Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍2🔥1
👍5❤1🔥1
Paws ላይ አዳዲስ 3 Task መተዋል ገብታቹ ስሩዋቸው 6000 የሚሰጠው Task ለመውሰድ ግዴታ telegram Premium ተጠቃሚ መሆን አለባቹ
👍7🔥3❤2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3🥰2
2m9y3D#Zq7u9r9y44weo53H@T5xterM7&tYs7b264ha6e8dPlease open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🥰2🔥1😁1
በማኅበራዊ ሚዲያ ዕውቅናን ያተረፈው ሎጋን ፖል አሳሳች ክሪፕቶ ኢንቨስትመንት በማስተዋወቅ ከአድናቂዎች ትርፍ አግኝቶ ሊሆን ይችላል በሚል ጥያቄዎች እየተነሱበት ነው።
ቢቢሲ ያገኛቸው አዳዲስ ማስረጃዎች ፖል ጥቅም እንደሚያገኝበት ሳያሳውቅ ኢንቨስትመንቶቹን እንደሚያስተዋውቅ ያሳያሉ።
ዩቲዩብ ላይ 23 ሚሊዮን ተከታዮች ያሉት ፖል የእነዚህ ኢንቨስትመንቶች ዋጋ እንዲጨምር ያደረገ ይመስላል። በዚህም ባሉት ቶከኖች ሽያጭ ትርፍ ሊያገኝ ይችል እንደነበር ጥቆማዎችን ሰጥቷል።
ፖል ክሪፕቶዙ በተባለው እና ከከሰረው የክሪፕቶ ፕሮጀክት ጋር በተያያዘ የበርካታ ሚሊዮን ዶላሮች ክስ ተከፍቶበታል።
ተጽዕኖ ፈጣሪው ግን የተነሱበትን ክሶች በሙሉ ክዷል። 🙃

👍3🔥1🥰1