ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
$WCOIN የተሳተፋችሁ ካላችሁ  claim ማድረግ April 29 እንደሚጀመር አሳውቀዋል ።
👍5❤1🔥1
TikTok አዳዲስ አፕዴቶችን ለቋል።
⚫ እስከ 1 ሰአት የሚረዝም Video post ማድረግ ይቻላል።
⚫ Comment መስጫው ላይ ፎቶ ማካተት ተችሏል።
⚫ TikTok built-in video editor ላይ ብዙ ነገሮች ተካተዋል።
⚫ ማንኛውንም ፎቷችሁን ወይም ፕሮፋይላችሁ edit የምታደርጉበት የAI feature ተካቷል።
⚫ TikTok በኤርፎን እያያችሁ ኤርፎኑን ሳትነቅሉ ድምጹን በbackground ማጫወት ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ
"የምታዩትን Video ጫን አድርጎ መያዝ ከዛ Background audio የሚለውን መምረጥ"
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤4🔥1🥰1
❓️Quote of the Day : 28 Apr
🙋‍♂ Answer : Albert Einstein
🔗 Link : Hrum

#hrum
👍2🔥1🥰1
TIKTOK ላይ photo comment ማድረግ ተቻለ
👍2🔥2🥰1
Instagram የራሱን የቪድዮ ኢዲት ማድረጊያ መተግበሪያ አስተዋወቀ።

Instagram "Edits" ሲል የሰየመውን የediting መተግበሪያ ከቀናት በፊት አስተዋውቋል። ይህም ከቲክቶኩ የኢዲቲንግ መተግበሪያ Capcut ጋር በርካታ ተመሳሳይ features አሉት።

ይህ መተግበሪያ በAI የተደገፉ tools ስላሉት ለcontent creators ስራ አቅላይ ነውም ተብሏል።

አሁን ላይ ያን ያህል ከሌሎች የኢዲቲንግ መተግበሪያዎች ጋር መፎካከር የሚያስችለው features ባይኖሩትም ወደፊት ጥሩ features/አገልግሎቶች እንደሚያካትትም ተገልጿል።

መተግበሪያውን ከplay store ለማውረድ edits
👍4❤1🔥1
Claim Fee

ምን አሰባችሁ ❓
ሲጀመር 1TON ቢኖረኝ ለምንWCOINእስራለው-😁

እከፍላለሁ - 😭
👍2😁2🔥1🥰1
2$ ተቀበልኩ መጀመር ከፈለጋችሁ 👇👇👇

https://jnj36.net/#/register?ref=156153
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
5gb Size 😁
🔥6❤1👍1
Btc 💲
👍5❤1🔥1👀1
2$ ተቀበልኩ መጀመር ከፈለጋችሁ 👇👇👇

https://jnj36.net/#/register?ref=156153
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
አርክሃም የተባለው ድርጅት የmelania coin ለትርፍ እየተቋቋመ መሆኑን በመግለፅ በታዋቂ ሰዎች ማበረታቻ ላይ ከሚመካ ፕሮጀክት መተማመንን የሚያበረታታ ባህሪ አይደለም። ንቁ ካልሆናችሁ ቂጥ ትገባላችሁ ብለዋል 👍🔥

የአርክሃም መረጃ እንደሚያሳየው የሜላኒያ ቡድን ቶከኖቻቸውን በንቃት እየሸጡ መሆኑን ያሳያል። ባለፈውም 30million የሚሆን token በመሸጥ ህዝቡን ቂጥ መክተታቸው ይታወሳል

Shame on tramp ሚስት ቂጥ ያስገባሽ 🫣
👍3🔥1🥰1
🧿 Ari Wallet Quiz : 30 Apr

🔗 Link : ARICHAIN

#ari_wallet_quiz
👍4❤1🔥1
BYBIT የራሱ የሆነ የ ኢትዮጵያ CHANNEL ከፍቷል 👇

https://t.me/Bybit_Ethiopia_ann
❤4👍1🥰1
Ari Wallet Today Quiz
👍3❤1🔥1
2$ ተቀበልኩ መጀመር ከፈለጋችሁ 👇👇👇

https://jnj36.net/#/register?ref=156153
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3👍1🥰1
እንዲህ ነገር ከመጣላችሁ scam ነው። ብዙ ሰዎች እየተጭበረበሩ ነው። ተጠንቀቁ።
🔥7👍1🥰1
Blum በሚቀጥሉት 51 ቀናት ውስጥ ይጠናቀቃል።

ትሬድ ስንት ደርሳቹሀል? ትሬድ ጀምራቹ የነበራቹ blum'ን ችላ አትበሉት👍
🥰4👍2❤1