ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Today's Boxes | Zoo

1 Box
-Time:ቀን 6:20
-
Duration :30 minutes
-334

2 Box
- Time:ቀን 9:35
- Duration: 15 Minutes
- Reward: 1802

3 Box
- Time: 2:35
- Duration: 10 Minutes
- Reward: 4928

🔺 REACT ማድረግ አተሰርሱ ቤተሰብ👍
👍3🥰2🔥1
ቲክቶክ በአሜሪካ አገልግሎቱ ተቋረጠ

ቲክቶክ ከደቂቃዎች በፊት በአሜሪካ መስራት አቁሟል።

ከቻይና መንግስት ጋር ግንኙነት እንዳለው በአሜሪካ መንግስት ክስ የቀረበበት የቲክቶክ ዋና ድርጅት ባይት ዳንስ ማስተካከያ እንዲያደርግ ወይም የድርጅቱን የአሜሪካ ቅርንጫፍ ለአሜሪካ ኩባንያዎች እንዲሸጥ ተጠይቆ ነበር።

ቲክቶክ አገልግሎቱ ለ175 ሚልዮን አሜሪካውያን ዛሬ ቢቋረጥም ሰኞ እለት ወደ ስልጣን የሚመጡት ዶናልድ ትራምፕ እገዳውን እንደሚያስቆሙት ይጠበቃል።
👍6🔥1🥰1
36 $ 🔥
👍3🔥1🥰1
Time of notpixel 😎
Claim soon


Notpixel ሰርታችሁ Eligible የሆናችሁ..መልካም እድል 🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
በተጨማሪም PREMARKET በቅርቡ እንደሚጀመር አሳውቀዋል LISTING የቀረበ ይመስላል👋
🐾 Paws ፍንጭ ልስጣቹ 📌

👀 ከ 70M Paws ይሰራ ከነበረው 60M ሰው Ban ተደርጎአል ❗️

🆒 ይሄ ማለት ለቀሩት 10M Paws User በቂ Token አለ ማለት ነው ::

💱Invest ላደረጉም ቢሆን ብዙ Token ማዳረስ ስለሚቻል አስቡበት ወገን ✌️

💵 ቢያንስ 10 wPAWS ( 0.1 Ton ) እና Golden Badge ( 0.1 Ton ) ቢኖራቹ አሪፍ ነው :: ከ 250 ብር አይበልጥም ❗️

🔥 የተጠቃሚው ብዛት ማነስ Invest ላደረገ የተሻለ እንዲደርሰው ማድረጉ አይቀርም ::

🔍 Always DYOR ( ሁሌም Do Your Own Research )🤓
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1🔥1
Trump coin 41.5 ዶላር 🔥
👍3🔥2❤1
45$ +5$ in just 30 minutes 😈🔥☄️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
https://t.me/AblyBot/join?startapp=ref817225293

ለ zoo fee የሚሆን ton የሚሰጥ bot
👍3❤1🔥1😁1
Website airdrop መስራት ትፈልጋላችሁ ።
Anonymous Poll
83%
አዎ በደምብ መስራት እፈልጋለሁ
17%
አይ ይቅርብኝ
👍2❤1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Website airdrop መስራት ትፈልጋላችሁ ።
This is the only way if u wanna make decent amount of money
❤1👍1🔥1
Zoo Animal Feed
❤1👍1🔥1
$TRUMP በመጨረሻም ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ ነገ ወደ ኋይት ሃውስ ስለሚገቡ የዋጋ ጭማሪ በ $TRUMP እና ሌላ ኮይኖች ላይ ሊታይ ይችላል ። ምርጫው የናንተ ነው 👋
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍1🔥1🥰1
Solana 187$🔥🔥🔥🔥🔥294$
👍2❤1🔥1
የዶናልድ ትራምፕ Memecoin $TRUMP ከ48 ሰአታት ባነሰ ጊዜ ውስጥ በአለም ላይ 15ኛው ትልቁ ክሪፕቶከረንሲ መሆን ችሏል
👍3❤1🔥1
Forwarded from Zoo Family
SOLD OUT

All the ducks have been snapped up!

They’re already earning $ZOO for their lucky owners.

Congratulations to everyone who managed to grab this opportunity!
1$ Usdt በኢትዮጵያ ምንዛሬ 151 ብር p2p ላይ እየተሸጠ ነው እየተገዛም ነው
❤2👍2🔥1
⚠️ Bybit HMSTR Delist ሊያረገው ነው

#Bybit HMSTR/EUR trading pair Delist እንደሚያረጉት አሳውቀዋል 😂👀

የ $HMSTR ዋጋ list ከነበረበት አሁን ላይ 60% በላይ ቀንሷል 📉📉

It seems Hamster is no longer of interest to anyone.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
ዛሬ የመጨረሻው finch claim ማረጊያው ቀን ነዉ ያላረጋቹ ቶሎ እዘዙ 🕞
👍3❤1🔥1