ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro

የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ C
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ   B
የspurpro መልስ  C
❤1👍1🔥1
Treasury secret Code : Balloon
❤1👍1🥰1
Telebirr እንደተለመደው እስከ 100,000 ብር አእንሸልማለን እያሉ ነዉ መሞከር ምትፈልጉ ካላችሁ መልካም እድል
👍3❤1🔥1
Google prompt engineering.pdf
8.3 MB
በሚመጡት ጥቂት አመታት ውስጥ አዲስ ከሚመጡ የስራ ዘርፎች ውስጥ prompt engineering አንዱ ነው።

እያንዳንዱ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ የተጠየቀውን ጥያቄ የሚመልሰው እኛ በምናስገባለት ፅሁፍ ላይ የተወሰነ ነው። ስለዚህ Prompt engineering ማለት አንድ AI Large Language Model (LLM) የተሻለ ውጤት እንዲሰጥ ምን አይነት ጥያቄ እናስገባ የሚለውን የምናጠናበት ዘርፍ ነው።

አለማችን በAI LLM እየተጥለቀለቀችበት ባለችበት በዚህ ዘመን ይህ ዘርፍ ከፍተኛ ትኩረት እያገኘ መጥቷል።
ሰሞኑን Google በPrompt engineering ላይ ትኩረት የሚያደርግ ባለ 69 ገፅ ዶክመንት ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህ ዶክመንት መሰረታዊ የPrompt engineering መረጃዎችን ይዟል።

ዶክመንቱን ከላይ አያይዘንላችኋል።
👍3🔥1🥰1
❓️Quote of the Day : 14 Apr
🙋‍♂ Answer : Henry Ford
🔗 Link : Hrum

#hrum
👍3❤1🔥1
Fam ያልገባላችሁ ያለው አማረጭ በተቻለ በOn chain Claim ማድረግ ነው። እነሱም በለቀቁት መሰረት፣ ቶክን ላለመቀበል ምክንያቶች ያሉት፡ የተሳሳተ UID በተከለከለ አገር መገኘት ወይም ቴክኒካል መዘግየት ናቸው። Bybit ደግሞ በተሳካ አድርሻለሁ ብሏል።

ነገ በon-Chain ነው ያለው አማራጭ።
🥰3❤1👍1
ወደ Bitgetም መግባት ጀምሯል 👋

ያልገባላችሁ ገና ስላላለቀ የሁላችሁም ቀስ በቀስ ይገባል!
👍2🥰2🔥1
Bybit በአጠቃላይ ለ 750 ሺህ ያህል ሰዎች paws ዊዝድሮ ያደረጉትን ቶክን ወደ ዋሌታቸው ማስገባቱን bybit ገልጿል።

Bybit መርጣቹ እስካሁን ወደ bybit ካልገባላቹ በነገው እለት በኦንቼን ነው ማውጣት የምትችሉት
👍4❤1🔥1
paws ነገ 8 ሰአት ሊስት ይደረጋል የተለየ ተአምር ካልተፈጠረ በቀር ምንም የሚራዘምም ነገር አይኖርም ! 80.6 ቢልየን ቶክናቸውን ከዋናው ዋሌታቸው ወደ Dex ልከዋል ።

ዛሬ ከቀኑ 8:00 ሰአት
👍7🔥1🥰1
በ ONCHAIN CLAIM ለማረግ FEE 5$ ነዉ


በአሉን በኛ ነው ሚያሳሉፉት 🔥
🔥4😁3👍1
Claim fee 5USDT መልቲ የሰራነው boom🤣
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥3👍1🥰1
❓️Quote of the Day : 16 Apr
🙋‍♂ Answer : Eleanor Roosevelt
🔗 Link : Hrum

#hrum
👍2❤1🔥1🤝1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
New platform, new opportunities, seize the opportunity and create a better tomorrow! Huawei 5G is a high-quality online work platform dedicated to creating a high-income platform for low-income people and people with dreams. To help you get a satisfactory income, please set the following goals:
1️⃣ Invite 1 new member to join your team every day and become a formal member.
2️⃣ Guide 1 B-level member to invite work every day to help them increase their income.
3️⃣ Help 1 B-level member to increase their income by leasing high-yield products every day.
Remember, you are here to make money, not to waste time. If you don't work hard today, your income will not change tomorrow.

Channel link: https://t.me/huawei5G_investors

Registration link:https://www.hw5ginvestors.com/?invitation_code=54119
👍1
Android ስልኮች ለቀናት ሳይከፈቱ ከቆዩ ራሳቸውን reboot ሊያደርጉ ነው።

የGoogle operating system የሆነው Android ተጠቃሚዎች ለሶስት ቀናት ያህል ስልኩን ካልከፈቱት ራሱን በራሱ reboot ያደርጋል።

ይህኛው የGoogle play service feature ስልኩን Before first unlock (BFU) ሁኔታ ላይ በመመለስ የመረጃን ደህንነት ይጨምራል ተብሏል።

Reboot በሚሆንበትም ጊዜ ስልኩ በ passcode/password እስከሚከፈት ድረስ እንደ fingerprint ያሉ የተለያዩ የባዩሜትሪክ መረጃዎች አይሰሩም። ይህም ከሆነ የተለያዩ የforensic መሳሪያዎችን በመጠቀም ስልኩ መከፈት እንዳይችል ይሆናል።

እንዲሁም reboot ሲሆን የተለያዩ ከስልኩ ጋር የተገናኙ ቀላል ችግሮች ሊቀረፉ ይችላሉ። አንድ ስልክ reboot በሚሆንበት ጊዜ ምንም አይነት መረጃዎች አይጠፉም።

አሁን ላይ ይህ feature የgoogle play services የመጨረሻ update በሚያገኙ ስልኮች ላይ ይገኛል።
👍2🔥1👏1
Ari Wallet Today Quiz
❤1👍1🔥1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
【DPK-AI ትሬዲንግ】 አውቶማቲክ መጠናዊ ስርዓቱ ዝቅተኛውን የዲጂታል ገንዘቦች መሸጫ ዋጋ እንደ BTC፣ ETH፣ USDT ወዘተ በዋና ልውውጦች ላይ መፈለግ እና በሰከንዶች ውስጥ በፍጥነት መግዛት ይችላል።

1.DPKAI-quantitative, ፈንዶች ተቀማጭ እና ማውጣት በራስ-ሰር ወደ መለያው ገቢ ይደረጋል.

2. VIP1-VIP11፣ መጠናዊ ተመላሾች 20% -35%.

3. ከ 25% ወደ 40% በመጨመር ብዙ ምንዛሬዎችን እና ብልጥ የኢንቨስትመንት ገቢን ይደግፉ.

4. መጠኗ በየ24 ሰዓቱ እንደገና ይጀመራል፣ እና እያንዳንዱ ሰው በቀን አንድ ጊዜ በመጠን የገቢ ንግድ ውስጥ መሳተፍ ይችላል።

5. የሶስተኛ ደረጃ ወኪል ግብዣ ሽልማቶችን ጠቁም። ብዙ ግብዣዎች ባደረጉ ቁጥር፣ የበለጠ ሽልማቶችን ያገኛሉ። ምንም ከፍተኛ ገደብ የለም [አንድ ሽልማት 10%, B ሽልማት 5%, C ሽልማት 3% = 18% ሽልማት]. እንደ ቲክቶክ፣ ፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ የዋትስአፕ ቡድን፣ የቴሌግራም ቡድን፣ ወዘተ ባሉ ማህበራዊ ሶፍትዌሮችዎ ላይ ለማጋራት የግብዣ ሊንኩን ይላኩ።

【DPK-AI ትሬዲንግ】 የምዝገባ አገናኝ፡ https://dpk-ai.com/#/register?ref=289837

【DPK-AI ትሬዲንግ】 የመስመር ላይ የደንበኞች አገልግሎት፡ https://chat.ssrchat.com/service/gomw2j
👍1🤔1