ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.92K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
https://t.me/GenkiMinerBot/GenkiMiner?startapp=yGNBplh6

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
❤2👍2🔥1
የ treasury የዛሬ ገፅታ ይሄንን ይመስላል።

ምን ይመስላችኋል። የpaws ምልክትም አለበት። ዶግስም በቴሌግራም ቻናላቸው ፍንጭ ሰጥቷል። የnotpixel ምልክትም አለበት።

ይሄ ነገር ምን ይሆን? ምን ታስባላችሁ።

https://t.me/treasury_official_bot/app?startapp=817225293
👍3❤1🔥1
✌️ቴሌግራም እንደ ቲክቶክ ጊፍት እንደጀመረ ሰምታቹዋል .....

ቴሌግራም በአዲሱ ፊዎቸሩ ላይ አንድ ግለሰብ ለተመቸው ቻናል አልያም ፖስት አልያም ደሞ ግለሰብ መበረታቻ እንዲሆን በማለት እንደሌሎች ፕላትፎርሞች ጊፍት አዘጋጅተዋል።

ጊፍት ስታር ካላቹ ከ 15ስታር ጀምሮ መግዛት የምችሉ ሲሆን ከ 249 ብር አንስቶ እሰከ 390ሺ ብር ድረስ የጊፍት ቦክስ መያዝም ሆነ ስጦት መሰጠት ተጀምሯል።

እኛን ደገፍ ማድረግ የምትፈልጉ ጊፍተሮች ጊዜው አሁን ነው 🙌

TELEGRAM FOREVER 🫡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤1🔥1😁1
Forwarded from Cats&Dogs
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤2🥰1
#paws kucoin confirmed

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
👍9❤3🔥1
Forwarded from Watcher Guru
JUST IN: Over $1.3 trillion was added to the US stock market today.

@WatcherGuru
👍6❤1🔥1
✅የዶግስ ፕሮጀክት ነው እየባተለ ነው። እንዲሁም አሁን ቫይራል ሆነዋል።

🌀የቀረዉ 12 ቀን ነዉ

🤑በተመሳሳይ አዲሱን ኤርድሮፕ Blum ጭምር አስተዋውቆታል 👀

🐾paws ን ለመጀመሪያ ጊዜ blum ማስተዋወቁ ይታወሳል

🔗ለመጀመር ከታች ያለው ሊንክ ይጠቀሙ👇
https://t.me/treasury_official_bot

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥7❤2👍2
Paws term and conditions የሚለውን ያነበበ አለ?

ፓውስ term and conditions ላይ airdrop የማያገኙ ሃገራት ዘርዘሮ ነበር። እናም ብዙ ሰዎች ይህን ነገር የማምበብ ልምድ የላቸውም እና ከላይ የተዘረዘሩትን ሃገራት VPN ተጠቅማቹ ፓውስ website እንዳትከፍቱ።


Ethiopia ፓውስ airdrop ከተፈቀደላቸው ሃገራት አንዷ ናት።
👍10😁3❤2👏2
ከ aliexpress ያዘዝኩትን እቃ unboxing video ልስራላቹሁ ?
Anonymous Poll
79%
አዎ👍
21%
አይ 🔥
👍4❤1🔥1
PAWS ሊስት ለመደረግ ሦስት ቀናቶች ብቻ..... ቀርተዋል። Binance በአዲሱ ሳምንት አዳዲስ የክሪፕቶ ፕሮጀክቶችን ዜና እንደሚሰማ ሊኖር እንደሚችል አይተናል...... ምናልባት PAWS ከዚህ ውስጥ አንዱ ይሆን? ውጤቱ ምንም ይሁን ምንም ብዙ ተስፋ ሳናደርግ መጠበቅ ጥሩ ነው።

እንደዚህ ተስፋ ልን የቻልነው ተጨማሪ ኤክስቼንጅ ሊኖር ይችላል በማለታቸው ነው እስካሁን ባይኖርም።

ለማንኛውም ወደ Exchange Claim ማድረግ ነገ አመሻሽ 12 ሰዓት ይዘጋል። በፋንተም በሶላና ዋሌት ክሌም ማድረግ March 18 ይከፈታል።

ሌላኛው አንዳንድ ቤተሰቦች ደግሞ multi የሰራን ምን ይሻላል እንላክ ወይ ያላችሁ ነው ውሳኔው የናንተ ነው። ግን በግል Multi ወደ Bitget ኤክስቼንጅ የተለያዩ Address በመጠቀም ሁሉንም ክሌም አድርጊያለሁ።
🔥2❤1👍1
⚡️⚡️⚡️Pavel Durov has left France and traveled to Dubai with court approval, AFP reports.

🔥 pavel durov ተለቀቀ 😊

Ton 🚀🚀
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8🔥2❤1
TON ከ PAVEL DUROVE ጋ አብሮ እየበረረ ነው
👍5❤1🔥1
Paypal 📱 account, Ton 🤑, Star⭐️, telegram premium ✅️

የምፈልጉ inbox 📥@hamidleo16✅️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1🥰1
Paws claim ያላደረጋቹ አሁኑኑ ማረግ እንዳትረሱ

◼️claim ምያበቃው ነገ March 16 ከረፋዱ 12:00 ስለሆነ ካሁኑ ሁሉንም ጨርሳቹ ጠብቁ

◼️paws list ሊደረግ 3 ቀን ብቻ ነው የቀረው March 18 ከ ቀኑ 7 ሰዓት list ሚደረግ ይሆናል

ለአሁን ያሉት exchange : Bybit, Bitget, Kucoin

🥹🤲ተጫኑ አይቆጥርም [👍🔥] 🥹⭐️

♡ ㅤ   ⎙ㅤ  ⌲          🔕   
ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ    ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ
👍12🔥3❤1
●Solana Blockchain ባለፉት 24 ሰዓታት $86 ሚሊዮን ዶላር የግብይት Transaction በማድረግ፣ በNetwork Activity ላይ የመጀመሪያውን ደረጃ ይዟል።(Ton)ም Top -15 ውስጥ መግባት ችሏል!
❤6👍1🥰1
⭐️Telegram 🔤🔤🔤🔤🔤  ከ Normal Telegram በምን ይለያያል ?

✅Telegram channel ላላችሁ bussines Owners የተለያዩ animated sticker በመጠቀም ደንበኞቻችሁን በሚስብ መልኩ ፖስት ማድረግ ያስችላል

✅በአንድ ጊዜ እስከ 4GB መጠን ያላው ፋይል መላክ ይቻላል።

✅ last seen recently ካደረጋችሁት
ጓደኞቻችሁን online መሆናቸውን የናንተን ሳያዩ ማየት ትችላላችሁ።

✅ኮንታክታችሁ ላይ ያለ ሰው ብቻ direct message እንዲልክላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

✅ማንኛውንም አይነት ፋይል እስከ 10 እጥፍ በሚደርስ የዳውንሎድ ፍጥነት ዳውንሎድ ማድረግእንችላለን።
✅ voice  (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይችላል።

✅ማንኛውንም ቪዲዮ ላይ ያለ ድምጽ (አማርኛን ጨምሮ) ወደ ጽሑፍ መቀየር ይቻላል።
►
✅ማንኛውንም ቋንቋ ከአንዱ ወደሌላው በቀላሉ መተርጎም ይቻላል፡፡

✅ምንም አይነት አላስፈላጊ ማስታወቂያ አይመጣላችሁ ፡፡
✅የተለያዩ የሚያማምሩ animated Premium አስቲክሮችን መጠቀም ይቻላል።

✅ ከቴሌግራም ስማችን ጎን ማረጋገጫ የሰማያዊ bage (✅) ምልክት ይኖራል፡፡

✅የቴሌግራም ስቶሪያችንን ማን እንዲያየውና እንዳያየው መወሰን ይቻላል።

✅Animated profile picture መጠቀም ይቻላል።
✅በ አንድ Device ከ3 በላይ የቴሌግራም አካውንት መክፈት
ይቻላል።
✅ረጅም የሆነ ፅሁፍ ፎቶ ወይም ቪዲዮ caption ላይ መጻፍ ይቻላል። (ይሄ ፊቸር ቴሌግራም ቻናል ላላችሁ እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው፡፡)

✅Verified badge on your profile Name
✅Atractive future for users and customers
✅Double Limits
✅Faster loading Time
✅Premium Sticker
✅Premium app icons
✅Animated profile pictures
✅1000 channels and groups
✅140 character for bio
✅Tags in saved message

⭐ premium ማድረግ እሚቻለው ለ 3ወር ለ 6 ወር እና ለ አንድ አመት ብቻ ነው

የአንድ ወር premium package የለም::


በዚሁ አጋጣሚ premium ማድረግ እምትፈልጉ  እንዲሁም  Ton እና እምትፈልጉ  በተመጣጣኝ price ከኛ ጋ ታገኛላችሁ ።

inbox
@hamidleo16⚡️
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6🔥3👍2