🚀🚀🚀New even all dear daily top up 500 up you will get daily bonus and weekly reward fast fast ❤️🎥
⏩ 🎁 HIN5528 ₹ 1️⃣ - ₹ 8️⃣8️⃣8️⃣8️⃣🎁🎁
🪶 ⬇️⬇️📎📎📎Register here ⬇️⬇️🪶
🔥➡️https://www.hinipl.co/?id=289383632
🔥➡️https://www.hinipl.co/?id=289383632
➡️➡️🎰slot game se laabh lena aasaan hai💯🕹

Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው !
ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል።
ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል።
የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል።
በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል።
በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል።
የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል።
ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል።
የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል።
መረጃው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው።
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
አዲስ አበባ
የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia

Dual messenger
ስልካችሁ ላይ የተለያዩ የSocial media ፕላትፎርሞችን ስትጠቀሙ login ማድረግ የምትችሉት 1 አካውንት ነው። Telegram እስከ 4 ትችላላችሁ ሌሎች ግን አንድ አንድ ነው። whatsapp, Facebook, WeChat, Messenger
ነገር ግን ስልካችሁ ላይ ባለ 1 ፊቸር አማካኝነት ከ1 በላይ አካውንቶችን በነዚህ ፕላትፎርሞች Login አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
ይህም Dual messenger ይባላል። ለምሳሌ 2 የFacebook አካውንት ካላችሁ ሁለቱንም በ1
ስልክ login አድርጋቹ መጠቀም ትችላላችሁ።
ይህን ለማድረግ
⚫Settings — Advanced features — Dual messenger
Dual Messenger የሚለው ውስጥ ስትገቡ Telegram, WhatsApp, Facebook, WeChatና Messenger ተዘርዝረዋል።
ከ1 በላይ አካውንት Login ማድረግ የምትፈልጉትን app On ስታደርጉ የዛ app ተመሳሳይ clone ስልካችሁ ላይ install ይሆናል።
እሱን በመክፈት ሁለተኛ አካውንታችሁን Login ማድረግ ትችላላችሁ።
ካልፈለጋችሁም ይህንኑ app uninstall ብታደርጉት ዋናውን app ሳይነካ ሙሉ በሙሉ ይጠፋል።

RealBet Airdrop (Potential)
Reward: VIP Card & Points For All User 🔥
በመጀመሪያ በዚህ ግቡ፦
https://claim.realbet.io?ref=RB723AFC
- በመቀጠል "Open Mystery Box" የሚለውን Click
- ከዛ Twitter እና Discord አካውንት Connect አድርጋችሁ Task Complete ማድረግ
- ከዛን የሰጣችሁን Twitter ላይ Share አድርጋችሁ Points Check
Done✅

🔥1
📱 ስልክዎ ቢጠፋስ? "Find My Device" — የዲጂታል ዘበኛዎ!
ስልክዎ ከመጥፋቱ በፊት ወይም ከጠፋ በኋላ ሊያደርጓቸው የሚገቡ ወሳኝ ነጥቦች።
1. ስልኩ ሳይጠፋ አሁኑኑ መስተካከል ያለባቸው
ስልክዎ ቢጠፋ በቀላሉ ለማግኘት እነዚህን 3 ነገሮች ቼክ ያድርጉ፦
Find My Device: ወደ Settings > Google > Find My Device በመግባት On ማድረጋችሁን አረጋግጡ።
Offline Finding: በዚያው ሴቲንግ ውስጥ With network in all areas የሚለውን ይምረጡ። ይህ ስልኩ ኢንተርኔት ባይኖረውም በብሉቱዝ እንዲገኝ ይረዳል።
Location: የቦታ መገኛ (GPS) ሁልጊዜ ክፍት መሆን አለበት።
2. ስልኩ ቢጠፋባችሁስ?
ስልኩ በጠፋ በደቂቃዎች ውስጥ በሌላ ስልክ ወይም ኮምፒውተር google.comandroid/find ላይ ገብተው በጂሜይልዎ ይግቡ። ከዚያ እነዚህን 3 ነገሮች ማድረግ ይችላሉ፦
Play Sound: ስልኩ በአቅራቢያዎ ካለ (Silent ቢሆንም እንኳ) ለ5 ደቂቃ በከፍተኛ ድምፅ ይጮኻል።
Secure Device: ስልኩን በፓስወርድ መቆለፍ እና ላገኘው ሰው የሚታይ መልዕክት በስክሪኑ ላይ መላክ።
Erase Device: ስልኩ መመለሱ ካጠራጠራችሁ መረጃችሁ ለሌባ እንዳይጋለጥ በሩቅ ሆኖ ሙሉ በሙሉ ማጥፋት።
3. "Offline" ቢሆንም ይገኛል?
አዲሱ የአንድሮይድ ሲስተም ስልክዎ ኢንተርኔት ባይኖረው እንኳ በአቅራቢያ ካሉ ሌሎች አንድሮይድ ስልኮች ጋር በብሉቱዝ በመገናኘት ያለበትን ቦታ ለእናንተ ያሳውቃል።
የጂሜይል (Gmail) አካውንታችሁንና ፓስወርዳችሁን በጥንቃቄ መያዝ እንዳትረሱ! ስልኩ ሲጠፋ ዋናው ቁልፋችሁ እሱ ነው።

🔥2❤1
💥የድህረ ገፅ ጥቆማ
💎 https://internxt.com/temporary-email
⭐️ይህ ድረ ገፅ ነፃ የኢሜል አድራሻ ለመክፈት ያስችለናል።የተለያዩ ዌብሳይቶች ለምሳሌ GROK ❎GEMINI♊️CHAT GPT👐ላይ ኢሜይል ስትጠየቁ በዚህ ዌብሳይት CREATE በማረግ መጠቀም ትችላላችሁ 👍

⭐️This website allows you to create a free email address. Various websites, for example GROK ❎ GEMINI♊️ CHAT GPT👐, when you request an email, you can use it by creating it on this website 👌🔴SHARE : @samitip 💬🙂
🔥1
የዒድ አልፈጥር በዓል አርብ (ጁምዓ) ይውላል።
ዛሬ የሸዋል ወር ጨረቃ ባለመታየቷ 1447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል ከነገ ወዲያ አርብ (ጁምዓ) ተከብሮ ይውላል።
ዒድ ሙባረክ !

❤3😁1
CapCut v16.3.0 (Pro) (1).apk
285.7 MB
CapCut Pro for Android user only. a powerful video editing app with premium effects, advanced tools, and watermark-free exports—perfect for creating professional videos for TikTok, YouTube, and social media.
SHARE 🚀
SHARE 🚀
🔥2
🌙🌙🌙እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ። መልካም በዓል!"☪️💡💡
2🔥4
AI ስሜት አለው እንዴ? በ AI Agent Mood እና Chat Mood መካከል ያለው ልዩነት! 🤖
ብዙዎቻችሁ AI ስታነጋግሩ አንዳንድ ጊዜ በጣም ትሁት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ ቀጥተኛ እና ቁምነገረኛ ሆኖ አግኝታችሁት ይሆናል። ይህ በአጋጣሚ የሚሆን ሳይሆን "Mood" በሚባሉ ሁለት ዋና ዋና ቴክኒካዊ ፅንሰ-ሃሳቦች የሚመራ ነው።
እንደ አንድ የ Technology & AI ሙያ ላይ እንደምሰራ ሰው፣ ልዩነቱን በቀላሉ ላብራራላችሁ፦
1. AI Agent Mood (የ AIው ስብዕና/ባህሪ)
ይህ የ AIው "መሰረታዊ ማንነት" ነው። ኤጀንቱ ከመጀመሪያው ሲፈጠር ምን አይነት ባህሪ እንዲኖረው ታስቦ የተሰራ ነው? የሚለውን ይወስናል።
• ለምሳሌ፦ አንድ AI ለባንክ አገልግሎት ከተሰራ "ታማኝ እና መደበኛ" (Formal) ሙድ እንዲኖረው ይደረጋል። ለልጆች ጨዋታ ከተሰራ ደግሞ "ተጫዋች እና ንቁ" (Playful) ይሆናል።
• ባጭሩ፦ የ AIው ቋሚ ስራ ወይም የሙያ ዘርፍ የሚወስነው ባህሪ ነው።
2. Chat Mood (የውይይቱ ድባብ)
ይህ ደግሞ በንግግሩ መሃል በተጠቃሚው ፍላጎት የሚፈጠር "ተለዋዋጭ" ስሜት ነው። AIው ተጠቃሚው የሚናገረውን ቃና አይቶ ራሱን ያስተካክላል።
• ለምሳሌ፦ ተጠቃሚው በብስጭት "ለምንድነው ያልሰራው?" ብሎ ቢጠይቅ፣ AIው ሁኔታውን ተረድቶ ወዲያውኑ ወደ "አሳሳቢ እና ይቅርታ ጠያቂ" (Empathetic) ሙድ ይቀየራል።
• ባጭሩ፦ AIው ከሰው ጋር ያለውን ግንኙነት ሰብአዊ ለማድረግ የሚጠቀምበት ዘዴ ነው።
ለምን ማወቅ አስፈለገ?
ወደፊት በምናደርጋቸው የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች (ለምሳሌ እኛ በ Mabitechs እንደምናደርገው)፣ AIው መረጃ መስጠት ብቻ ሳይሆን የሰውን ስሜት ተረድቶ ምላሽ እንዲሰጥ ማድረግ የተጠቃሚዎችን እርካታ በእጅጉ ይጨምራል።
ቴክኖሎጂ ከሰው ልጅ ስሜት ጋር ሲዋሃድ ነው ትርጉም የሚኖረ

❤2
በዚህ ሰሞኑን የሚለቀቁት አዳዲሶቹ Samsung A37 እና A57 Specification.
🆕Samsung Galaxy A37
-6.7” 120Hz
-Snapdragon 6 Gen 3
-6 years of OS updates
-5,000mAh capacity and 45W wired
-cameras 50MP main, 8MP ultra-wide and 5MP
ዋጋ 8 Gb Ram እና 256gb ከ80,000 ብር በላይ ይሆናል።
🆕Samsung Galaxy A57
-6.7” 120Hz display
- Exynos 1680
-5,000mAh capacity and 45W wired-only
-6 years of OS updates
-cameras 50MP main, 8MP ultra-wide and 5MP macro
ዋጋ 8 Gb Ram እና 256gb ከ100,000 ብር በላይ ይሆናል።

😁3❤1
የGoogle Translate real-time headphone translations feature በiOS ላይ ተካተተ።
Google እንዳሳወቀው ይህ በAI የታገው እና real-time translations በheadphone እንድትሰሙ የሚያደርጋችሁ የGoogle Translate feature IOS ላይ የተካተተ ሲሆን የሚሰራበትንም ሀገሮች ቁጥር ጨምሯል።
ከዚህ ቀደም በU.S., India እና Mexico ይሰራ የነበር ሲሆን አሁን ላይU.S., India, Mexico, Germany, Spain, France, Nigeria, Italy, the United Kingdom, Japan, Bangladesh እና Thailand እንደሚሰራም ተገልጿል።
ተጠቃሚዎችም ወደ Google translate መተግበሪያ በመሄድ እና Live translate የሚለውን በመንካት እንዲሁም ሄድፎናቸውን Connect በማድረግ ይህንን feature መጠቀም ይችላሉም ተብሏል።
ምስል GETTY IMAGES ምንጭ TechCrunch

❤3