ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
✔️ብዙ ሰወች አካውንታችሁን እንደተበላችሁ ነግራችሁኛል
✔️እኔ ያከራየሁበት ሰው 100% ታማኝ ነው
✔️እሱን አገናኛችኋለሁ ብየ ባለፈው አሳውቄ ነበር 📊‼️ለምን ትበላላችሁ በሳምንት ብቻ ገራሚ ገንዘብ የምሰሩበትን አካውንት
😢🫡

እና ከማከራየታችሁ በፊት Google authenticator app
ጋር 2 stape verified አድርገው ❤️‼️

💵የኔ በ1 ሳምንት 20$ ነው በወር 80$💵
(እንደየ አካውንታቸው አመትና Connect ይለያያል)
ጋይስ honey gain 76$ ( 12,768 ብር )  መስራት ችያለሁ i don't known በዚህ ፍጥነት እንዴት እንደሰራሁ ነገር ግን ሲመስለኝ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ai based ስላደረጉት auto የመስራቱ ምክንያት መሰለኝ እና ብትሰሩት ጥሩ ነዉ

ካልጀመራችሁ ይሄው 👇👇
https://join.honeygain.com/15BOS06A9C
❤4🔥1
🇺🇸🇨🇳 ጋሽ ትራምፕ እስከ ህዳር 1 ምንም አይነት የንግድ ስምምነት ከሌለ ቻይና 155% ታሪፍ ልትከፍል እንደምትችል ተናገሩ።
🔥4
😅BREAKING ....

💡በሀገራችን ብር በ P2P አማካኝነት USDT ሆኑ ሌሎችን CRYPTO የሚሸጥባቸው ታዋቂ EXCHANGE አሁን ላይ RESTRICTED ሆነዋል


👎BINANCE P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 BITGET P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 BYBIT P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 OKX P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA

😵‍💫ከባድ ጊዜ ነው ለ TRADER!! መንግስት P2P የሚሰሩት ላይ አሁንም እያዘጋ ስለሆነ በተቻላቹ አቅም በሚሰሩ PLATFORM ከእጃቹ አሶጡት ያላቹን CRYPTO

⏳ 1$ ከባንክ ምንዛሬ ከ 8% የበለጠ መሸጥ የለበትም በሚል ነው RESTRICTED የተደረገው ያ ማለት ባንክ 150 ከሆነ P2P 162 ብር!! ሲቀንስ ይቀንሳል ሲጨምር ይጨምራል!!
🔥3❤2🤔1
🇺🇸🇨🇳 President Trump to meet with Chinese President Xi Jinping next Thursday.
🔥2❤1
ሰበር ዜና፡ 🇺🇸 የአሜሪካ የዋጋ ግሽበት ወደ 3% ከፍ ብሏል፣ ይህም ከሚጠበቀው ያነሰ ነው።
nice 👌
◼️Task በመስራት በቀን እስከ $10 መስራት የምትችሉበት ስራ ነዉ

◼️ በ1 Task እስከ 0.5 እና ሌሎች መጠን ያላቸዉን reward claim ማድረግ ትችላላችሁ ፤ Per invite 0.00022$ ታገኛላችሁ

◼️ ስለ አሰራሩ Video post አደርግላችኋለዉ፤ ለመጀመር 👇

➡️ START NOW
🔥4❤3😭1
Google Messages

ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው spam ስለሚያደርገው ስለሆነ ይህን check ለማድረግ።

Profile ላይ ከገባችሁ በኋላ spam and blocked የሚል ምርጫ አለ። እሱን ስትከፍቱ spam ናቸው ያላቸውን ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።

የምትፈልጉትን መርጣችሁ ከspam ማውጣት ትችላላችሁ።
❤4
ጋይስ honey gain 76$ ( 12,768 ብር )  መስራት ችያለሁ i don't known በዚህ ፍጥነት እንዴት እንደሰራሁ ነገር ግን ሲመስለኝ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ai based ስላደረጉት auto የመስራቱ ምክንያት መሰለኝ እና ብትሰሩት ጥሩ ነዉ

ካልጀመራችሁ ይሄው 👇👇
https://join.honeygain.com/15BOS06A9C
❤3🔥2
ታሪክ
የዛሬ 10 አመት $BTC: 283$
🥱5🥰1
OneGlass 8 (Color) - Icon Pack.apk
43.8 MB
ከላይ እንደምታዩ የሚያረግላችሁ app ነው

Tiktok video
❤7
ኮይኖች እንቅስቃሴ ጀምረዋል ✔️💵
🔥2❤1
🟢በብዛት የምትጠቀሙት social media አፕ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
44%
Telegram✈️
11%
YouTube🎥
33%
Tiktok🎵
4%
Facebook👤
5%
Instagram📸
3%
Other💬📞👾
🔥2