ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Paws ላይ ከትላንት ማታ ጀምሮ መነጋገርያ የሆነው በ February 27 paws Claim ይጀመራል ሲባል ቆይቷል !

ነገርግን Official እናዳልሆነና ምንም አይነት ነገር ከዚህ ነገር ጋር የተያያዘ ነገር post አላደረግንም ብለዋል  ይሄ ሁሉ የሚመጣው ከ Fake እና  scammer ሰዋች እንደሆነ የ Paws team ተናግሯል ::
👍3❤1🔥1
🚨 Paws ላይ ከእንግዲ Nft pre market ሚንት ማድረግ ተዘግቷል !

ከአሁን ቡሃላ 300,000 paws point ያለው ሰው Mint ማድረግ ወይም በማርኬትፕሌሱ ላይ መሸጥ አይችልም ከሊስት በፊት ።

ከዚህ ቀደም ያስመዘገባቹ ካላቹ የናንተ እስኪሸጥ መጠበቅ ትችላላቹ ካልተሸጠ በሊስት ጊዜ ተመላሽ ሆኖላቹ ቶክን ይሰጣቹሃል ።
👍5
🧢Caps በተጨማሪ Daily Check አምጥተዋል በየቀኑ እየገባችሁ Claim ማድረግ እንዳትረሱ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤1🔥1
Memhash በቢትጌት 🔥

Memhash በCex ኤክስቼንጅ ሊስት ይደረጋል የሚለውን ቢትጌት ላይ መመልከት ችለናል ።

ሚምሃሽ ዲፖዚት አድሬስ በቢትጌት ተካቷል 🤌🔥
👍6❤2🔥1
ZOO በ bitget Exchange deposit ማድረጊያ Address ተካቷል
👍8❤1🔥1
ጀመዓው 👍👍

BE READY

የመጨረሻው 1 riddleም ዛሬ ነው ሚለቀቀው እና ተዘጋጁ 😉

እድል አይታወቅም $5000 Dollar የናንተ ሊሆን ይችላል 🤝
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4❤2🔥1🙉1
የባሰ አለ አሉ 😂😂

ለማንኛውም 10M የሰራ ሰው $1 ያገኛል የሚል ተስፋ አለኝ 😂😂
👍5❤2🥰1
Zoo ካላቹ point ላይ 3 ዜሮ ተቀንሷል።

🔺Total Supply 264Billion $ZOO
❤3👍1🔥1
Donot daliy combo
❤1👍1🔥1
132K zoo = 0.5$ 👀
0.000004$
😁10🔥3👍2❤1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
132K zoo = 0.5$ 👀 0.000004$
አሁን ተስፋችን paws ነው 🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍9❤2🔥2
The next big announcement will be the TGE date once we all the confirmations

Animals are done it's paws time let's go
👍3
®windows10

አሁን ላይ ተወዳጁ እና ብዙ ሰው የሚጠቀመው የwindows version windows 10 ከOctober 14 2025 ጀምሮ ምንም አይነት support እንደማያገኝ windows አሳወቀ ።

ይህም ሲባል የsoftware update አይኖረውም፣ አዳዲስ features አይካተቱበትም፣ ጥቃቅን ስህተቶች አይስተካከሉለትም።

windows 10 ከዚህ በኋም የሚሰራ ሲሆን ነገር ግን አንዳንድ የደህንነት ችግሮች ሊኖሩት ይችላሉ።

62 በመቶ የwindows ተጠቃሚ windows 10 የሚጠቀም ሲሆን ይህም የሆነው ባሉት features እና በርካታ ኮምፒውተሮች ጋር ያለምንም ችግር install መሆን ስለሚችል ነው።
👍7❤1🔥1🥰1😭1
#Zoo
✅3 zero ይቀንሳል ባሉት መሰረት ተቀንሷል።

አሁን ባለው ሂሳብ እኔ የማገኝው 0.25$😂😂😂

የናንተን Comment አድርጉልኝ
😁4❤1👍1🔥1
🙂ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌

TELEGRAM FOREVER 🫡
👍4🔥2🤣2❤1😁1
🐾PAWS Allocation Checker Soon


እስቲ Paws የሰራቹ React🔥
🔥38👍4🥰2
ZOO some UPDATE

February 17 ያለንን Zoo token Claim ማድረግ ይጀመራል

February 22 ያለንን Zoo token Claim ማድረግ ያበቃል

February 25 Official Zoo በ Exchange List ይደረጋል

እስቲ Zoo የሰራቹ Reaction 🔥
🔥7👍3🥰1🎉1
Airdrops listed this month

1 Zoo

2 paws

3 memhash

4 wecoin

5 tapswap
👍5🔥2❤1
Donot daliy combo
👍2❤1🥰1
🔔Walletium Airdrop

✔️ Walletium Airdrop ሰዎችን በመጋበዝ ዶላር መስራት ትችላላችሁ

💵 የሰራችሁትን ዶላር ወደ ፈለጋችሁት Wallet መላክ የምትችሉት ከ7 ቀን በኋላ ነው።

✔️ ከ7 ቀን በኋላ እንዴት ወደ ፈለጋችሁት Wallet ዶላሩን ማውጣት እንደምትችሉ Video የምንሰራላችሁ ይሆናል።

አሁን ባለው ዋጋ 10 ሰው ስትጋብዙ 5$ ይሰጣችኋል
👏

ለመጀመር
➡️ https://t.me/walletiumbot/walletium?startapp=ref_817225293
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3🔥1🥰1