ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🚨Taps ቶሎ በሉ

Group lay የተጠየቀ ወሳኝ ጥያቄ

ቶሎ ለመሸጥ ማረግ ያለባችሁ trade (sell) ማረጊያ ዉስጥ ትገቡና Taps/usdt ሚለው ላይ sell የሚለውን ትነካላቹ

Order type⚠️

MARKET ✅

ከዛ ያላችሁን token እንዳለ ፃፉትና sell አርጉት ወይም ሚመጣውን መስመር 100% እስኪሆን ወደ ቀኝ ሳቡት

ተሸጠ ማለት ነው ✅.. ቶሎ ዋጋው ሳይቀንስ ወደ stable coin (usdt)$ ቀየራቹት ማለት ነው

ከዛ ተረጋግታቹ በ p2p ወደ ብይር መሸጥ ነው
react እያረግን 🥂
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
2👍8❤2🔥2
Listed
👍4❤1🔥1
MEXC
👍4🙈2❤1🔥1
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
MEXC
ወይኔ በላቸው 😂😂
🥰3👍1🔥1
😁10❤1🔥1
አሪፍ ገንዘብ መስሪያ አሁን ከ bitget withdrawal ሲከፈት ከ bitget ወደ mexc taps token በመላክ ያላቹን ገንዘብ double ማረግ ትችላላቹ👍

😏 From bitget to Mexc

withdrawal አልተከፈተም እስካሁን ሲከፈት ሞክሩት 🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
ስንት ሰራችሁ ?😂 ይባላል እንዴ 😅🤔
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁6👍1🥰1
Hamster ምን በደለን 😂
👍7😁2🔥1
ለማንኛውም በ SPECIAL እርጥብ ገዝተን ፏ ማለት ነው ሲጀመር ገንዘብ ደስታን አይገዛም🤭እኔ አላልኩ 😂
😁9❤1🔥1
ሰላም FAMILY እንደምን ዋላችሁ
ለነገሩ Tapswap እያለ ምን ሰላም አለ🥹

●ስለ ZOO አስፈላጊ መረጃ ላጋራቹ
ባለፈው እንደተናገሩት February 17 ማለትም ዛሬ የተሰጣቹን Token በCex Exchange ያለምንም Fee ማውጣት ትችላላችሁ ነገር ሰዓቱ አልታወቀም
List Of Exchanges:
● Bybit
● Bitget
● kucoin

February 22 ደግሞ በነፃ ወይም ያለምንም Gasfee ወደ Exchange መላክ ይቆማል ከዛ ቶክናቹ ወደ ላካችሁት Exchange  መግባት ይጀምራል።

February 25 ደግሞ በOnchain Claim ይጀምራል።
● በTonkeeper
● በTonspace
● በTonHub እና በሌሎችም የOnchain አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ።

ማስጠንቀቂያ:ይህ መረጃ ካንዳንድ የZoo መረጃ ከሚለቀቅባቸው ቻናሎች እና  የተገኘ እንጂ ከትክክለኛ Zoo Chanal የተነገረ አይደለም!!
👍6❤1🔥1
በ Telegram አዲሱ Update መሰረት የቻናል ባለቤቶች የምትፖስቱት Video ላይ Covers Photo ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄም ቪዲዮዎቻችሁ የበለጠ ሳቢ እንዲሆኑ ያደርግላችኋል✨

Cover Photo ማለት ልክ Youtube ላይ Thumbnail እንደሚደረገው ማለት ነው🎥

ይሄን Feature ለማግኘት Official Telegram App Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ👍

በተጨማሪ በየቻናሎች ላይ ሜምበሮች Gift የምትሰጡት አማራጭ አምጥተዋል🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1
Zoo በ Kucoin Exchange February 25 List ይደረጋል 🥂
🥰3👍2🔥1
ቀልደኛው paws በድጋሚ አሁን የምራችንን ነው የመጨረሻ ታስክ ብለው እያላገጡ ነው 😂😂😂
👍3❤1🔥1
ሌላም Partnership Task
👍3❤1🔥1
💳Virtual MasterCard 💳
ለምትፈልጉ Big Discount
🎉በዚህ Wise MasterCard
🤔Netflix 📌📗
🤔Tiktok coin 😎
🤔Telegram premium 😎እና Star ለመግዛት 😀
🤔online shoping🛍
🤔GAME Topup ለማረግ💡
🤔🚚 🤓እቃ ለማስመጣት🚔🚨
🤔UPWork ክፍያ ለመቀበል

✨እንዲሁም ለማንኛውም አይነት የOnline ክፍያ ለመፈፀም የሚያገለግል Card ነው ‼️
💱ከውስጡ $ ስትጨርሱ በቀጥታ ከBinance🛒 ወይም በ PAYPAL 📘 Deposit በማረግ መሙላት ትችላላችሁ ።
🛍Price FULL VERIFIED 2000 ETB💰
🪪PASSPORT ካላቹ 1500 ETB💰
💸 CARD EXPIRED AFTER 6 YEARS💸
🔔ከኛ ጋር ይህ MASTERCARD ሲገዙ የተወሰደ 1 አመት ዋስትና ያገኛሉ 🛡

https://t.me/champdealer
🤝 ለማዘዝ: @CHAMP3152
ያናግሩን ወይም በ 0900607241 📞📞
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3❤1👍1
Zoo withdraw ተጀምሯል

Bitget
Kucoin
Gateio
👍3❤1🥰1
🐾•PAWS " የአሁኑ የመጨረሻ መሆኑን

•እና TOKEN ALLOCATION CALCULATE በመደረግ ላይ እንዳለና እያለቀም እንደሆነ ገልፀዋል

•በሚመጡት ቀናት ALLOCATION CHECKER LIVE እንደሚሆንም ተናግረዋል😎

በተረፈ መልካም ምሽት ቸር ወሬ ያሰማን🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🥰2🔥1