ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
​☁️ ክላውድ ኮምፒውቲንግ ምንድነው?

▪​Claud የምንለው የእርስዎ ፎቶዎች፣ ቪዲዮዎች እና ፋይሎች በሌላ ቦታ በሚገኝ ግዙፍ ኮምፒውተር (Server) ውስጥ ተቀምጠው በኢንተርኔት አማካኝነት የሚደርሱበት ቴክኖሎጂ ነው።
 
🧩 ​ ዋና ዋና ጥቅሞቹ
​ቦታ አይፈጅም (Storage):

▪የስልክህ ስቶሬጅ ቢሞላ ፋይሎችን ወደ Google Drive ወይም Telegram 'Saved Messages' በመጫን በስልክህ ላይ ቦታ መቆጠብ ትችላለህ።

📍ከየትኛውም ቦታ ማግኘት (Accessibility): ስልክህ ቢጠፋ ወይም ቢበላሽ፣ ሌላ ስልክ ላይ አካውንትህን በመክፈት መረጃዎችህን መልሰህ ማግኘት ትችላለህ።

🔓 ደህንነት (Security): ትልልቅ ኩባንያዎች መረጃህን ከቫይረስ እና ከብልሽት ለመከላከል ከፍተኛ ጥበቃ ያደርጋሉ።

​📱 ለምሳሌ ያህል፡

1. ​Telegram: መልእክቶችህና ፋይሎችህ በቴሌግራም ክላውድ ላይ ስለሚቀመጡ ስልክህ ቢቀየርም አታጣቸውም።

2. ​Google Photos: ፎቶዎችህን በኢንተርኔት አማካኝነት በጎግል ሰርቨር ላይ ያስቀምጥልሃል።

💡 ጠቃሚ ነጥብ፡ ክላውድን ስንጠቀም ሁልጊዜ Strong Password እና Two-Step Verification መጠቀም የግድ ነው፤ ምክንያቱም መረጃችን ኢንተርኔት ላይ እስካለ ድረስ ጥንቃቄ ያስፈልገዋል።
👏2
🤨አሁንስ በዛ Binance ከMay 15 ጀምሮ ለ ETB የሚሰጠውን  አገልግሎት ያቆማል ተብሏል (p2p).. 😡
😭2
በ WhatsApp account birr መስራት ከፈለጋችሁ 10 reaction drop አርጉ
❤12👏1
Use the link to download the app
Withdrawal proof
🔥4👏1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 የPJD ካፒታል የማህበረሰብ ስትራቴጂ እና ስትራቴጂ
(በዚህ ቻናል ላይ የቀረቡ ነፃ የእውነተኛ ጊዜ የግዢ እና የሽያጭ ነጥቦች)

💎 የክሪፕቶ ምንዛሬ፡ 7*24
📈 የመግቢያ ነጥብ፡ 7*24
🔝 ትርፍ ይውሰዱ ዋጋ፡ 7*24
⛔️የኪሳራ ማቆም ዋጋ፡ 7*24
የ3-ቀን የንግድ እቅድ - የ30-ቀን የንግድ እቅድ። የሚፈልጉትን 5%-10% ተመላሽ ይምረጡ!
📢የፒጄዲ ካፒታል ኦፊሴላዊ ቻናልን በመከተል የእውነተኛ ጊዜ የንግድ ስልቶችን እና የገበያ መረጃዎችን ያግኙ፡ https://t.me/UKPJDVIP

👥 ይመዝገቡ እና የ5 USDT ጉርሻ ያግኙ
👥 ጓደኛ ይጋብዙ፡ 3 USDT
🎁 ኮሚሽን ለማግኘት በ10 ደረጃዎች ያስተዋውቁ፡ 12%
🎁 የPJD ካፒታልን በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ወይም ቻናሎች ላይ ያጋሩ እና በአንድ ድርሻ 5 USDT ያግኙ
(መድረኮች፡ ቴሌግራም / ፌስቡክ / ትዊተር / ዩቲዩብ፣ ወዘተ.)

የቴሌግራም ኦፊሴላዊ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/UKPJDCital
የቴሌግራም ኦፊሴላዊ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/PJDCipita
የPJD ካፒታል ድህረ ገጽ፡ www.UKPJD.com
❤3
$DOGS - አልተረሱም እንዴ 😁
🔥4
🔥 ሰበር ዜና፦ ኮይንቤዝ (Coinbase) ከጠቅላላ ሰራተኞቹ መካከል 14% የሚሆኑትን (ወደ 700 ገደማ ሰራተኞች) እንደሚቀንስ አስታወቀ።ይህ እርምጃ በትልልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ውስጥ የሰው ኃይል በ AI የመተካቱ ሂደት እየተፋጠነ መሆኑን የሚያሳይ ሌላው ምልክት ተደርጎ ተወስዷል።
❤1
በተለያየ category አሪፍ የሆኑ የAI Platforms

⚫Perplexity – best for real-time research and fact-checked answers.

⚫Jasper – best for consistent branding and marketing content at scale.

⚫Copy.ai – best for fast marketing copy and product messaging.

⚫Notion AI – best for writing, summarizing, and organizing inside your workspace.

⚫Grammarly – best for real-time writing feedback and tone correction

⚫ChatGPT – best for all-purpose brainstorming, writing, and logic-based tasks.

⚫Claude – best for thoughtful writing, document reasoning, and context-heavy tasks

⚫Cursor – best for coding inside an AI-native IDE

⚫Synthesia – best for turning scripts into polished videos with AI avatars

⚫PlayAI – best for creating lifelike AI voiceovers in multiple languages

⚫Descript – best for editing audio and video by editing text.

⚫Midjourney – best for generating high-quality, stylized AI visuals.

⚫Grok  – Best for Fact checking and video generation

⚫Vapi AI – best for building real-time AI voice agents for phone calls.

⚫Gemini — Best for Photo, image generation and editing.

⚫Obviously AI – best for running no-code predictions on business data.

⚫Make – best for building visual, multi-step automations across tools

⚫Intercom – best for AI-powered customer support and live chat.

⚫Zapier – best for connecting apps and automating repeatable workflows.

ከተዘረዘሩት ውስጥ ነፃ የሆኑ አሉ። የFree አማራጭ ያላቸው አሉ። ክፍያ የሚጠይቁም አሉ።
❤2
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥የUKPJD ካፒታል ኦፊሴላዊ ቻናልን ይቀላቀሉ

ስለ ገበያ ተለዋዋጭነት መረጃ ለማግኘት እና ቁልፍ እድል እንዳያመልጥዎት 24/7 የእውነተኛ ጊዜ የንግድ ስልቶችን እና የዋጋ ማጣቀሻዎችን ይመልከቱ።
👉 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ ቻናል፡
https://t.me/+fqZRidaaD5gyMWU1

🌐 ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ፡ www.UKPJD.com
📩 የቪአይፒ የንግድ እቅድ ለማግኘት፣ እባክዎን በኢሜል ይላኩልን፡ user@ukpjd.com
👥 የቴሌግራም ኦፊሴላዊ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://t.me/PJDCapital
UKPJD ካፒታል ንግድን ቀላል፣ ቀልጣፋ እና ቀላል ለማድረግ ከእርስዎ ጋር እየሰራ ነው!

👥 የምዝገባ ጉርሻ፡ 5 USDT
👥 ጓደኞችን ይጋብዙ፡ የ10-ደረጃ ወኪል ኮሚሽን ሽልማት፡ 12%
🎁 በማህበራዊ ሚዲያ መድረኮች ወይም በሚዲያ ቻናሎች ላይ PJD ካፒታልን ያጋሩ፣ በአንድ ድርሻ 5 USDT ያግኙ
(መድረክዎች፡ ቴሌግራም / ፌስቡክ / ትዊተር / ዩቲዩብ፣ ወዘተ.)
Binance p2p ሊዘጋ😢

አረ መንግስት ሊያሰራን አልቻለም Solution👉Go to MEXC😉
😭2
YouTube ስልክ ላይ PIP (picture in picture) mode ጀምሯል። ያ ማለት ስልካችሁ ላይ በapplication YouTube ብትከፍቱና home button ብትጫኑ ቪዲዮው አይዘጋም። ስክሪናችሁ ላይ በpicture mode ይጫወታል።

ይህን ለማድረግ YouTube ላይ ግቡና የProfile ምልክታችሁን ንኩ።
ከዛ Settings -- Playback -- Picture in picture
On አድርጉት።

በዚህ መሰረት አስተካክላችሁ ስልካችሁ ላይ YouTube እያያችሁ የፈለጋችሁትን ስራ መስራት ትችላላችሁ።

ካልሰራላችሁ update አድርጋችሁ ሞክሩት።
🔥7❤1
ARuler.apk
40.5 MB
የስልካችሁን camera በመጠቀም እቃ ወይም መለካት ምትፈልጉት ነገር ካለ እንደ ሜትር የሚያገለግላችሁ app

Video 👇
👍2
‼️ የ ጥንቃቄ መልክት ‼️

⚠️የትኛውም Social Media ላይ የሚላክላቹን የዚ አይነት ሊንክ አትክፈቱ አካውንታቹን በ አንድም በሌላም መልኩ ታጡታላቹ። እነሱ ቀጥታ ሃክ ባያደጓቹ እንኳን በተለይ ቴሌግራም ላይ የ እድሜ ልክ ስፓም ውስጥ ነው የሚያስገቧቹ ለሁሉም ሰው ይሄንን ሊንክ እንዲልክ ስለሚያደርግ።

♻️ Share በማድረግ ወዳጆትንም እራሶትንም ካላስፈላጊ እንቅግልት ይጠብቁ ⚠️
🔥3👍1
ETB/USDT P2P Mexc ላይም Delist ይደረጋል። 🙈
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇪🇹 Binance P2P ETB ቆሞ? AI tools ለመክፈል card የለህም?

LinkPay virtual USD card — ለ crypto, AI tools, international payment:

→ ChatGPT Plus, Claude Pro, Midjourney, Cursor ይክፈል
→ MEXC, Bybit, OKX ላይ deposit ያድርግ — Ethiopian card ሳትፈልግ
→ USDT (TRC20 / ERC20 / BEP20) ላይ top-up
→ Mastercard / Visa — international sites ሁሉ ይሰራል
→ Issue በደቂቃዎች — ቀላል KYC

Binance P2P መዘጋት የመጨረሻው አይደለም። Direct USD card ይኑርህ።

🎁 Promo code: 1UMbR6DG
👉 LINK
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
✅ Join the GTMOFX Channel for FREE 📈
💥 High-Win-Rate Forex Signals!
💰 Don’t miss out 💎 Profit Signals!
👉 JOIN NOW