ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት ዳግም መሰማቱን ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ አረጋገጡ!!


በአዲስ አበባ ባለፈው ከተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝርት ቀጥሎ አሁንም ዳግም መከሰቱን ዶክተር ኤሊያስ ሊዌ ለኢቢሲ አረጋግጠዋል።

ዛሬ ጠዋት 1:37 ደቂቃ ከ50 ሰከንድ ላይ የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ንዝረት አዲስ አበባ ድረስ መሰማቱንም ተናግረዋል።

የመሬት መንቀጥቀጡ የተከሰተው ባለፈው በተከሰተበት አዋሽ ፈንታሊ አካባቢ ሲሆን በሬክተር ስኬል 4.6 አካባቢ እነደሆነም ዶክተር ኤሊያስ ሌዊ ለኢቢሲ ሳይበር አረጋግጠዋል።
        ጥንቃቄ ይደረግ
😁4👍2😱2💔2🤷‍♂1
🤗 ሰላም Family እንዴት ናቹ ። ዛሬ እዚህ Channel ላይ ብዙን ጊዜ ውዝግብ የሚፈጥሩባቹ አይነት Scam Posts ይደረጋሉ ይህም እየሆነ ያለው በ ሁለት አይነት ምክንያት ነው።

😏 1ኛ Telegram AD የሚባለው አይነት Post ሲሆን ይህም post የ Channelሉ ባለቤት ፍቃድ በሌለበት እንዲሁም እሱ በማያውቅበት Even በማያይበት መንገድ ከ Telegram Company Post የሚደረግ አይነት የማስታወቂየ አይነት ሲሆን። ይህን አይነቱን Post ለማስቆም ክፍያ የሚጠይቅ ስለሆነ ሁልጊዜ ከ Posts መጨረሻ ላይ የሚቀመጠውን AD ወይም ማስታወቂያ ባለመክፈት እንድትተባበሩን እንጠይቃለን 🙏

😏 2ኛ ደሞ Telega.io የሚባል website አለ እዛ ላይ የተለያዩ የማስታወቂያ posts ይመጣሉ እነሱን ደሞ አውቀን እና ፈቅደን Post የምናደርጋቸው ሲሆኑ ይህም የሆነበት ዋነኛ ምክንያት ከ Telegram ትንሽም ክፍያ የምናገኝበት መንገድ ስለሆነ ነው።

😏 ነገር ግን ይህንንም Post ስናደርግ እናንተ እስክተኙ ጠብቀን የማስታወቂያ ሰዓት ብለን እንዳትሞክሩት አስጠንቅቀን ነው Post የምናደርገው። 😔 ነገር እናንተ ጋር ትንሽ ቅር መሰኘት እየተመለከትን ነው እና plz የማስታወቂያ ሰዓት ብለን post በምናደርጋቸው Posts ጥያቄ አታንሱ ከቻላቹ ባላየ እለፉት። 🙏

😏 እንዲሁም እናንተም Telegram Channel ካላቹ እና ማስታወቂያ በመልቀቅ ክፍያ ማግኘት ከፈለጋቹ ከስር ያስቀመጥኩላቹን Video በመመልከት እናንተም ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ 🐰

😏 https://youtu.be/AeQpxWJfxDM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5👏2🥰1
Blum 80million ተጠቃሚ ደርሷል እንደ HAMSTERKOMBAT እንዳይሆን ያስፈራል 👀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁10👍4😭3🥰2
👉ይሄንን ቻናል መግዛት የሚፈልግ
⚫⚫@htech16 ✅️⚫⚫

https://t.me/yehndmovie
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🥰2🔥1
➡️Forex የሚማር ሰዉ አለ ❓
አዎ 👍
አይ 😴
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍62😴11🤷‍♂2👏2
👉በቅርብ 1 የሚጠቅማችሁን 💬channel link እልክላችኋለሁ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍14🔥1🥰1
None -custodial መርጣቹ ዋሌታቹ ጋር በማገናኘት 0.2 Ton ከፍላቹ ማዉጣት ትችላላቹ!
👍5❤1🥰1
$cats አሁናው ዋጋው

Withdraw የምታረጉት መጠን አዩ መጀምርያ ማለት ያላችሁ የ $cats መጠን አዩት ዋጋው ከ 0.2 ton በላይ ከሆነ አይታችሁ አውጡት ለማውጣት ግዜ አላችሁ ፈታ ብላችሁ አውጡት

አሁን server በጣም ተጨናንቁዋል

Transaction ስትፈፅሙ
መጠንቀቅ ያለባችሁ ነገር

Transaction ሳያልቅ botኡን አንዳትዘጉት
👍6
አሁን ላይ የcats bot እየሰራ አይደለም maintenance ላይ ስለሆኑ ነው
👍6🔥1👏1
🐈10ሺ CATS  1$ 😀
0.2 ton ከ 1$ በላይ ነው 😀😀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁11👍2💔2🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
👉በቅርብ 1 የሚጠቅማችሁን 💬channel link እልክላችኋለሁ
👉Forex trading መማር እንዲሁም መስራት ይፈልጋሉ❓
አዎ ከሆነ መልሶ
@ETHIOFOREX_TRADERS✅️  አለላችሁ, groupachinin💬 join አርጋችሁ forexn ተምራችሁ ሂዎታቹን መለወጥ ትችላላችሁ 🤑

✨Mainly የምንሰጣቸው servisoch
1,Account manage ማረግ
2,funded Account from Evaluation phase untill funded stage
3,forex full course from scratch for free(coming soon)
4,VIP group
5, invest አርገው ከኛ ጋር መስራት (ፈላጎት ኖሮት skill ከሌሎት ) ብቻ


✨@ETHIOFOREX_TRADERS✅️

🔜🔜@Nahifx01✅️✍️✍️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍10🤣3❤2🔥2🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «https://youtu.be/JViImiK0w4c?si=fAoEBXTL2Mayz6wD»
Good night family
👍2🥱2😭2😴1
Good morning
🥱4😴2
👍4❤2🔥2
✅|| STARSFI በተጀመረ ሁለት ሳምንቱ ከሁለት ሚልዮን በላይ ተጠቃሚዎች ማፍራት ችሏል።

✅|| ልክ እንደ Major ነው አሰራሩ የ $STARFI TOKENኦችን መሰብሰብ ነው ትልቅ ተስፋም ተጥሎበታል።

ቀድሞ የጀመረ ተጠቃሚ ነው 😁

ለመጀመር 👇👇👇👇

https://t.me/starsfibot/starsfi?startapp=5735866236

👆👆👆👆👆👆
👍3