ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🥳TNX GUYS 🥳
SUBSCRIB
👍1
Hamster ማሳየት ጀመረ
👍5
#ውጤት : የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ውጤታቸውን ከዛሬ ጳጉሜን 4/2016 ዓ.ም ለሊት 6:00 ጀምሮ ማየት እንደሚችሉ መገለፁ ይታወቃል።

በሚከተሉት አማራጮች ውጤታችሁን ተመልከቱ፦

► በፖርታል 👉 https://result.eaes.et

► በአጭር የፅሑፍ መልዕክት 👉 6284

► በቴሌግራም ቦት 👉 https://t.me/EAESbot

#result #exam #grade12
👍2
Enjoy our content? Advertise on this channel and reach a highly engaged audience! 👉🏻

It's easy with Telega.io. As the leading platform for native ads and integrations on Telegram, it provides user-friendly and efficient tools for quick and automated ad launches.

⚡️ Place your ad here in three simple steps:

1 Sign up

2 Top up the balance in a convenient way

3 Create your advertising post

If your ad aligns with our content, we’ll gladly publish it.

Start your promotion journey now!
👍2🥰1
Coming soon
👍3👎3
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «https://youtu.be/uXnaTHKrvfo»
🆎 Cats ላይ አዲስ Update መቷል
🆎ይሄም የድመት ፎቶ Upload አድርጋችሁ
🆎በAI ተመዝኖ በሰጣችሁት ምስል መሰረት ነጥብ ይሰጣቸዋል

⚠️ የለቅላችሁን ድመቶች ወይም ደሞ ሌሎች ተመሳሳይ መጠቀም ትችላላችሁ
🔗 Check it out | አሁኑኑ እዩት
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
🤑 BLUM Wallet update
👍6
የዛሬ 5 million combo ☝️☝️☝️
👍2
💠የ2016 የመጨረሻዋ ለሊት ዛሬ ናት 👇


💧2016 ለእናንተ ምን አይነት አመት ነበረ
እስቲ በReaction ግለፁት


ለእኔ 2016 💰👍 ምርጡ አመቴ ነበረ
😭4👍3👏2🥰1
🌻️Guys ለ 2017 እንኳን አደረሳችሁ ።🌻️

17ትን ያላገኛችሁ 18 ሲመጣ
ትሞክራላችሁ 🤣


12:00AM
😁6👍3
💥 አሪፍ ዜና ለCats ተጠቃሚዎች እንደምን
▶️ለlisting ተዘጋጁ
▶️TGE በዚህ September ወር ነው

🔗 Join Now | አሁኑኑ በፍጥነት ተቀላቀሉ
👍1
ትውስታ 2

በአስራዎቹ የእድሜ ክልል የሚገመት ታዳጊ ታዋቂውን የቪዲዮ ጌም GTA 6 ሀክ በማድረጉ ክስ ቀርቦበታል።

ሮይተርስ እንደዘገበው የተከሰሰው ጠላፊ አሪዮን ኩርታጅ የተባለ ታዳጊ የLapsus$ የመረጃ ጠላፊ ቡድን አባል ነው።
ታዳጊው Rockstar ካምፓኒን ገንዘብ እንዲከፋለው ካልከፈለው ግን የጌሙን source code በኢንተርኔት እንደሚለቀው ሲያስፈራራ እንደነበር ተገልጿል።
ከሮክስታር በተጨማሪ ኩርታጅ Revolut, Uber and Nvidia የተባሉ ሌሎች ትልልቅ ኩባንያዎችን ጠልፎ የብዙ  ሚሊዮን ዶላር ጉዳት አድርሷል። ከዚህ ውስጥ የፋይናንሺያል ኩባንያውን ሬቮልት በመጥለፍ ከ5000 በላይ የደንበኞችን ዝርዝር መረጃ መጥለፉን አቃቤ ህግ በክሱ ተናግሯል።
ታዳጊው በዩናይትድ ኪንግደም ኮምፒውተርን አላግባብ መጠቀም 6 ክሶችን ጨምሮ ሶስት የBlackmail ክሶች፣ ሁለት የማጭበርበር ክሶች አጠቃላይ 12 ክሶች ቀርበውበታል።
👍5
Sidekick Airdrop

ለማስጀመር https://t.me/sidekick_fans_bot?start=1680276630

START በሉት
diamond Claim አድርጉ
ሁሉንም ታስኮችን ስሩ
ሰው ጋብዙ
።

Note - ይህ Project Binance lab Invest ያደረገበት Project ነው ።

Tap tap ካልሆነ ወይ Viral ካልወጣ Airdrop እደማትሰሩ I know 😂Anyway ብዙ ጊዜ Binance  Airdrop Project ላይ Invest አያደርግም maybe ከራሳቸው ጋር ውስጣዊ ግንኙነት ያለው እና ወደፊት የሚወጣው Token ላይ ብዙ ያቀዱት ነገር ቢኖር ነው.....Interest ያላችሁ ልጆች ወጥራችሁ ከሰራችሁ ጥሩ ነገር ታገኛላችሁ ።
👍2
👍2
🐹 HAMSTER - አዲስ አመትን አስመልክቶ 🌻
👍6😁4