ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ለማንኛውም በ SPECIAL እርጥብ ገዝተን ፏ ማለት ነው ሲጀመር ገንዘብ ደስታን አይገዛም🤭እኔ አላልኩ 😂
😁9❤1🔥1
ሰላም FAMILY እንደምን ዋላችሁ
ለነገሩ Tapswap እያለ ምን ሰላም አለ🥹

●ስለ ZOO አስፈላጊ መረጃ ላጋራቹ
ባለፈው እንደተናገሩት February 17 ማለትም ዛሬ የተሰጣቹን Token በCex Exchange ያለምንም Fee ማውጣት ትችላላችሁ ነገር ሰዓቱ አልታወቀም
List Of Exchanges:
● Bybit
● Bitget
● kucoin

February 22 ደግሞ በነፃ ወይም ያለምንም Gasfee ወደ Exchange መላክ ይቆማል ከዛ ቶክናቹ ወደ ላካችሁት Exchange  መግባት ይጀምራል።

February 25 ደግሞ በOnchain Claim ይጀምራል።
● በTonkeeper
● በTonspace
● በTonHub እና በሌሎችም የOnchain አማራጮች ማውጣት ትችላላችሁ።

ማስጠንቀቂያ:ይህ መረጃ ካንዳንድ የZoo መረጃ ከሚለቀቅባቸው ቻናሎች እና  የተገኘ እንጂ ከትክክለኛ Zoo Chanal የተነገረ አይደለም!!
👍6❤1🔥1
በ Telegram አዲሱ Update መሰረት የቻናል ባለቤቶች የምትፖስቱት Video ላይ Covers Photo ማድረግ ትችላላችሁ። ይሄም ቪዲዮዎቻችሁ የበለጠ ሳቢ እንዲሆኑ ያደርግላችኋል✨

Cover Photo ማለት ልክ Youtube ላይ Thumbnail እንደሚደረገው ማለት ነው🎥

ይሄን Feature ለማግኘት Official Telegram App Update በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ👍

በተጨማሪ በየቻናሎች ላይ ሜምበሮች Gift የምትሰጡት አማራጭ አምጥተዋል🎁
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🔥1
Zoo በ Kucoin Exchange February 25 List ይደረጋል 🥂
🥰3👍2🔥1
ቀልደኛው paws በድጋሚ አሁን የምራችንን ነው የመጨረሻ ታስክ ብለው እያላገጡ ነው 😂😂😂
👍3❤1🔥1
ሌላም Partnership Task
👍3❤1🔥1
💳Virtual MasterCard 💳
ለምትፈልጉ Big Discount
🎉በዚህ Wise MasterCard
🤔Netflix 📌📗
🤔Tiktok coin 😎
🤔Telegram premium 😎እና Star ለመግዛት 😀
🤔online shoping🛍
🤔GAME Topup ለማረግ💡
🤔🚚 🤓እቃ ለማስመጣት🚔🚨
🤔UPWork ክፍያ ለመቀበል

✨እንዲሁም ለማንኛውም አይነት የOnline ክፍያ ለመፈፀም የሚያገለግል Card ነው ‼️
💱ከውስጡ $ ስትጨርሱ በቀጥታ ከBinance🛒 ወይም በ PAYPAL 📘 Deposit በማረግ መሙላት ትችላላችሁ ።
🛍Price FULL VERIFIED 2000 ETB💰
🪪PASSPORT ካላቹ 1500 ETB💰
💸 CARD EXPIRED AFTER 6 YEARS💸
🔔ከኛ ጋር ይህ MASTERCARD ሲገዙ የተወሰደ 1 አመት ዋስትና ያገኛሉ 🛡

https://t.me/champdealer
🤝 ለማዘዝ: @CHAMP3152
ያናግሩን ወይም በ 0900607241 📞📞
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3❤1👍1
Zoo withdraw ተጀምሯል

Bitget
Kucoin
Gateio
👍3❤1🥰1
🐾•PAWS " የአሁኑ የመጨረሻ መሆኑን

•እና TOKEN ALLOCATION CALCULATE በመደረግ ላይ እንዳለና እያለቀም እንደሆነ ገልፀዋል

•በሚመጡት ቀናት ALLOCATION CHECKER LIVE እንደሚሆንም ተናግረዋል😎

በተረፈ መልካም ምሽት ቸር ወሬ ያሰማን🙏
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍11🥰2🔥1
Magic Newton raised $83M

Register  https://magicnewton.com/portal?referral=wfiyrfmz1bfu5jjy

83M$ raised

✅ ከዛም በEmail Address ተመዝገቡና የሚላክላችሁን Code አስገብታችሁ Verify በሉት

✅ ከዛም Explore Quests የሚለው ውስጥ ገብታችሁ ያሉትን Main እና Side Quests ስሩ

✅ በ24 ሰዓት አንዴ እየገባችሁ ተጨማሪ ቦነስ ለማግኘት Mystery Roll አድርጉ
👍3❤1🔥1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
BKR Forex Zone
We Manage Accounts with our Expert Analysis on Forex Market with Proper SL and TPs.
Join our Telegram Forex Signals Channel now for Proof of our Client Profits.
Join Now and Earn High Profits;
https://t.me/bkrforexzone
Paws task ሊያልቅ 1:30 ነው የቀረው ያልሰራችሁ ስሩት።
👍3❤1🥰1
Bravecom.brave.browserv1.75.178 (1).apk
212.4 MB
Google ላይ ማስታወቂያ ላማረራችሁ ከማስታወቂያ የጸዳ browser
👍2❤1🔥1
Memhash በዚህ ሳምንት Claiming የሚጀመር ሲሆን.. ይፋ በሚደረጉ ኤክስቼንጆች Withdraw ማድረግ ይጀመራል

MEXC ዛሬ ይፋ ባደረጉት ዜና በዚህ ሳምንት ወደነሱ Exchange Claim ማድረግ እንደምትችሉ አሳውቀዋል.

Memhash list የሚሆንበት ሌሎች ኤክቼንጆች ሲመጡ የምናደርሳችሁ ይሆናል

Listing ቀን እና ሰዓት በቅርቡ ይፋ ይደረጋል
👍2❤1🔥1
sol አሁን ለይ🔽
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3❤1🔥1
እያንዳንዱ ዳታ ወደ ዌብሳይቱ ትራንስፈር ተደርጓል.........ከእንግዲ paws ቦት አይሰራም ።

ይሄም ማለት ከዚህ ቀደም ቬሪፋይ ለማድረግ chrome ከተጠቀማቹ በchrome ፤ browser ከተጠቀማቹም በbrowser እዛ ገብታቹ ማግኘት ትችላላቹ

block Ban ምናምን አይደለም ዳታው ነው ወደ ዌብሳይታቸው ትራንስፈር የተደረገው ።
👍1