ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
X-Empire  pre-Market on Okx

🔥
👍4
#Breaking News


Xempire ከ13 ቀን በኋላ
በOctober 24 list ይደረጋል🔥
👍4🥰2😁1
🐶 $DOGS Asking for Community Vote !!!

$DOGS ከ Notcoin በኋላ የመጣ የዘመኑ ምርጥ Telegram Airdrop
: የአመቱ Tap2Earn Project and Meme coin ውድድር ውስጥ ገብቷል
👍11
- Ton የከፈላችሁ ሰዎች አልከሰራችሁም!!

በየትኛውም Airdrop ገንዘብ አውጥቶ Invest ያረገ እና ያልገንዘብ የሰራ ሰው እኩል Token አይሰጠውም።

->እናንተ ልትከስሩ የምትችሉት Airdropu list ስደረግ ዋጋው በጣም ያነሰ ከሆነ ምንአልባት የተሰጣችሁ Token Invest ያደረጋችሁትን ገንዘብ መተካት ከልቻለ ነው።
XEmpire ደግሞ እንደዚያ አይነት project አይመስለኝም።
👍5😁4👏1
Blum monthly user 📈
አሁን ወደ 58 ሚሊዮን monthly user አለው::
ወደ hamster እየሄደ ያለ ይመስላል(በuser ቁጥር)
->ተጠቃሚ በጣም በጨመረ ቁጥር የAidrop Token ወይም ዋጋው እንደሚቀንስ ግልፅ ነው። በእርግጥ Blum በጣም ትልቅ project ነው ግን በጣም ብዙ አትጠብቁ።

->በደንብ መሥራታችሁን ቀጥሉ ያው Airdrop ነው እና ሙሉ በሙሉ አሪፍ እንደሚከፍላችሁ እርግጠኛ አትሁኑ።
👍1🤔1
🎩 X Empire High Rate Investment

🟡Rebus Of The Day = CUSTODY
🟡Riddle Of The Day = CUSTODY
👍4😁1
በስተመጨረሻ ነገ የNotcoin Project የሆነው Lost Dogs ሁለተኛው Season ነገ ይጀምራል።
👍3🥱2
አሁን ሁሉም ሰው መሥራት ያለበት Airdrop
1.Blum(በቅርቡ list ይደረጋ)

2.Major(November ላይ list ይደረጋል)

3.XEmpire chill phase(oct 24)

4.Moonbix (በBinance የተጀመረ ስለሆነ አሪፍ ነው)

5.notpixel (የnotcoin project ነው)

6.Tapswap እና yescoin (gods now)🤗
😁8👍1
NEW TASK ON BLUM

CODE🫴🏽BlumExplorer
BNB የሌላቹ በዚ ቦት መስራት ትችላላቹ👍
ለሙከራ 0.0001 BNB ነበር Withdraw ያደረኩት እናም ልከዉልኛል የናንተን check አርጉ እስኪ 👀

4 channel አላቸዉ እነሱን join አርጉ ከዛ minimum 4 ሰው ጋብዙ withdraw አርጉ real ነው ይከፍላል 🙌

1BNB = 567 ዶላር ነው ብዙ Invite ለማረግ ሞክሩ

ትንሽ BNB ነው ሚሰጠው ግን ያው ላንዳንድ ነገር ይሆናቿል በተለይ Matchain ለምትጮቱ bridge ለማረግ ትሰሩበታላቹ

https://t.me/BNBEarnAirdropBot?start=Bot26707157
👍2
Ad time
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Attention players!
🎉 We are officially launching the Squad Shooter  tournament.
https://t.me/the_caps_bot/start?startapp=6719711700
The tournament prize pool is 1000$ in different currencies.Your best result will get on the Leaderboard.The tournament will end on October 31 at 23:59.Connect wallet and get 0.5$ for each your referral participating in the tournament.
🕹 Start playing and prove that your skill is better than the others.
🚀 Let's make this tournament unforgettable together.
Play 
👍1
MARKET አሪፍ BULL UP📈

NOT🪙
DOGS❤️
👍2🥰2👏1
🚨 Pre-market Futures Listing

#OKX will list X Empire ($X) Pre-market Futures!

$X/USDT trading begin at 7:00 am on Oct 11 (UTC).
👍1🔥1🥰1
🎩X Empire Daily Combo
     🗓 October 11, 2024
    
⚠️ ከLevel 3 በላይ መሆን አለባችሁ
    
🔗 Musk Link: Start Here

Rebus of the day: CUSTODY
Riddle Answer: Custody
Video Episode 63 - 83163
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1🥰1
⚫ አንድ ተስፋ አለን

⛏ X-Empire
💵 ምናልባትም ከHamster ቀጥሎ ትልቁ ተስፋ የምናረግበት ብዙዎቻችን የሰራነው Airdrop ነው።

🆒 ትልቅ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ

❓ እናንተ ስለዚህ ፕሮጀክት ምን ትላላችሁ?
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🥰3👏3
🔠➖🔠🔠🔠🔠🔠🔠

0️⃣🔠🔠🔣 2️⃣4️⃣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🥰8👍3😁2🤝2🔥1😭1