ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Major ምን ያህል achievement ወደ NFT ቀየራቹ ?

Major እያንዳንዱ achievement ምን ያህል ሰዎች ጋር እንደሚገኝ ለማወቅ እንዲረዳን ቁጥራቸውን የጨመረ ሲሆን ከላይ የምትመለከቷቸው achievement ከሌሎቹ በተሻለ ጥቂት ሰዎች ጋር የሚገኙ ናቸው።
ይህ ማለት እነዚህ achievementኦች ዋጋቸው ከፍ የማለት እድሉ ሰፊ ነው ።

ስለዚህ አቅሙ ያላቹ እና multi የሰራቹ እነዚን achievement Convert አድርጋቹ ብታስቀምጡ አሪፍ ነው ።

⚠️ ቤተሰብ የትኛው achievement ላይ Focus እናድርግ ለሚለው መልስ ነው እንጂ ሁሉም achievement የራሱ ጥቅም ስላለው የ ራሳችን research እየሰራቹ መግዛት ትችላላቹ
👍3❤1🔥1🥰1
VERTUS የዛሬው ታህሳስ 30 Daily Combo

LISTING:- Jan 12
👍3❤1🔥1
$HRUM Quote of the Day 🚩

Benjamin Franklin
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
CATGOLD ወደ Bitmart Exchange መግባት ጀምሯል ወደዛ የላካቹ Check አድርጉ
🔥4👍2❤1
🚩 Zoo Rebus Of The Day ⬇️
➡️ Manatee
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1
Zoo ምትሰሩ ሰዎች በፍጥነት claim ለማድረግ እንዲጠቅማቹ እነዚን ተከተሉ 👇👇

ቀን 08:10 : 1418 Feed
• 🕐 15 ደቂቃ ይቆያል

ቀን 09:35 : 267 Feed
• 🕐30 ደቂቃ ይቆያል

ከምሽቱ 03:05 : 4605 Feed
• 🕐10 ደቂቃ ይቆያል

እነዚን ሰዓቶች እያስታወሳቹ ውሰዱ 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
DuckChain Total supply 10Billion

70% for Community & Ecosystem

20% Ecosystem

50% Airdrop

10% Team

10% investors

4% Liquidity

3% marketing
👍3🔥2❤1
Forwarded from Zoo Family
❗️ 60 MINUTES

Only 60 minutes left to grab the Attraction!

Drop 🐘 if you've already bought it and are mining $ZOO.

For those who haven't yet, hurry up!
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🥰1
‼️ 45 Minutes ብቻ ቀርቶታል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
‼️ 45 Minutes ብቻ ቀርቶታል
ገዝቻለሁ 👍
አልገዛሁም 😭
😭14👍11❤1
Guy's Multiple Deposit አድርጎ የገባለትም አለ So ከወቀሳ በፊት Let's wait ገብቶ እስኪያልቅ።

ቶከን ተከፋፍሎ ካለቀ በኋላም ካልገባላችሁ ያኔ ትወቅሱናላችሁ።

But ምንም አማራጭም አልነበረንም። አንድ Exchange ላይ ከአንድ ግዜ በላይ Deposit የማድረግ ግዴታ እንደነበረብንም አትዘንጉት ስትወቅሱን አመዛዝናችሁ ውቀሱን(ለምን ወቀሳችሁን አይደለም But ለኛም እያዘናችሁ እንጂ😑)

Plus ከተሰጣችሁ ከ500ው ላይ $1 እንኳን ካገኛችሁ በቃ ተመስገን ብሎ መቀበል ነው።
👍3❤1🔥1
✨ Telegram ላይ ባደረጋችሁት transaction መጠን Airdop Distribute ሊያደርጉ ነዉ። ✨
ለመጀመር ሊንኩን ተጫኑት።
ከተጀመረ 2 ቀን ባልሞላ ጊዜ ዉስጥ ከ1.5 Million በላይ user አጊኝተዋል!
We are early!✨
ያልጀመራችሁ ጀምሩ!
https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_dijz2l
👍2❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🐶paws limted task አሰራር👆
ባዶ ቦታው ልክ እንደ ካርድ ፋቅ ፋቅ ስታረጉ ይመጣላችኋል 😁

አጋር ድርጂት ethiotelecom 🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1😁1
የ ስልካቺሁ RAM ቲንሽ ከሆነ በዚህ መንገድ ጨምሩት

🫴🫴🫴🫴🫴🫴

🫴 TIKTOK VIDEO 👀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™ pinned «የ ስልካቺሁ RAM ቲንሽ ከሆነ በዚህ መንገድ ጨምሩት 🫴🫴🫴🫴🫴🫴 🫴 TIKTOK VIDEO 👀»
🚨family ከ አምስት ደቂቃ በኃላ የዛሬ ትልቁ gift box ስለሚመጣ ተዘጋጁ 🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡4👍1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
🚨family ከ አምስት ደቂቃ በኃላ የዛሬ ትልቁ gift box ስለሚመጣ ተዘጋጁ 🫡
🚨zoo 4605 Feed ግቡና ውሰዱ 10ደቂቃ ብቻ ነው ሚቆየው ፍጠኑ⚡️
👍3❤1🔥1🥰1