ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
➡️ ZOO Rebus of the Day

  
✏️ Answer:   wombat
          
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
የቻይናው ዲፕሲክ የሳይበር ጥቃት ደረሰበት

በተለቀቀ በቀናት ውስጥ በዓለም ላይ ተቀባይነት እያገኘ የመጣው የቻይናው አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ አጋዥ መተግበሪያ (DeepSeek) የሳይበር ጥቃት እንደደረሰበት ተዘግቧል::

ዲፕሲክ የአሜሪካውን ቻትጂፒት (ChatGPT) የሚፎካከር እና ተፈላጊነቱም እያደገ መሆኑ በተዘገበ በቀናት ውስጥ ነው ከፍተኛ የተባለ የሳይበር ጥቃት የደረሰበት::

ይህን ተከትሎም ዲፕሲክ በጊዜያዊነት አዳዲስ ተጠቃሚዎችን መቀበል ከማቆሙ በስተቀር ሌሎች ተጠቃሚዎች መጠቀማቸውን እንደማያስተጏጉል አስታውቋል::

በአሜሪካ አፕ ስቶር እና ጎግል ስቶር ላይ በነጻ ከሚገኙ መተግበሪያዎች ከፍተኛ ተወዳጅነትን ያገኘ ሆኗል::

ይህን ተፈላጊነቱን ተከትሎም ሀገራት መተግበሪያውን መጠቀም አለመጠቀም ላይ የተለያዩ ምክረሃሳቦችን እየሰጡ ነው::

በዚህ ወቅት ዲፕሲክ የደረሰበት የሳይበር ጥቃት ከማን እንደሆነ በግልፅ ባይታወቅም ከተፎካካሪዎቹ ሊሆን እንደሚችል ዘጋርዲያን ዘግቧል::

❤ @hamidtech10
❤@hamidtech10
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1
Forwarded from Zoo Family
SOLD OUT

Chameleons are gone!

Congratulations to everyone who managed to grab this amazing deal!
❤1👍1🔥1
የ Paws Premarket Magic Eden ላይ እንደሚሆን ታውቋል!!

Magic Eden ማለት ልክ እንደ የ NFT መገበያያ Platform ነው ለመገበያየትም የተወሰነ ያህል Solana ለ fee ያስፈልጋል!!
👍3❤1🔥1
Zoo Game - Riddle & Rebus !

◦ Riddle : Dik-Dik
◦ Rebus : Wombat
👍2❤1🥰1
Paws new partner task
❤4😱2👍1🔥1
Caps Day 2 መቷል ለመስራት ወደ caps Bot ከመግባታቹ በፊት ስልካቹት ዘቅዝቃቹት ግቡና ሞክሩት 👍
👍5🔥3❤1🥰1
❤️‍🔥❤️‍🔥Fam Per refer 5ETB በ telebirr , CBE እና አቢሲንያ ባንክ የሚከፍል bot ይዤ መጥቻለሁ 🫠

ስሙ one fund ነው✅️
Investment bot ነው✅️
Per refer 5ETB ነው የሚከፍለው ✅

⬅️ይህን bot መጀመር የምትፈልጉ link :

https://t.me/OneFundOfficial_Bot?start=817225293

Minimum withdrawal 100birr 💸

ወደ ቦቱ ግቡ ⬅️ share phone number ⬅️channel join ማድረግ⬅️ done ✅
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🔥1
አሁን ከአንድ ሰዓት ቡኃላ በክሪፕቶም ሆነ forex ማርኬቱ ላይ ከፍተኛ የሆነ ተፅኖ ያለው ዜና ከወደ አሜሪካ ይሰማል...

በ ዓመት ስምንት ጊዜ ብቻ የሚካሄደው FOMC (Federal Open Market Committee) በአሜሪካ ኢኮኖሚ ውስጥ ምን ያህል ገንዘብ መኖር እንዳለበት እና የወለድ ተመኖችን ለመጨመር ወይም ለመቀነስ የሚወስን በአሜሪካ ፌደራል ሪዘርቭ ውስጥ ያለ ቡድን ነው ።


ምን ታስባላችሁ
👍3❤1🔥1
👀what paws 300k 465$ 🧐🧐

ወይኔ በላቸው 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥10👍3❤1
Paws Partners 😳🤯
👍2🔥2❤1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
👀what paws 300k 465$ 🧐🧐 ወይኔ በላቸው 😁
ጅምር ስለሆነ ነው እየቀነሰ ይመጣል ግን ዋናው ነገር በትልቁ መጀመራቸውም አንድ ነገር ነው............በተለይ መልቲ ለሰራችሁ 🤝

ኖትኮይን ካስታወሳቹ 300$ 400$ ነበር ኋላ ወደ 100$ ቀንሷል ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤3🥰1
እሁን ሰርቷል paws 🐾
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=oasA6uBL
👍5🔥1🥰1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Paws Partners 😳🤯
Market cap 1B$ loading .... 😁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤1🥰1
Paws voucher መሸጥ የሚችሉት 300k paws ያላቸው ብቻ ናቸው
👍8❤1🔥1
ቲክቶክ account የሚገዛ High view አለው Dm 👉@am_artof☑️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1🔥1🥰1👏1🎉1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
ጅምር ስለሆነ ነው እየቀነሰ ይመጣል ግን ዋናው ነገር በትልቁ መጀመራቸውም አንድ ነገር ነው............በተለይ መልቲ ለሰራችሁ 🤝 ኖትኮይን ካስታወሳቹ 300$ 400$ ነበር ኋላ ወደ 100$ ቀንሷል ።
Video ልሰራላችሁ ነበር Magic eden website ብዙ ሰው እያስተናገደ ስለሆነ እየሰራ አይደለም ለዚህም ቪዲዮ መስራት አይመቺም 🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🫡3🙏1😭1