ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Cats Bit gate countdown 😄
👍2
Binance የመጀመሪያ Premarketun በ Major ሊጀምር ይመስላል
👍4
Starsfi ⭐️

✅ launch የተደረገው ገና አምስተኛ ቀኑ ነው። ነገር ግን ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችለዋል።

✅ ልክ እንደ #major ስታሮችን መሰብሰብ ነው።

✅ አሰራሩ ምንም ያልተንዛዛ እና በጣም ቀላል ነው።

✅ ታስኮችን መስራት ፣ spin መጫወት እና daily combo ልክ እንደ major መውሰድ ነው።

✅ በX ወይም በቀድሞ ስሙ ቲዊተር ስለዚህ ኤርድሮፕ በስፋት እየተወራ ይገኛል።

በቀን ሁለቴ እየገባችሁ ብቻ መስራት የምትችሉት በመሆኑ ተመራጭ ያደርገዋል።

ስለ አሰራሩ የበለጠ ቀስ በቀስ አስረዳችኋለሁ። ልክ እንደ major circle እና ሌሎች viral ሳይወጣ ብትጀምሩት አሪፍ ነው።

ለመጀመር 👇👇👇👇👇👇

https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=5735866236

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Cats Bit gate countdown 😄
🤩 Cats Airdrop ዛሬ   
              
💎 Bitget  
💎Bybit            💎Kucoin etc..

ሊስት ይደረጋል

🎙 እናም ወደ Exchange ያስገባቹ ከሰዐቱ 7:00 ጀምሮ መሸጥ ትችላላችሁ ❤

⚠️ ወደ ተጠቀሱት Exchange ያላወጣቹ October 10 ማውጣት እንደምችሉ አይዘነጋም 😗
3 ሰአታት ቀርቱአል
🤑 MEMEFI UPDATE

Memefi Level 30 ድረስ ሆኗል

LEVEL ስንት ናችሁ ?
👍1👏1😱1
X EMPIRE 🚩

50,000,000 million users 🎉

ሀምሳ ሚሊዮን ተጠቃሚወችን ማግአት ችሏል ።
😱4🥰1
🐈‍⬛$CATS ከአጠቃላይ 600B supply ዛሬ 330B ወይም 55% ሚሆነውን ነው launch ሚያረጉት እና ያንንም ባማከለ መልኩ የናንተ ዋጋ ግምት ስንት ይሆናል ብላችሁ ታስባላችሁ?

❓እኔ ከ 0.0003-0.0007 ባለው ይሆናል ብዬ አስባለው
የናንተን ግምት Comment ላይ አስቀምጡልን
👍4👏3
ድመቷ ድምጿን ልታሰማን 5 ደቂቃ ቀርቷል።

Ready and react 😁
😁4🔥3👏3🥱1
1 min ✨
👍1
Bybit ላይ 🔥
አሁን ላይ 100k CATS = 9$ ነው 😂
🤣8
ድሮም ከ ድመት 😳
😁12😭5
Hamster በምን ጣዕሙ 😂😂
😁14😭5
ከኔ ጋር ምትስማሙ 😤
👍44🤔3
Cats ስንት $ አገኛችሁ 👇
😁5👍1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌

✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም

✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ

✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ

✅Refferal code ይሄን አስገቡ 
👇👇👇👇👇👇👇

UTX26241803 (tap to copy)


✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏

✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው

ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ
👍6👏1