ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ቀጣይ ምን video ይሰራ
👇 comment 👇
👍2🔥2
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «Huletegn channel newu combo mnamn eza lay eleklashwalehu join belu @ht_airdrop»
Today combo
👍2
2M
👍13
New card
👍6
Hamster Kombat todays clipher:-
ORACLE

O = - - -
R = • - •
A = • -
C = - • - •
L = • - • •
E = •
👍5
New card 🐹
👍7
HAMSTER COMBAT DAILY COMBO
👍7
Tapswap cod 739551
❤2
BLUM 🤔
🕊1😭1
Guys blum ሀክ ሳይደረግ አይቀርም 😳
💠 telegram ፕሮፋይል ተቀይሯል
💠Twitter ፕሮፋይል ተቀይሯል

💠ካርድ አልተነካም እስከአሁን
💠ራሽያዊ የ አርት ሰው ነው ሀክ አድርጎታል የተባለው ግን የተረጋገጠ ነገር የለም

እየቀለዱ ይሁን?

ገብታችሁ ቼክ አድርጉ እስኪ😐
👍2💔1
INP ታቁታላችሁ ?
Anonymous Poll
27%
አዎ እሰራለሁ
73%
አይ አላቀዉም ¿
ብለሞች ትላንት በቴሌግራም ገፃቸው ላይ ከአጨብርባሪዎች ራሳቹን ጠብቁ የኛ ጨዋታ ገና አልጀመረም ብለው ነበር !

ታዲያ ዛሬ ምን ተገኘ ?

አንድንድ የዜና ምንጮች እንዳሉት ከሆነ

▫ ብለም ሀክ አልተደረገም ሊደረግም አይችልም አፑን አዘመኑት እንጂ [CRYPTOAIR]

▫ ብለም ከ ሩሲያ ትልቅ ኩባንያ ጋር በቀን ከ 1ሚ በላይ ገቢ የሚያስግኝለትን ኮንትራት ተፈራርሞ ነው ዝርዝሩም ዛሬ ለሊት 6 ሰዓት ይደረጋል።[Airdrop news]

▫ ብለም ሀክ ተደርጎ ቢሆን ኑሮ ቴሌግራም በሰከንዶች ውስጥ ለብለም የተሰጠውን የኦፊሻል ምልክት ያነሳ ነበር ያ ያልሆነ ብልም ሀክ ሰላልተደረገ ነው።[cryptosign]

▫ ብለም ከፋይ ነው ግን በቀላሉ አይከፍልም ትክክለኛ የሆኑ የብለም ሰዎችን ለመምረጥ በየጊዜው የተለያዩM ድራማዊ ነገሮችን ይለቃሉ ይሄም የሆነው ከነዛ ውስጥ አንዱ ነው።[Money Language ]

▫ ብለም ሀክ ተደርጓል ለማለት አንችልም የያንዳንዱን ሳይበር የሚቆጣጠሩ ሰዎች 6 ናቸው ሰለዚህ ከነዚህ 6 ሰዎች ወጣ ማለት ለ 6ቱም መጥፎ ዜና ነው ሰለዚህ 6ቱም ለሀከሮች በቀላሉ ኮዱን አሳልፈው አየሰጡም እራሳቸው ቀየሩት እንጂ [CA News Arabia]
👍6🤯1