ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Dogs በOfficial ቻናላቸው👀 የሆነ Hint ሰጥተዋል

PAWS?
👍3
⌛️ Time Farm Daily Question
       🗓 November 4, 2024
       🎁 Redward: 100K SECOND
       🔗 Link: Click Here
❓Answer:
➡️ June 1, 2020
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
⌛እስካሁን ባለው መረጃ መሰረት 35ሺህ የሚጠጉ ሰዎች የዛሬውን major achievement task ለማጠናቀቅ 1.1ton ከፍለዋል!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
Truump 47ተኛውን የ ameeican የፕሬዝዳንትነት ምርጫን አሸንፏል። ይህን ተከትሎ የ crypto markeቱ መነቃቃት ያሳያል ተብሎ ይጠበቃል። አዳሩን Btc 75K$ በመድረስ all time high አስመዝግቧል። እናንተ ሊጨምሩ ይችላሉ ብላችሁ የምታስቡትን crypto ገዝታችሁ ብታስቀምጡ ልታተርፉ ትችላላችሁ። አስተውሉ እኛ ግዙ እያልን አይደለም የራሳችሁን ጥናት አድርጋችሁ ወስኑ።
👍2
🏳️NotPixel

➡️NotPixel ላይ Monthly User በፊት በነበረበት ፍጥነት አሁን እየጨመረ አይደለም ከዚ መካከል Active ሆነው የምሰሩት ደግሞ በጣም ትንሽ ነው ምን ልላቹ ነው Active ሆነው ከማሰሩት መካከል ለመሆን ሞክሩ።

➡️ አንድ ሰው ሁሉንም ነገር Maximum ላይ አድርሶ Paint ማድረግ ከጀመረ በኋላ ለ1 ወር ያህል ሳያቋርጥ በቀን 5 ወይም 6 ግዜ አየገባ Maximum reward ቢያገኝ ከ30k-40K ማግኘት ይችላል ይሄንን በ Multi Account አስቡት እስኪ Active ለመሆን ሞክሩ በቻላቹት መጠን።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5
SEED Binance ላይ ሊስት እንደሚደረጉ ፍንጭ እየሰጡ ይመስላ 👀👀

እንደዛ ከሆነ ደሞ አሪፍ ሊሆንበት ሚችልበት እድሉ የሰፋ ነው ⚡️⚡️

ያልጀመራቹ የጀመዓው አባላት 🔽🔽🔽

t.me/seed_coin_bot/app?startapp=817225293

NB: ከዚ በፊትም አሪፍ ናቸው ብዬ ከማስባቸው Airdrop አንዱ ነው ብዬ ነበር
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁3❤1
GOATS የምትጫወቱ ዛሬ Pre - Market በ Gate.io ተጀምሯል እናም አሁን ያለበት ዋጋ 0.000050$ ነው

The Second Cats Is Coming 😂 ⏳
👀6👍4❤1🔥1
🐾
👍2🔥1🥰1
🔥Bybit Virtual Master Card ትፈልጋላችሁ?
አዎ👍
አይ🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍51🙏4🔥3❤1
BTC 75,800 🙈
👍3🔥2🥰2
✅major ላይ አዲስ achievement

✅ swipe coin ላይ ታገኙታላችሁ ✌️
👍4🔥2❤1
Lostdogs ይመጣል የተባለው REX ምን እንደሆነ አሳውቀዋል🔥

በዚህም መሰረት Rex ማለት የRandom Exchange ምህፃረ ቃል መሆኑንም አሳውቀዋል😄🔥

ይህም Rex አሰራር ቀጣይ ሳምንት እንደሚጀምር አሳውቀዋል!

ያላቹን $Woof አዘጋጁ ብለዋል።በዚህም ከአንድ ሰው ወደ ሌላ ሰው ያለንን $Woof ሊያገበያዩን ይመስላል ወይም Bet ሊያስደርጉ ብቻ ቀጣይ ሳምንት ሲጀመር የምናይ ይሆናል✌️
👍3🔥1🥰1
📌 MemeFi የመጨረሻው update 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1
ቤተሰብ መቼስ robbin hood ማለቴ rocky rabbit አረሳቸሁትማ እና አስቀርተው የነበረውን በጊዜ ሂደት cleam ማድረግ ትቸላላችሁ ያሉት ትዝ ብሎኝ serch አደርጌ ስገባ ከላይ እንደምታዩት ነው የመጀመርያወን cleam አድርጌ የነበረው ሲሆን ቀጣይ ያለው 188,409 burn ሆኖዋል እና እየገባው season 2 የማልሰራ ከሆነ burn ይደርጋል ማለት ነው እና እንዲ እያለ ይቀጥላል

አሁን ባለው ዋጋ ብሰራ 1$ እንካን አይሞላም እኮ 😁 አሁን ላይ ዋጋው 0.000004🤓

አስከዛሬ ከነበሩት airdrop አንደዚህ ሙድ የያዘብን የለም 🤧 የፈረንጅ ለማኝ የሆነ airdrop 😒
😁4🔥3👍2🥰1
💵Btc Price Now
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6😱4❤1🔥1
🍪Hrum Quote of the day
🗓 Date: 07.11.2024

✅Right Answer is: PLUTARCH
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
⭐ Today's Major Daily Puzzle

SELECT : 4-8-15-16
👍1🔥1👏1
⭐ Major new Achievement game ውስጥ ገብታችሁ swipe coin ሚለው ውስጥ gameሙን Swap ስታረጉት በ ሳጥን መልክ ይመጣል እሱን መጫን
👍3❤1🔥1