ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ድመቷ ድምጿን ልታሰማን 5 ደቂቃ ቀርቷል።

Ready and react 😁
😁4🔥3👏3🥱1
1 min ✨
👍1
Bybit ላይ 🔥
አሁን ላይ 100k CATS = 9$ ነው 😂
🤣8
ድሮም ከ ድመት 😳
😁12😭5
Hamster በምን ጣዕሙ 😂😂
😁14😭5
ከኔ ጋር ምትስማሙ 😤
👍44🤔3
Cats ስንት $ አገኛችሁ 👇
😁5👍1
Ultrapro የሚባል ልክ እንደ Binance Exchage በ App መጥቶላችኋል 👌

✅አዲስ እንደመሆናቸው መጠን ለአዲስ ተመዝጋቢ በነፃ 25$ እየሰጡ ነው 🥳 ይህን Giveaway መካፈል የምትችሉት እስከ ለሊቱ 6 ሰአት ብቻ ነው so ቤተሰብ ይህ እድል እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም

✅የዚህ App ስም Ultrapro exchange " ይባላል ከ playstore ላይ ታገኙታላችው  ነገር ግን አፑ እኛ አገር ስለማይሰራ በ VPN ተጠቅማችሁ አውርዱት 👌 ነገር ግን የ USA Address አትጠቀሙ

✅ቀጥሎ የምታደርጉት sign up በማድረግ በ Email regester አድርጉ

✅Refferal code ይሄን አስገቡ 
👇👇👇👇👇👇👇

UTX26241803 (tap to copy)


✅Withdraw ማድረግ የሚጀምረው እንደተናገሩት ከሆነ ከነገ ጀምሮ ነው  ነገር ግን KYC ነገ መጠየቅ ስለሚጀምሩ  ግዴታ ነው 🤏

✅KYC ከጨረሳችሁ ገንዘባችሁን ወደፈለጋችሁት ማውጣት ትችላላችው

ነገ Appu launch ስለሚደረግ በቻላችሁት መጠን ፍጠኑ
👍6👏1
ነገ በኛ 7 ሰዓት ላይ የ4M$ Not እና Dogs Burn እንደሚሆኑ Dogs በOffical ገፃቸው ላይ አስታውቀዋል!!

ስለዚህ ነገ Burn ሲደረጉ ዋጋቸው ላይ ትንሽ ልዩነት ይፈጥራል።

Hold ያደረጋቹ ደግሞ ይሄ ለናንተ በጣም አሪፍ አጋጣሚ ስለሆነ ተጠቀሙበት👍
CATS ጭማሪ እያሳየ ነው !
🔥🔥🔥🔥 ስንቶቻችሁ አስቀምጣችኋል
👀4👍3🔥2🆒2
#w_coin

✅|| ኦክተበር 27 ማለትም ከ19 ቀናት በኋላ snapshot ይደረጋል የተባለው wcoin ለቶኮኑ ብቁ የሚሆኑት አካውንታቸው verfied የሆኑት ብቻ ነው ብሏል።

✅|| እንዲሁም ሰው ስትጋብዙ 15,000 ይሰጥ የነበረው አሁን አንድ ሰው ስትጋብዙ 45,000 ይሰጣል። እንዲሁም ለፕሪሚየም ተጠቃሚዎች 150,000 የነበረው አሁን 450,000 ይሰጣል።

Don't expect too much

😌😌😌
👍3
#w_coin

✅|| WCoin verified ለማድረግ መጀመሪያ ከቶን ስፔስ ዋሌታችሁ Connect አድርጉ።

ከላይ ምስሉ ተመልከቱ።
👍3
Wcoin Eligibility Wallet Connect ማድረግ ብቻ ነው በለዋል እንደ ሌላው airdrop Ton አልጠየቁም(ለምን🤔)


snapshot October 27! 📸
❤8
Guys አንዳንዴ ነገሮች ለበጎ ነዉ በሉ cats list በተደረገበት ሰአት ለመሸጥ አልተመቸኝም አሁን ስገባ 😋💰💰
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🔥2🥰1