ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Liquidations keep stacking up, with over 534M dollars wiped out in the past 24 hours and longs taking most of the damage.
BTC ከ72k ወርዷል።🔳
🔥1
Gmail farmer ዋጋው እየተመለሰ ነው
መስራት የምትፈልጉ

https://t.me/GmailFarmerBot?start=817225293
❤1🔥1
አንድሪው ቴተ 2,000,000 $ የሚያወጣ Bitcoin መግዛቱ ተዘግቧል 🔥🔥
🔥4
Wtf Bitcoin falls under 65k
🔥6❤1
3 ሺ ብር በአንድ ቀን 🔥🔥🔥

➡️App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ


➡️በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin

✅App download link👇👇
https://os8.me/de8W4a
https://os8.me/de8W4a
https://os8.me/de8W4a
❤2🔥2
❌ BINANCE P2P BUY SECTION CLOSED AGAIN ምንድነዉ ጉዱ
🔥2
🪙  እንዴት አደራችሁ ቤተሰቦቼ

🕯 Bitcoin climbs to $70,000.💥

      
🔥4❤1😁1
🤑Guys እንደምታዩት ሁለተኛ ብራችንን እያወጣን ነው ሲገባ በድጋሚ proof ለቃለሁ አረፈደም ጀምሩ👇

🤑አሁን ላይ ብር የምንሰራባቸው አፖች

▪Taka (live መግባት,Task & invite) ቀጥታ በባንክና ቴሌብር ለመጀመር👇

https://os8.me/de8W4a

▪Baat አዲስ አፕ ነው ለመጀመር👇

https://os8.me/de8W4a
❤1🔥1
💨 MARKET 🔥🔥
🔥3❤1
⬆️$1=190 etb 🔥🔥🔥🔥
😁4🔥2
💸BINANCE P2P BUY SECTION IS BACK 💸

1USDT -> 191-192 BIRR😠

SHARE 🚀
🔥4
🤑Guys እንደምታዩት ሁለተኛ ብራችንን እያወጣን ነው ሲገባ በድጋሚ proof ለቃለሁ አረፈደም ጀምሩ👇

🤑አሁን ላይ ብር የምንሰራባቸው አፖች

▪Taka (live መግባት,Task & invite) ቀጥታ በባንክና ቴሌብር ለመጀመር👇

https://os8.me/de8W4a

▪Baat አዲስ አፕ ነው ለመጀመር👇

https://os8.me/de8W4a
❤3🔥1
Telegram Tip #2


✅ቴሌግራማችሁን ሌላ ሰው login አድርጎ እየተጠቀመባችሁ ከመሰላችሁ ወይም ደሞ የሆነ ጊዜ ሌላ device ላይ Login ብላችሁ ከነበር አሁን በማሳያችሁ መንገድ የናንተን ቴሌግራም ማን እንደሚጠቀም ማየትና ካለ ደሞ remove ማድረግ ትችላላችሁ።

▪በመጀመሪያ ወደ ሴቲንግ ይግቡ
▪በመቀጠል ወደ Device setting ይግቡ
🔻እና እዚጋ ነው እናንተ የማታቁት Device ካለ እሱን ተጭናችሁ terminate ማድረግ ትችላላችሁ።

😉ብዙ ሰው ይህን ያቃል ግን የማታቁ ካላችሁ እንደጠቀማችሁ እርግጠኛ ነኝ Daily telegram tip ለማግኘት reaction ያሳዩ
🔥4👍1
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት ለቻናላችን ቤተሰቦች! 🚨

በቴሌግራም አዲስ የሪፖርት ማድረጊያ ፖሊሲ (New Update) ምክንያት በአሁኑ ሰዓት ተንኮል አዘል አካላት የሰዎችን ፕሮፋይል ፎቶ እንደ ምክንያት በመጠቀም "የማንነት ስርቆት" (Impersonation) በሚል ሪፖርት በማድረግ አካውንቶች እና ቻናሎች እንዲዘጉ እያደረጉ ይገኛሉ።

ይህ ችግር በእኛ ቻናልም ሆነ በእናንተ የግል አካውንት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የሚከተሉትን 3 ወሳኝ ጥንቃቄዎች እንድታደርጉ እናሳስባለን ፦

🚫 የፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት፡ ለጊዜው በቻናላችንም ሆነ በግል አካውንታችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም የፕሮፋይል ፎቶ (Profile Picture) ብታጠፉ ይመከራል።

የእኛም ቻናል ላይ ፕሮፋይል የተነሳው ለዚሁ ጥንቃቄ ሲባል መሆኑን እንድታውቁ እንወዳለን።

⚠️ አለመደናገጥ

የብዙ ሰዎች ፕሮፋይል መጥፋት የቴክኒክ ብልሽት ሳይሆን ሆን ተብሎ ለጥንቃቄ ሲባል እየተደረገ ያለ መሆኑን ተረድታችሁ ሁኔታዎች እስኪረጋጉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን።

🔗 ሊንኮችን አለመንካት፡ ማንኛውንም አጠራጣሪ ሊንክ (Link) ከመጫን ተቆጠቡ

እንዲሁም በማንኛውም ሰው ስም የሚላኩ የገንዘብ ጥያቄዎችን ወይም የግል መረጃዎችን በፍጹም እንዳትሰጡ።

👉"ቀድሞ መከላከል ለብልህነት ነው!"

ሁኔታው እስኪረጋጋ ድረስ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አብረን እንውሰድ።

መረጃውን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ Forward በማድረግ ይተባበሩ።
😁3🔥1
Channel photo removed
$180,000 ዋጋ ያለው Bitcoin በቀጥታ ወደ የSatoshi Nakamoto አድራሻ ተልኳል😳

ስህተት ወይስ ሚስጥራዊ መልእክት 🤔
የMichael Saylor ኩባንያ የሆነዉ MicroStrategy በቅርቡ ከፍተኛ መጠን ያለው Bitcoin ቢገዛም በገበያው ዋጋ በመውረዱ ምክንያት አሁን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ መግባቱን አሳዉቋል። ኩባንያው 1142 Bitcoin በአማካይ በ $78,815 ዋጋ የገዛ ሲሆን Bitcoin ወደ $69,000 መዉረዱን ተከትሎ ኩባንያዉ በ አሁን ሰአት የ $5 Million ያልተጣራ ኪሳራ Unrealized Loss ዉስጥ ይገኛል።

#Cointelegraph