Caps new code ->>
ካልታያቹ screen rotate አርጋቹ ሞክሩ በተጨማሪም እስካሁን እየሰራ አይደለም ተዘጋጅታቹ ከማለቁ በፊት ስሩ
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=817225293
STAKING ካልታያቹ screen rotate አርጋቹ ሞክሩ በተጨማሪም እስካሁን እየሰራ አይደለም ተዘጋጅታቹ ከማለቁ በፊት ስሩ
https://t.me/DurovCapsBot/caps?startapp=817225293
❤1👍1🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥2👍1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
እረ family ማርኬቱ ደማ 🟥 🟥
የዛሬ market ኤሄን ይመስላል
ሁሉንም ቶክኖች በጣም እያሽቆለቆሉ ነው🔽 🔽 🔽 🔽 ምክንያቱ ምን ይመስላቹሀል ?እስቲ ሀሳባቹ ኮሜንት ስር አስቀምጡ 😡 አይ Trump እሱ ቃል በተተነፈሰ ቁጥር የኛ ነብስ ከፍ ዝቅ ይበል😂 😂
exchangochu ሁሉ ደም በደም ሆኑኮ ወገን አይይይይ🔽 🔽 🔽 🔽
ሁሉንም ቶክኖች በጣም እያሽቆለቆሉ ነው
exchangochu ሁሉ ደም በደም ሆኑኮ ወገን አይይይይ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
የአሜሪካ STOCKS MARKET ከ COVID በኋላ ከሚባለው በላይ በከፍተኛ ሁኔታ DUMP እያደረጉ ነው " ይህ ብቻ አይደለም የካናዳ ዶላር እና የሜክሲኮ ፔሶ የመግዛት አቅሙ በጣም ተዳክሟል 🙂 ይህ ሁሉ እየተፈጠረ ያለው ዶናልድ ትራንፕ በከፈቱት የንግድ ጦርነት ሳቢያ ነው
በዚህ ውጥረት ካናዳውያን ባለሀብቶች ከአሜሪካ STOCKS MARKET እራሳቸውን እያገለሉ ሲሆን ካናዳ እና ሜክሲኮ የአሜሪካ ምርት አንጠቀምም በማለት ህዝቡ ተቃውሞውን እየገለፀ ነው "
አሜሪካ ካናዳ ላይ እና ሜክሲኮ ላይ 25% ታሪፍ የጣለችባቸው ሲሆን ቻይና ላይ ግን 10% ታሪፍ ነው የጣለችው ::
በኔ ሀሳብ አሜሪካ ከካናዳ እና ከሜክሲኮ ጋር የገባችው የንግድ ጦርነት ከበድ ያለም ቢሆን ትቋቋመው ይሆናል " ነገር ግን ከቻይና ጋር የንግድ ጦርነት ውስጥ ከገባች አይታው የማታውቀው የኢኮኖሚ ድቀት ውስጥ መግባቷ አይቀሬ ነው ""
በቀጣይ ደግሞ አውሮፓ ህብረት ላይ እና BRICS ተረኛ መሆናቸው የሚያጠራጥር አይደለም
ለምን ግን አርፎ አይቀመጥም 😁 ጭር ሲል አልወድም ሆነ ሰውየው

👍2❤1🔥1
Dogs ባለፈዉ Daily Check In የሰራቹ : ሽልማቱ ታዉቋል Sticker ነዉ ። ይሄን Sticker ወደፊት ወደ Nft ቀይራቹ መሸጥ ትችላላችሁ ።
- Network ስለተጨናነቀ ቶሎ ላይሰራ ይችላል ደጋግማችሁ ሞክሩት ።
- Network ስለተጨናነቀ ቶሎ ላይሰራ ይችላል ደጋግማችሁ ሞክሩት ።
😁4👍2❤1🔥1
Memhash 99.3% ተጠናቋል ፤ እስከ ምሽት ያልቃል
1 ቢልየን ሰፕላይ
1 ሚልየን ብሎክ
እያለ ይቀጥላል እስከ 10ኛ ድረስ 100$ እየጨመረ ይሄዳል
የምትሰሩ ሞክሩት አይታወቅም መልካም እድል 🙂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2❤1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
🐾 PAWS ❤️ Last chance to get your bonus! 🎰 We give you 1 free spin 🌐 @PAWS_airbot
Family ad newu
👍2❤1🔥1🙉1