ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
at least 20$ ፈንድ ያላቹ እና ena ሃሪፍ airdrop መስራት ምትፈልጉ inbox me @hopet23
Today's Crypto Market🩸
❤2👍1🔥1
🇺🇿ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አል-አድሀ በዐል በሰላም አደረሳችሁ.

🌙 Eid Mubarak 🌙

🌙 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🇺🇿
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥6❤1🥰1
❓ስቶቻችሁ PeoplePerhour ስለሚባለው ዌብሳይት ታቃላችሁ?

✔️Peopleperhour ልክ እንደ upwork,freelance,linkD..... የመሳሰሉት ቤታችሁ ቁጭ ብላችሁ ባላችሁ skill ስራ የምሰሩበት ዌብሳይት ነው ደስ የሚለው ነገር ደሞ እዚህ ዌብሳይት ላይ የሰራችሁትን ገንዘብ ቀጥታ ኢ/ያ በሚገኙበት በፈለጋችሁት ባንኮች ማውጣት ትችላላችሁ.

▶️የመስራት ፍላጎቱ ካላችሁ ስለ ዌብሳይቱ Tutorial የምሰራላችሁ ይሆናል በreaction አሳዩኝ👍❤️🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🔥2🥰1
#blum

ዛሬ ሌሊት 9 ሰዓት Snapshot ይደረጋል
🥰5❤2👏1
🌐እንደሚታወቀው እኛ ሀገር ኢ/ያ Paypal account መክፈት በጣም ያስቸግራል አንዴ ይሰራል ሲያሰኘው ደሞ እንቢ ይላል እና ለዚህ መፍትሔ ይዤላችሁ መጥቻለው online ላይ የሰራነውን ገንዘብ ቀጥታ ኢ/ያ በሚገኙት በማንኛውም ባንኮች እንድናውጣ የሚያስችለንን App ልጠቁማችሁ 'PAYONEER'ይባላል

▶️እና ብዙ ሰው Payoneer Account መክፈት ስለሚፈልግ በቀላሉ እንዴት እንደምከፍቱ ከ ሀ-ፖ ቪዲዮ የምሰራላችሁ ይሆናል reaction 🔥👍
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤10🔥5👍1🥰1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 [LAST CHANCE] ONLY 20 HOURS LEFT AND WE WILL PUMP A COIN ON POLONIEX! 🏆

🔥 JOIN NOW BEFORE WE GO PRIVATE!

This SUNDAY, we're launching our BIGGEST PUMP of the month – and YOU'RE INVITED FOR FREE!

💰 EXPECTED GAINS: 700%+

⏰ When: This Sunday at 14:00 GMT
📍 Where: POLONIEX.COM
💎 Why: We're going PRIVATE NEXT WEEK – this is your LAST FREE ENTRY!

🎯 HOW IT WORKS:

1️⃣ We drop the coin name in our +10 groups
2️⃣ EVERYONE BUYS at the same time
3️⃣ Price ROCKETS 700%+ (Our last pump did +1200%!)

⚠️ WARNING:

❌ Group goes PAID AFTER SUNDAY
❌ NO SECOND CHANCES – miss it, pay later!

👉 JOIN NOW BEFORE IT'S TOO LATE!
👍1
❤3🔥1🥰1
Blum UPDATE

Snapshot Done

Tokenomics are expected around next week.

Blum will go live on Blum app & DEXs not in CEXs
❤2🔥1👏1
ለተለያዩ ድረገፆች ወይ የማህበራዊ ሚድያ አካውንቶች የይለፍ ቃላትን ስንሰጥ የምንጠቀመው
⚫26 Uppercase letters
⚫26 Lowercase letters
⚫10 ቁጥሮችን
⚫32 የተለመዱ (special characters)ን ነው።
ይህም በአጠቃላይ በእንግሊዝኛ ኪቦርድ 94 ካራክተሮችን ለይለፍ ቃልነት እንጠቀማለን።

እንበልና አንድ ድረገፅ ላይ መጠቀም የምንችለው የይለፍ ቃል የካራክተሮች ርዝመት 8 ቢሆን በአጠቃላይ 94^8 = 6,095,689,385,410,816 ወይም 6.1 ኳንቲሊየን ወይም 6 ቢሊየን ቢሊየን የተለያዩ የይለፍ ቃሎችን መፍጠር እንችላለን።

በሳይበር ሴኪዩሪቲ ዘርፍ የይለፍ ቃል ለመስበር ከምንጠቀምባቸው መንገዶች መካከል ዋናው Brute-force attack ይባላል።

Brute-force attack ማለት 1 user ሊጠቀመው የሚችለውን የይለፍ ቃል ለማወቅ የተለያዩ የይለፍ ቃላትን በተደጋጋሚ እያስገቡ በመሞከር መስራቱን ማረጋገጥ ማለት ነው።ይህም በጣም አድካሚና ጊዜ የሚወስድ ቢሆንም ብዚ ጊዜ የተለመዱና ተገማች የይለፍ ቃላትን የሚጠቀሙ ሰዎችን በቀላሉ ሃክ ለማድረግ ይጠቅማል። Brute-force attack ተጠቅሞ የይለፍ ቃልን ለማወቅ የሚወስደው ጊዜ እንደምንጠቀመው የሃኪንግ ኮምፒውተር ፍጥነት፣ የተጠቀምነው የይለፍ ቃል ርዝመት እንዲሁም ተለዋዋጭነት (የተለያዩ ካራክተሮችን ቀላቅሎ መጠቀም) ላይ ይወሰናል።
safetydetectives.com ባወጣው ጥናት መሰረት በ2023 ብዙ ሰው የሚከተሉትን ቃላት በብዛት ለይለፍቃልነት ተጠቅመዋል።

123456, password, 123456789, 12345, 12345678, qwerty, 1234567, 111111, 1234567890, 123123, abc123, 1234, password1, iloveyou, 1q2w3e4r, 000000, qwerty123, zaq12wsx, dragon, sunshine, princess, letmein, 654321, monkey, 27653, 1qaz2wsx, 123321

አንድ ሃከር እነዚህን የይለፍ ቃላት በቀላሉ  crack ማድረግ የሚችል ሲሆን ምናልባት 1ዱን ፊደል Uppercase ብናደርገው ወይም special character ብናስገባ ግን ለመስበር እጅግ ከባድ ይሆናል።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1🥰1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
Investing in the sharing economy, shaping the future and wealth. Focused on long-term projects, with expected annual returns of 21% to 35%, ensuring steady growth and substantial rewards.

💯Launched on May 30, 2025.
👉Minimum investment: 16 USDT
👉Minimum withdrawal: 2 USDT
👉Each level is valid for 365 days
👉0 withdrawal fee.
👉Support: TRC-20,ERC-20 and BEP-20.
————
Level-1 Invest: 16 USDT 。Daily income 2 USDT
Level-2 Invest: 60 USDT 。Daily income 7.5 USDT
Level-3 Invest: 320 USDT。 Daily income 40 USDT
Level-4 Invest: 800 USDT。 Daily income 100 USDT
Level-5 Invest: 1600 USDT 。Daily income 205 USDT
Level-6 Invest: 3000 USDT。 Daily income 394 USDT
Level-7 Invest: 5000 USDT。 Daily income 675 USDT
Level-8 Invest: 12000 USDT。 Daily income 1666 USDT

Invest Links:https://felyx-bike.com/971dij
Telegram bot: @FelyxSharing_bot
❤1🔥1
Ye tech channel lay admin yehonachi @hamidleo16 awurugn
Wifi password

ኮምፒውተራችሁ ላይ ከዚህ በፊት save/connect የተደረገን wifi password ያለምንም ተጨማሪ software እንዴት ማግኘት እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

በመጀመሪያ cmd ብላችሁ windows ላይ በመፃፍ cmdን መክፈት።

በመቀጠልም ይህንን code መፃፍ፦
netsh wlan show profiles
ይህንን ፅፈን enter ከነካን በኋላ የዋይፋዮቹ ዝርዝር ይመጡላችኋል።

ከዚያም ይህንን code በድጋሚ መፃፍ
netsh wlan show profile name="NETWORK_NAME" key=clear
ነገር ግን network _name የሚለውን ፅሁፍ በናንተ wifi ስም ትተኩታላችሁ። ለምሳሌ የናንተ wifi ስም selam ቢሆን
netsh wlan show profile name="selam" key=clear ብላችሁ ትፅፋላችሁ።

በስተመጨሩሻም ከሚመጡላችሁ ዝርዝር መረጃዎች መካከል key content ከሚለው ፅሁፍ አጠገብ የዋይፋያችሁን password ታገኙታላችሁ።

ያልገባችሁ ካለ comment ላይ ይጠይቁን
።
❤6👍1🥰1👏1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 Invest in the sharing economy, shape the future, and build wealth!Focused on long-term projects with expected annual returns of 21% to 35% — ensuring steady growth and substantial rewards! 💰✨

🗓️ Launched on May 30, 2025
🔸 Minimum investment: 16 USDT
🔸 Minimum withdrawal: 2 USDT
⏳ Each level is valid for 365 days
💸 No withdrawal fee
🔗 Supports: TRC-20 | ERC-20 | BEP-20

Join now and unlock endless possibilities for the future! 🌟🤝

————

Invest Links:https://felyx-bike.com/gf3CA8
Telegram bot: @FelyxSharing_bot
🔥2❤1🥰1