ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ለCaps 5 እንደመቅረቱ ለአምስቱ ቀን አንዳንድ task ሰጥተዋል እርሱንም ምታገኙት ከላይ እንዳለው ጥያቄ ምልክቱ ጋር ነው።

የምትሰሩት ያሉን ኮፍያዎች በመቀያየር ነው።

ለኔ የሰራልኝ እሳት ያለበትን ኮፍያ አድርጌ ነው።

መስራት እና አለመስራቱን የምታውቁት
day 1 ሚለው Available ሚለው done ካለ ነው።

መልካም እድል።☺️

ላልጀመራችሁ https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=817225293
👍2❤1🔥1
Forwarded from PAWS Community
PAWS HIGHER THAN EVER! 🐾

Our team has thoroughly examined the new guidelines recently released by Telegram.

After carefully reviewing the rules, we’ve concluded that our vision for the PAWS does not align with the requirements outlined in these updated guidelines.

As a result, it seems highly probable that we will need to discontinue further development of the PAWS Mini App.

This decision is based on the fact that the current direction of the app conflicts with the new rules, making it difficult for us to continue in its current form.

However, all PAWS data is already available on our website & we will continue to enhance and update it. Just make sure to log in to access everything you need!

We understand that this news may be disappointing, but we are committed to providing you with the best possible experience through our website and ongoing TGE.

——

NFT Pre-Market Update

$PAWS NFT pre-market launch has been moved to tomorrow due to the Lunar New Year holidays!

Get your wallets ready!

🐾
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1😁1
Major አሁን ያላቹን Nft mint ማድረግ ተጀምሯል አንዱን Nft ሽያጭ ላይ ለማቅረብ ወደ 0.05 Ton ይጠይቃቹዋል ምንም ያህል 0.05 ton ከፍላቹ ሽያጭ ላይ አቅርባቹ የናንተን Nft የሚገዛ ገዚ ከሌለ በባዶ ነው የምትቀሩት ምናልባት እስከ ብዙ አመታት ሊሄድ ይችላል (NFT) !!!

አሁናዊ የአንድ Nft ዋጋ 5 - 6 Major ነው
👍2❤1🔥1
$HOT claim እያረጋቹ ነው ወገን?
👍5🔥1🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
$HOT claim እያረጋቹ ነው ወገን?
WhiteBIT ላይ PERP 1$HOT=20$ ደርሶል
እዚ project ላይ ባትቀልዱ ሃሪፍ ነው ቲንሽ ያለፋል ግን ብትሰሩት ትጠቀማላቹ

ያልጀመራቹ አሁኑኑ ጀምሩ https://t.me/hot_wallet/app?startapp=1055417

በየሳምንቱ firedrop ynorenal 0.25$HOT
👍1🔥1🥰1
🐼 በዛሬው ዕለት የZoo Gift schedule

1️⃣ የመጀመሪያው Feed ቀን 7:40 ላይ ይመጣል

☀️Reward: 3580 Animal Feed
☀️Duration: 10 minutes

2️⃣ ሁለተኛው Feed ምሽት 3:35 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 259 Animal Feed
☀️Duration: 30 minutes

3️⃣ ሶስተኛ Feed ምሽት 5:05 ሲል ይመጣል

☀️Reward: 1980 Animal Feed
☀️Duration: 15 minutes

🎁🎁🎁

Good luck 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
4️⃣ day left 🕐

👾እንዳያመልጣችሁ ቶሎ ጀምሩ

https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=817225293
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
✅Paws

ትላንት እንደተናገሩት ከሆነ paws NFT pre-market ዛሬ ይጀመራል
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🥰1
😫 tap swap በመጨረሻም 16 ቀን ነው የቀረው ብለዋል ይህ ማለት February 14 listing
👍3❤1🔥1😁1
#ጥንቃቄ

ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል።

ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል፦ password ማየት፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ስክሪን ማየት ይጠቀሱበታል። ከዚህም በላይ አሳሳቢው
#የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እንዳጋራው መረጃ ይህ መተግበሪያ ካለኛ ፍቃድ ገንዘባችንን ሊመነትፍ እነሰደሚችል አስታውቋል።

ከPlay store, App store አልያም ከምታምኗቸው ምንጮች ብቻ መተግበሪያ/APP ማውረድ፤ ከሰዎች የሚላክላችሁን link ሳታጣሩ አለመክፈት፤ ለመተግበሪያዎች አላስፈላጊ permission አለመስጠት ማለትም የcamera መተግበሪያ ሆኖ ከካሜራ በተጨማሪ የስልክ permission የሚጠይቃችሁ ከሆነ መጠርጠር እና ሳታጣሩ ፍቃድ አለመስጠት የመሳሰሉት ቅድመ ጥንቃቄዎች ከዚህ መተግበሪያ ጉዳት ሊያድኑን ይችላሉ።
pharma+ በብራዚል ፣ፓኪስታንና South Africa ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።
👍2❤1🔥1
✔️ Tapswap የ verify ምልክቷ 💠 ተነስታባቸዋለች ጭራሽ እስከ February መጨረሻ list የማያደርጉ ከሆነ scan ❌ የሚል ምልክት እነደሚለጠፍባቸው ተነግሯል በርግት countdown እየቆጠረ ነው ግን አይታመኑም እሚሆነውን አብረን እናያለን 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤1🔥1🥰1
➡️ ZOO Rebus of the Day

  
✏️ Answer:   wombat
          
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
የቻይናው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት

በተለቀቀ በቀናት ውስጥ በዓለም ላይ ተቀባይነት እያገኘ የመጣው የቻይናው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አጋዥ መተግበሪያ (DeepSeek) የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል::

ዲፕሲክ የአሜሪካውን ቻትጂፒት (ChatGPT) የሚፎካከር እና ተፈላጊነቱም እያደገ መሆኑ በተዘገበ በቀናት ውስጥ ነው ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት የደረሰበት::

ይህን ተከትሎም ዲፕሲክ በጊዜያዊነት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን መቀበል ከማቆሙ በስተቀር ሌሎች ተጠቃሚዎች መጠቀማቸውን እንደማያስተጏጉል አስታውቋል::

በአሜሪካ አፕ ስቶር እና ጎግል ስቶር ላይ በነጻ ከሚገኙ መተግበሪያዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ ሆኗል::

ይህን ተፈላጊነቱን ተከትሎም ሀገራት መተግበሪያውን መጠቀም አለመጠቀም ላይ የተለያዩ ምክረሃሳቦችን እየሰጡ ነው::

በዚህ ወቅት ዲፕሲክ የደረሰበት የሳይበር ጥቃት ከማን እንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም ከተፎካካሪዎቹ ሊሆን እንደሚችል ዘጋርዲያን ዘግቧል::

❤ @hamidtech10
❤@hamidtech10
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
Forwarded from Zoo Family
SOLD OUT

Chameleons are gone!

Congratulations to everyone who managed to grab this amazing deal!
❤1👍1🔥1
የ Paws Premarket Magic Eden ላይ እንደሚሆን ታውቋል!!

Magic Eden ማለት ልክ እንደ የ NFT መገበያያ Platform ነው ለመገበያየትም የተወሰነ ያህል Solana ለ fee ያስፈልጋል!!
👍3❤1🔥1
Zoo Game - Riddle & Rebus !

◦ Riddle : Dik-Dik
◦ Rebus : Wombat
👍2❤1🥰1
Paws new partner task
❤4😱2👍1🔥1
Caps Day 2 መቷል ለመስራት ወደ caps Bot ከመግባታቹ በፊት ስልካቹት ዘቅዝቃቹት ግቡና ሞክሩት 👍
👍5🔥3❤1🥰1
❤️‍🔥❤️‍🔥Fam Per refer 5ETB በ telebirr , CBE እና አቢሲንያ ባንክ የሚከፍል bot ይዤ መጥቻለሁ 🫠

ስሙ one fund ነው✅️
Investment bot ነው✅️
Per refer 5ETB ነው የሚከፍለው ✅

⬅️ይህን bot መጀመር የምትፈልጉ link :

https://t.me/OneFundOfficial_Bot?start=817225293

Minimum withdrawal 100birr 💸

ወደ ቦቱ ግቡ ⬅️ share phone number ⬅️channel join ማድረግ⬅️ done ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1