ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
⚠️ ALERT: $8.27BILLION in Bitcoin options are set to expire on Jan. 30, marking the largest BTC options expiry of 2026!
❤1
ስልክህ ቀስ ከሆነ ይህን አድርግ ⚡
ብዙ ጊዜ ስልካችን የሚዘገይው በራሳችን ምክንያት ነው።
የማንጠቀምባቸው Apps በStorage ይቆያሉ፣ RAM ይበላሉ፣ Battery ያውርዳሉ።

✅ ምን ማድረግ አለብህ?
• የማትጠቀምባቸውን Apps ሙሉ በሙሉ ሰርዝ
• Settings → Storage ግባ እና ባዶ ቦታ አረጋግጥ
• Cache ያላቸው Apps (TikTok, Chrome, Facebook) Cache አጽዳ
• ቢያንስ 2–4GB ባዶ Storage እንዲኖር አድርግ

📌 ውጤቱ
✔ ስልክህ ፈጣን ይሆናል
✔ App ፈጣን ይከፈታሉ
✔ Battery ይቆጠባል

⚠️ ማስታወሻ፦
Factory Reset ከመፈጸም በፊት፣ ይህን ቀላል መንገድ ሞክር።
❤3🔥1
https://os8.me/de8W4a በየቀኑ 8$ ስሩ አሰራሩ ከፈለጋችሁ video ሰራለሁ
🔥4
⚠️በቴሌግራም የሚላኩላችሁን እንደዚህ አይነት የ #Phishing ይዘት ያላቸው ሊንኮችን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።🙏

‼️ከምታውቁት ሰው ቢላክም..


                   ⚡️#Share⚡️
❤4
CRICFy_TV.apk
21.3 MB
Cricfy Tv - new update

ይሄ የ Cricfy Tv አዲሱ Update apk ነው 🤙🏾😍
❤2
የፋይዳ መታወቂያ‼️
የፋይዳ መታወቂያ ቁጥር ከጠፋብዎት ወደ *9779# ፋይዳ ቁጥር ባወጡበት ስልክ ቁጥር በመደወል ከዛ ከሚመጡላችሁ አማራጮች ውስጥ 1 ቁጥርን በመጫን የፋይዳ ቁጥርዎን በመሴጅ ማስላክ ይችላሉ።
ስም ወይም አድራሻ ለመቀየር የፋይዳ መተግበሪያን ከ play store ወይም ከ app store ላይ በስልክዎ በማውረድ የትም መሄድ ሳይጠበቅባችሁ Demographic status ውስጥ በመግባት ማስተካከል ትችላላችሁ። ፎቶ ግን ለጊዜው መቀየር አይቻልም።
(አዩዘሀበሻ)
​
❤2🥰1
✅The Apple iPhone 18 Pro, expected to arrive in September 2026, is already shaping up to be a pretty big deal, at least if the rumors are on point. Leaks suggest Apple is planning some meaningful upgrades across performance, cameras, and display design, which could make this a tempting upgrade even for recent iPhone users. Here’s a casual breakdown of 10 rumored iPhone 18 Pro features that might be worth holding out for.

1. Under-Display Face ID
2. Punch-Hole Front Camera
3. LTPO+ Display Technology
4. Bigger Battery
5. A20 Pro Chip (2nm process)
6. Apple C2 Modem
7. Stainless Steel Vapor Chamber
8. New 200MP Main Camera Sensor
9. Variable Aperture Lens
10. Enhanced Satellite Connectivity

🫣ዋጋው ስንት የሚሆን ይመስላችኋል??
❤1🔥1
Family tiktok automation (Creator reward program ) ላይ ሚሰራ ሰው አለ ?
Anonymous Poll
38%
አው
29%
አይ
33%
ሞንድነው
ለጀመራችሁ ትሩ ነው ቀጥሉበት ያልጀመራችሁ አሰራሩን ሰማኑን video ሰራለሁ አብረን በ tiktok ብር እንሰራለን
🔥2
Samsung Members.apk
45.1 MB
Samsung Members

Battery life ለማየት
🔥2
▢Chatgbt ለምጠይቁት ጥያቄ ልክ እንደ ሰው እንዲሟገታችሁና ግልፅ መልስ እንዲሰጣችሁ ከታች ያስቀመጥኩላችሁን text በዚህ step አስገቡ👇

🔻ሴቲንግ -> personalization -> custom instruction ላይ አስገቡት

Text👇👇

I want you to challenge my assumptions, play devil's advocate when needed, and give your honest, critical perspective even if it contradicts mine
❤1🔥1
🛑 ማስጠንቀቂያ

የዩቲዩብ Google አካውንት ስልክ ሲቀየር (ሌላ device ላይ signin ስናደርግ እንዳይዘጋብን ሁልጊዜ ይሄንን ማድረግ አለብን!

ከአንድ ስልክ ወደሌላ ሲተላለፍ ጎግል አካውንታችሁን ሊዘጋ (Disable) ሊሆን ይችላል።
ይህ የሚሆነው ለደህንነት ሲባል ሲሆን እንዳይዘጋ እነዚህ ነገሮች በፍጹም መደረግ የለባቸውም ፡

ወዲያውኑ security መቀየር የለበትም ❌
አዲስ ስልክ ላይ ሎጊን እንደተደረገ ወዲያውኑ Password የሪከቨሪ ስልክ ቁጥር ወይም ኢሜይል ለመቀየር መሞከር የለበትም። ጎግል "አካውንቱ ተሰርቆ ሊሆን ይችላል" ብሎ ስለሚጠረጥር ወዲያውኑ ይዘጋዋል።

የመጀመሪያውን ስልክ ወዲያውኑ logout አታድርጉ ❌
አዲሱ ስልክ ላይ ኢሜይሉ መግባቱን እና በትክክል መስራቱን ሳታረጋግጡ ከበፊቱን ስልክ አካውንቱን Sign out አትበሉ።

አዲሱ ስልክ ላይ ሎጊን ከተደረገ በኋላ ለ24 ወይም ለ48 ሰዓታት ምንም ሳይቀየር በተለይ password ሳይቀየር መቆየት አለበት።

ሲስተሙ አዲሱን device "trusted " አድርጎ ከተቀበለው በኋላ (ከ2 ቀን በኋላ) የፈለጋችሁትን ለውጥ ማድረግ ትችላላችሁ።

ይህ ካልተደረገ አካውንቱን እስከ 1 ወር እና ከዛ በላይ ሊዘጋው ስለሚችል ይሄንን እንድታውቁ እንድትታገሱን በትህትና እንጠይቃለን።
❤8
የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር አላጣመሩም? ጊዜው እየሄደ ስለሆነ በቀጥታ ካሉበት ሆነው ኦንላይን ያጣምሩ።

ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

💸 አባይ ባንክ:- faydaabaybank.com.et

💸 ንብ ባንክ:- fayda.nibbank.com.et

💸 ብና ባንክ:-
verifayda.bunnabanksc.com

💸 ዳሽን ባንክ: lnkd.in/d732Vsb5

💸 ዘመን ባንክ: lnkd.in/dKYcTmWx

💸 ሒጅራ ባንክ: lnkd.in/dBxPW2Xk

💸 ሕብረት ባንክ : lnkd.in/ddUCYa4F

💸 ብርሀን ባንክ: lnkd.in/drUfyvqj...

💸 አዲስ ባንክ: lnkd.in/decavqAg

💸 አቢሲኒያ ባንክ: lnkd.in/eZS7Ciky

💸 አዋሽ ባንክ : lnkd.in/eQuht5Nx

💸 የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: lnkd.in/daqSkt3c

💸 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ lnkd.in/dp3erMep

💸 ኦሮሚያ ባንክ ፡ lnkd.in/dV62-TTn

💸 ወጋገን ባንክ : lnkd.in/eKtukeiJ

💸 ንብ ባንክ፡ lnkd.in/dyKTnPF9

💸 ፀሀይ ባንክ፡lnkd.in/dTXBdpAR

💸 ስንቄ ባንክ : lnkd.in/dwNKSH7N

💸 ዘምዘም ባንክ : lnkd.in/djdMRvSh

💸 አማራ ባንክ : lnkd.in/d6dWzWxc


🫴 Source: https://x.com/i/status/2012411916145094687
❤1🔥1
ይህን ያውቃሉ የሚጠብቅህ AI የቤት እንስሳ እንዳለ?🧐


▢ Robot Pets እነዚህ ሮቦቶች ባለቤታቸው ሲያዝን ይረዳሉ። ለምሳሌ፣ የሮቦት ውሻው የባለቤቱን የፊት ገጽታ (Facial Expression) በማንበብ ጭንቀት ውስጥ እንዳለ ሲያይ፣ የዋህ ድምጽ አውጥቶ ወደ እግሩ ይጠጋል ። ከዚያም በራሱ ደረቱ ላይ "Don't worry, I'm here for you" የሚል መልእክት በኤልኢዲ (LED) ያበራል ።

😳ምን ትላላችሁ ለዚህ?
🔥4
ሲደብራችሁ የምትጫዋቷቸው ለየት ለየት ያሉ Browser ጌሞች
⚫https://play2048.co/ Number game

⚫https://virtualvacation.us/guess = Guess the city
⚫https://www.nytimes.com/games/wordle/index.html = Word game

⚫https://armorgames.com/street-skater-game/18047 = Skate Game

⚫https://www.linerider.com/ Line Game

⚫https://skribbl.io/ = multiplayer drawing and guessing game
⚫ http://poki.com = የተለያዩ ጌሞችን ታገኛላችሁ።

ቼክ አድርጓቸውና ከተመቿችሁ part 2 ይኖረዋል።
❤1
ስራው taka ይባላል

📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ


📸 ከላይ photo ላይ እንደምታዩት task center ላይ ትገቡና go to earn ብላችሁ spin ታደርጋላችሁ እድለኛ ከሆናችሁ ባንዴ 8$ ወይም 7$ ይሰጣችኋል

🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin


🍎 App download link
https://os8.me/de8W4a
❤3
📢 ቻናልና ግሩፕ ካላችሁ በቀላሉ manage ለማድረግ የሚረዱ ቦቶችን ልጠቁማችሁ 🔥

📌
@ControllerBot – post schedule ለማድረግ እና views count (እይታዎችን ይቆጥርላችኋል)

📌
@MissRose_bot – spamን ለመከላከል ይረዳችኋል auto mute በማድረግ

📌
@GroupHelpBot – rules, welcome message(ወደ ግሩፓችሁ የሚገቡትን አዳዲስ ሰዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልእክት ይልካል)

📌
@Combot – analytics + moderation

❗️አጠቃቀሙ ቀላል ነው የቦቶችን ሊንክ ኮፒ በማድረግ ቻናላችሁ ወይም ግሩፕ ላይ Admin መስጠት ነው

☑️ከጠቀማችሁ በሪአክሽን ሞቅ አርጉት ጥያቄ
ካላችሁ ደግሞ ኮሜንት ላይ ፃፉ❤️🙏
🔥5❤1
Ehen app bedanb seru 🔥


Link 📶📶📶📶

https://t.me/Hamidtech10/6178?single
❤4😱2
🛑የ telgram Internet ገዝታችሁ በዚህ VPN ለሁልም social media መጠቀም ትቸላላችሁ

Reaction ቤተሰብ 👍❤
❤4🔥3🥱1