ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
❓️Quote of the Day : 09 May
🙋‍♂ Answer : Maya Angelou
🔗 Link : Hrum

#hrum
❤1👍1🔥1
#telegram_update

ቴሌግራም ከሳምንት በኋላ በድጋሚ አዲስ update የለቀቀ ሲሆን በዚህም በርካታ features ተካተውበታል። ከነዚህም መካከል፦

Gift marketplace
ቴሌግራም ላይ ያሉ collectable ጊፍቶችን በቀላሉ telegram starን በመጠቀም ከሌሎች ሰዎች መግዛት የሚያስችለን feature ነው። እንዲሁም ያለንን gift በመረጥነው ዋጋ መሸጥ እንችላለን። ወደ gift መስጫ tab ከገባን ቡኋላ resale የሚለውን በመጫን የፈለግነውን gift መግዛትና መላክ እንችላለን።

Sell Your Gifts for Stars
ይህኛው ደግሞ ያለንን collectable gift መሸጥ የሚያስችለን ሲሆን ይህንንም ለማድረግ ፕሮፋይላችን ላይ ወዳለው ጊፍት tab ከሄንድ በኋላ መሸጥ የምንፈልገውን gift አንዴ ነክተን sell የሚለውን button መንካትና የፈለግነውን ዋጋ ማስገባት። ነገር ግን ሳይሸጥ ሀሳባችንን ከቀየርን እዛው ላይ ያለውን unlist የሚለውን button መንካት።

Post Several Stories at Once
በአንዴ ብዙ ቪድዮዎችን እና ፎቶዎችን story ማድረግ የሚያስችለን feature ነው። ይህም ከ1 በላይ story post በአንዴ post ስናደርግ ጊዜያችንን እና ጉልበታችንን ይቆጥብልናል።
👍4❤1🔥1
💥New platform

https://stxfunds.com/?invitation_code=C0F43

Video 👇👇👇
👍4❤1🔥1😭1
AdGuardcom.adguard.androidv4.9.50.apk
57.5 MB
ስልካችሁ ላይ ማስታወቂያ ላማረራችሁ 100% የሚያስቆምላችሁ ምርጥ አፕ
👍2❤1🔥1
ETH 🔥🔥🔥
👍1🔥1🥰1
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro

የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ A
የari wallet መልስ B
የmarina መልስ   A
የspurpro መልስ  B
👍2🥰2🔥1
❓️Quote of the Day : 11 May
🙋‍♂ Answer : John D. Rockefeller
🔗 Link : Hrum

#hrum
👍2❤1🔥1
ቻይና እና አሜሪካ የንግድ አቋማቸውን እያለሳላሱ ነው፡-

ቻይና ለጊዜው ታሪፍ ወደ 10% ዝቅ አርጋለች ; USA ወደ 30% በመቀነስ ትከተላለች

አንዴ ለቻይና 👏👏
👍4👏1
🥠 Hrum Quote of the day

👉     Ralph Marston


tasks የሚለው ገብታችሁ ስሩት። (የሚያገለግለው እስከ ነገ ማታ 1 ሰዓት ብቻ ነው።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍4🔥1🥰1
#ari_wallet #xenea #marina #spurpro

የari wallet፣ xenea ፣ marina እና spurpro  የዛሬ መልስ ይሄንን ይመስላል።

የxenea መልስ C (ሌሎችም መልስ መሆን ይችላሉ)
የari wallet መልስ A
የmarina መልስ   A
የspurpro መልስ  D
👍2
🔵ይሄ አፕልኬሽን የሶሻል ሚዲያ እና የ SMS ቴክስቶችን SAVE በማድረግ እናንተ ወይም ሌላ ሰው ቢያጠፋውም በቀላሉ ማግኘት እንድትችሉ ያደርጋችኋል 🔵

🔵ነገ ማብራሪያ ቪዲዮ ስለምለቅ እስከዛ ሞቅ አርጉት ❤️
🥰2👍1🔥1