ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅን ተከትሎ ኢትዮ ቴሌኮም ዛሬ ዻጉሜ 4 ቀን 2017 ዓ.ም ነፃ የኢንተርኔት አገልግሎት ፈቅዷል።
🔥🔥

Ere reaction fam ☹️
❤2
✅ለመላው ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ 🇪🇹 እንኳን ደስ አለን።

ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ተመረቀ 🥰

Reaction አርጉ FAM ☹️
🔥8🥰3❤2🤷‍♂1
Breaking News:

Bybit has restarted its P2P etb trading.

Literally 5min ago
🔥6❤3🥰3
Iphone 17 Pro ይፋ ተደርጓል።

አፕል IPhone Air የተሰኘ ስልክም ይፋ አድርጓል። ይህ ስልክ የአለማችን በጣም ቀጭኑ ስልክ በመሆን ታሪክ ሰርቷል።

አዲሱ የ Iphone 17 ዋጋዎች
አይፎን 17፡ 799 ዶላር
አይፎን 17 Air፡ 999 ዶላር
አይፎን 17 pro፡ 1,099 ዶላር
አይፎን 17 pro max 1199 ዶላር
🥰3❤1🔥1
Family ውድ ቤተሰቦቻችን መልካም አዲስ አመት ይሁንላቹ:: አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር  የደስታ ያሰባችሁት የሚሳካበት አመት እንዲሆንላቹ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን።🙌🙌
❤3
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
✅ Just tested it, withdrawals received!

💰 Invest only $18+ and earn $1.8+ daily

📈 Stable returns, real money

👥 Invite friends and earn up to 13% commission

!For more information: https://geeyuu.com/#/register?i=846975
GOOD MORNING 🌞
signyoucinemobile_YCFREE.apk
36.2 MB
💻ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በስልካችሁ እና በስማርት ቲቪ የምታዩበት እና ከፈለጋችሁ ደግሞ Download የምታደርጉበት ፀዴ አፕልኬሽን🔹

✅ በተጨማሪም ሴቲንግ ላይ ቋንቋውን ወደ ፖርቱጋል በመቀየር የኳስ ጨዋታዎችን በቀጥታ መመልከት ትችላላችሁ ✅

⭐በሪአክሽን ሞቅ ማድረግ አትርሱ⭐️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3🥰1👏1
⚫️ ለሁላችሁም ይጠቅማችዋል ብዬ ማስበውን አንድ የ TELEGRAM BOT ልጠቁማችሁ።

⚫️ የዚ የ TELEGRAM BOT ስም VIDEO SAQLA ይባላል የዚ የ BOT ጥቅም ከ TIKTOK ላይ ከ INSTAGRAM ላይ ከ YOUTUBE ላይ እና ከ PINTEREST ላይ LINK COPY አርጋችሁ እዚ BOT PASTE በማድረግ ቪዲዮውን DOWNLOAD ማድረግ እንድትችሉ የሚያረጋችሁ ገራሚ BOT ነው በተጨማሪም እዛ VIDEO ላይ ያለውን SOUND ለብቻም DOWNLOAD ማድረግ እንድትችሉ ያደርጋችዋል።

⚫️ BOT USERNAME @VideoSaqlabot
❤5🔥2🥰1👏1
የ12ኛ ክፍል ውጤት የሚታይበት ሊንክ
https://result.neaea.gov.et

So ይህን channel ለተማርዎች share አድርጉላቸዉ በዚሁ channelችን 7k subscribers ልገባ 43 ሰው ስለምቀር እስከ ማታ 1:00 ሰዓት
7k subscribers መግባት አለብን።
ማታ 1:00 ሰዓት ላይ Giveaway🎊🎁
ይኖራል በዝህ አጋጣሚ ዝግጁ ሁኑ።

Reaction የለም? 🫠
🔥6❤2🥰2👏1
🔸BNB HITS 🔼🔼 $1000 🔥

በ2024 $500 ነበር 😁
❤1
Good morning 🌞
👍2
Which is good for you?
ChatGPT❤️
Gemini👍
Grok🔥
❤5👍2
✅JUST IN: Apple unveils iPhone 17 Pro.

💰 prices

✅iPhone 17: $799
✅iPhone 17 Air: $999
✅iPhone 17 Pro: $1,099
✅iPhone 17 Pro Max $1,199
❤2