#ጥንቃቄ
ሰሞኑን በቴሌግራም እና WhatsApp ላይ እየተሰራጨ ያለ መተግበሪያ አለ። ስሙም ፋርማ ፕላስ (Pharma+) ሲሆን ቀላል ያልተባለ ጉዳት ያደርሳል።
ከሚያደርሳቸውም በርካታ ጉዳቶች መካከል፦ password ማየት፣ አጭር የጽሑፍ መልዕክቶችን ማንበብ፣ ስክሪን ማየት ይጠቀሱበታል። ከዚህም በላይ አሳሳቢው #የኢትዮጵያ_ንግድ_ባንክ እንዳጋራው መረጃ ይህ መተግበሪያ ካለኛ ፍቃድ ገንዘባችንን ሊመነትፍ እነሰደሚችል አስታውቋል።
ከPlay store, App store አልያም ከምታምኗቸው ምንጮች ብቻ መተግበሪያ/APP ማውረድ፤ ከሰዎች የሚላክላችሁን link ሳታጣሩ አለመክፈት፤ ለመተግበሪያዎች አላስፈላጊ permission አለመስጠት ማለትም የcamera መተግበሪያ ሆኖ ከካሜራ በተጨማሪ የስልክ permission የሚጠይቃችሁ ከሆነ መጠርጠር እና ሳታጣሩ ፍቃድ አለመስጠት የመሳሰሉት ቅድመ ጥንቃቄዎች ከዚህ መተግበሪያ ጉዳት ሊያድኑን ይችላሉ።
pharma+ በብራዚል ፣ፓኪስታንና South Africa ከፍተኛ ጉዳት አድርሷል።

👍2❤1🔥1
✔️ Tapswap የ verify ምልክቷ 💠 ተነስታባቸዋለች ጭራሽ እስከ February መጨረሻ list የማያደርጉ ከሆነ scan ❌ የሚል ምልክት እነደሚለጠፍባቸው ተነግሯል በርግት countdown እየቆጠረ ነው ግን አይታመኑም እሚሆነውን አብረን እናያለን 👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤1🔥1🥰1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
የቻይናው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት
በተለቀቀ በቀናት ውስጥ በዓለም ላይ ተቀባይነት እያገኘ የመጣው የቻይናው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አጋዥ መተግበሪያ (DeepSeek) የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል::
ዲፕሲክ የአሜሪካውን ቻትጂፒት (ChatGPT) የሚፎካከር እና ተፈላጊነቱም እያደገ መሆኑ በተዘገበ በቀናት ውስጥ ነው ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት የደረሰበት::
ይህን ተከትሎም ዲፕሲክ በጊዜያዊነት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን መቀበል ከማቆሙ በስተቀር ሌሎች ተጠቃሚዎች መጠቀማቸውን እንደማያስተጏጉል አስታውቋል::
በአሜሪካ አፕ ስቶር እና ጎግል ስቶር ላይ በነጻ ከሚገኙ መተግበሪያዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ ሆኗል::
ይህን ተፈላጊነቱን ተከትሎም ሀገራት መተግበሪያውን መጠቀም አለመጠቀም ላይ የተለያዩ ምክረሃሳቦችን እየሰጡ ነው::
በዚህ ወቅት ዲፕሲክ የደረሰበት የሳይበር ጥቃት ከማን እንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም ከተፎካካሪዎቹ ሊሆን እንደሚችል ዘጋርዲያን ዘግቧል::
❤ @hamidtech10

❤1👍1🔥1
Forwarded from Zoo Family
SOLD OUT
Chameleons are gone!
Congratulations to everyone who managed to grab this amazing deal!

ስሙ one fund ነው
Investment bot ነው
Per refer 5ETB ነው የሚከፍለው
https://t.me/OneFundOfficial_Bot?start=817225293
Minimum withdrawal 100birr
ወደ ቦቱ ግቡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
የሚያመጣላችሁ 2 channel join በሉ ካልሆነ እንዳልተመዘገባችሁ ነው የሚቆጥርባችሁ
👍2❤1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10👍3❤1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
👀what paws 300k 465$ 🧐🧐 ወይኔ በላቸው 😁
ጅምር ስለሆነ ነው እየቀነሰ ይመጣል ግን ዋናው ነገር በትልቁ መጀመራቸውም አንድ ነገር ነው............በተለይ መልቲ ለሰራችሁ 🤝
ኖትኮይን ካስታወሳቹ 300$ 400$ ነበር ኋላ ወደ 100$ ቀንሷል ።
ኖትኮይን ካስታወሳቹ 300$ 400$ ነበር ኋላ ወደ 100$ ቀንሷል ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤3🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Paws Partners 😳🤯
Market cap 1B$ loading .... 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Check paws web
👍2❤1🔥1