ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
1$ Usdt በኢትዮጵያ ምንዛሬ 151 ብር p2p ላይ እየተሸጠ ነው እየተገዛም ነው
❤2👍2🔥1
⚠️ Bybit HMSTR Delist ሊያረገው ነው

#Bybit HMSTR/EUR trading pair Delist እንደሚያረጉት አሳውቀዋል 😂👀

የ $HMSTR ዋጋ list ከነበረበት አሁን ላይ 60% በላይ ቀንሷል 📉📉

It seems Hamster is no longer of interest to anyone.
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
ዛሬ የመጨረሻው finch claim ማረጊያው ቀን ነዉ ያላረጋቹ ቶሎ እዘዙ 🕞
👍3❤1🔥1
በነገራችሁ ላይ Guy's አሁን እንኳን TRUMP $57 ሲገባ 20,683 ዶላር Liquidated ሆኗል።

ሜምኮይን እንደመሆኑ መጠን Volatile እንደሚሆን ግልፅ ነው መቼም። Future Treaderች ብቻ ተጠንቀቁ።
👍4❤1🔥1
ይሄን twitter account Follow ብታረጉ ትጠቀሙበታላቹ

https://x.com/tesfaye77149221/status/1881039857469853728?s=61
❤1👍1🔥1
paws twitter account በድጋሚ suspended ሆኖል 🤭
👍3❤1🔥1
ቲክቶክ አሜሪካ ፌደራል መንግስት እገዳ ምክንያት ጊዜያዊ በሆነ መልኩ ከተዘጋ በኋላ ለአሜሪካ ተጠቃሚዎች አገልግሎቱን እየመለሰ መሆኑን አስታውቋል። እገዳው የተጣለው በመተግበሪያው ላይ ያሉ ሊሆኑ የሚችሉ የደህንነት ስጋቶች እና ከቻይና መንግስት ጋር ያለው ግንኙነት ላይ በተነሱ ስጋቶች ላይ ተመስርቶ ነው። ሆኖም ምርጫ ያሸነፉት ፕሬዚዳንት ትራምፕ መተግበሪያውን ለመመለስ የአስፈጻሚ ትዕዛዝ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፣ እናም ቲክቶክ የእሳቸውን አቅጣጫ ለማክበር እየሰራ ነው።
ይህ ዜና በመዝናኛ፣ በማህበራዊ ግንኙነት እና በንግድ ላይ በቲክቶክ የሚመኩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች ዘንድ እፎይታ አምጥቷል። በቅርብ ዓመታት ውስጥ የመተግበሪያው ተወዳጅነት በከፍተኛ ሁኔታ ጨምሯል፣ እና ድንገተኛው መዘጋቱ በተጠቃሚዎች መካከል ሰፊ መስተጓጎል እና ብስጭት አስከትሏል።
አገልግሎቱ እንደገና መጀመሩ አዎንታዊ እድገት ቢሆንም፣ ቲክቶክ በዩናይትድ ስቴትስ ለረጅም ጊዜ መስራት እንደሚችል ግልጽ አይደለም። መተግበሪያው ከህግ አውጭዎች እና ከተቆጣጣሪዎች ቀጣይ ምርመራ እያጋጠመው ሲሆን ለደፊቱም አለመረጋጋት አለው።
👍2❤1🥰1
Better not to sleep this days


የትርንፕ ሚስት $MELANIA የተባለ coin launch ባደረገች በጥቂት ደቂቃ ውስጥ 6$
👍1🔥1👏1
Good Morning
በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 7፡20 ላይ ይመጣል

Reward: 277 Animal Feed
Duration: 30 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 11:05 ሲል ይመጣል

Reward: 1259 Animal Feed
Duration: 15 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 12:35 ሲል ይመጣል

Reward: 3295 Animal Feed
Duration: 10 minutes

🎁🎁🎁
All informations maybe changed

Good luck 🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
አብዛኛው Crypto Trader መጀመርያ Trump memecon Hold ያደረጉት ሰዎች በዚ ሰአት የ Trump memecoin ሽጠው የ MELANIA memeCoin እየገዛ ነው የሚገኘው በዚህም ምክንያት የ Trump memecoin ከ 70$ ወርዶ 46$ ደርሶአል 

What did you think ?
👍4❤2🔥1🥰1
ከነገ ወዲያ January 22 በኖትፒክስል ይፋ የሚደረግ ዜና ይኖራል ተብሎ ይጠበቃል 🔥

ቦቱ ውስጥ ስትገቡ ይሄ ምስል ይመጣል January 22 የሚል 👀
❤1👍1🔥1
ዛሬ ማታ live discussion ቢኖር ምን ታስባላቹ
Anonymous Poll
77%
Yes 👍
23%
No👎
✔️ #Pads ይባላል ከPaws ጋር በብዙ ነገሩ ተመሳሳይነት ያለው ቢሆንም እንደሌላው Telegram ላይ ብዙ አመት በቆየንበት ልክ ሳይሆን በቅርቡ የጀመራችሁ ከሆነ ነው ጥሩ reward በመስጠት የሚጀምረው 🌐

✔️ ይህ Project አዲስ ሲሆን እያስተዋወቀው ያለው ደግሞ ከዚህ በፊት Pawsን አስጀምሮን የነበረው እና Twitter ላይ Influencer በመሆኑ የሚታወቀው Victor [s0meone_u_know] ነው!🫡

✔️ አሁን ላይ እንዲህ አይነት projectኦችን Early መጀመር ጥቅሙን ሁላችሁም የተረዳችሁ ይመስለኛል... ስለዚህ ሳትውሉ ሳታድሩ Viral ሳይወጣ አሁኑኑ ጀምሩት.. እንደሌላው ጊዜ Risk በመውሰድ Multi መስራታችሁን ደግሞ አትዘንጉ🍸

ለመጀመር
😏
https://t.me/Padsfambot/Padsapp?startapp=6426fc96
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤2🔥2
🫏Zoo ላይ አዳዲስ Animals በቅናሽ Feed መጥተዋል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
🫏Zoo New Task
Bot አለመሆናችንን ለማረጋገጥ 0.5 Tom ክፍያ ግዴታ ነዉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2🔥1🥰1
🎁1259 feed የፈጠነ ውሰዱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🥰1
Trump coin በተቃራኒው 🔽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
➡️ ZOO Riddle of the Day

  
✏️ Answer:  Arapaima
          
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1