪, 🇫🇷, 🇧🇷, 🫂አይዞችሁ አታስቡ ይህን የTelegram BOT @Crpgatewaybot ☑️በመጠቀም ከነዚህ ከስድስቱ ሀገራት የምትፈልጉትን የTiktok account በማስከፈት በ tiktok ተከፋይ መሆን መጀመር ትችላላችሁ🫡

😏 ለበለጠ መረጃ @the_rockl ✔️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥2❤1
Done paypla account 📱
ማስከፈል የምትፈልጉ @hamidleo16 ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
BTW Treasury ያስቀመጡትን መልዕክት ብዙ ሰው አላስተዋለውም እንጂ የሆነ መልዕክት እያስተላለፉ ነው😕

"paws listing on sol"
"ION game 25% supply"
"Trump Goes Crypto"
👍3❤1🔥1
https://t.me/GenkiMinerBot/GenkiMiner?startapp=yGNBplh6

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
❤2👍2🔥1
የ treasury የዛሬ ገፅታ ይሄንን ይመስላል።

ምን ይመስላችኋል። የpaws ምልክትም አለበት። ዶግስም በቴሌግራም ቻናላቸው ፍንጭ ሰጥቷል። የnotpixel ምልክትም አለበት።

ይሄ ነገር ምን ይሆን? ምን ታስባላችሁ።

https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=817225293
👍3❤1🔥1
✌️ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌

TELEGRAM FOREVER 🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤1🔥1😁1
Forwarded from Cats&Dogs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🥰1
#paws kucoin confirmed

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
👍9❤3🔥1
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Over $1.3 trillion was added to the US stock market today.

@WatcherGuru
👍6❤1🔥1
✅የዶግስ ፕሮጀክት ነው እየባተለ ነው። እንዲሁም አሁን ቫይራል ሆነዋል።

🌀የቀረዉ 12 ቀን ነዉ

🤑በተመሳሳይ አዲሱን ኤርድሮፕ Blum ጭምር አስተዋውቆታል 👀

🐾paws ን ለመጀመሪያ ጊዜ blum ማስተዋወቁ ይታወሳል

🔗ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://t.me/treasury_official_bot

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7❤2👍2
Paws term and conditions የሚለውን ያነበበ አለ?

ፓውስ term and conditions ላይ airdrop የማያገኙ ሃገራት ዘርዘሮ ነበር። እናም ብዙ ሰዎች ይህን ነገር የማምበብ ልምድ የላቸውም እና ከላይ የተዘረዘሩትን ሃገራት VPN ተጠቅማቹ ፓውስ website እንዳትከፍቱ።


Ethiopia ፓውስ airdrop ከተፈቀደላቸው ሃገራት አንዷ ናት።
👍10😁3❤2👏2
ከ aliexpress ያዘዝኩትን እቃ unboxing video ልስራላቹሁ ?
Anonymous Poll
79%
አዎ👍
21%
አይ 🔥
👍4❤1🔥1
PAWS ሊስት ለመደረግ ሦስት ቀናቶች ብቻ..... ቀርተዋል። Binance በአዲሱ ሳምንት አዳዲስ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶችን ዜና እንደሚሰማ ሊኖር እንደሚችል አይተናል...... ምናልባት PAWS ከዚህ ውስጥ አንዱ ይሆን? ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ብዙ ተስፋ ሳናደርግ መጠበቅ ጥሩ ነው።

እንደዚህ ተስፋ ልን የቻልነው ተጨማሪ ኤክስቼንጅ ሊኖር ይችላል በማለታቸው ነው እስካሁን ባይኖርም።

ለማንኛውም ወደ Exchange Claim ማድረግ ነገ አመሻሽ 12 ሰዓት ይዘጋል። በፋንተም በሶላና ዋሌት ክሌም ማድረግ March 18 ይከፈታል።

ሌላኛው አንዳንድ ቤተሰቦች ደግሞ multi የሰራን ምን ይሻላል እንላክ ወይ ያላችሁ ነው ውሳኔው የናንተ ነው። ግን በግል Multi ወደ Bitget ኤክስቼንጅ የተለያዩ Address በመጠቀም ሁሉንም ክሌም አድርጊያለሁ።
🔥2❤1👍1