✈️የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን?
በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን።
ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን።
📌ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው የሚጠፉ ይሆናል።

👍3❤1🥰1
🥠 Hrum Quote of the day
👉
tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።
👉
Janis Joplintasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ዛሬ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።
👍3🔥1🥰1
I hope ሁላቹም Blum farm እያረጋቹ እንደሆነ game በመጫወት BP(Blum point) መሰብሰብ may 13 ይጠናቀቃል
ካልጀመራቹ start here : https://t.me/blum/app?startapp=ref_HDkG4H6KpK

👍3
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1👏1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥2❤1
#telegram_update
ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦
Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።
Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።
Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።

👍4❤1🔥1
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro
የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።
የxenea መልስ A
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ A
የspurpro መልስ B

👍2🥰2🔥1