ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
Ari and xenea today's quiz
❤1🔥1🥰1
የሆን acc 6.5k የሚገዛ inbox @hamidleo16
❤1🔥1🥰1
WhatsApp ማስታወቂያ ማሳየት ጀመረ።

WhatsApp በstatus ወይም story በሚጋራበት ታብ ላይ ማስታወቂያ ጀመረ። ይህም ተጠቃሚዎች የሰዎችን status ሲመከቱ የተለያየያ ማስታወቂያዎችን የሚመለከቱ ይሆናል።

ተጠቃሚዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት እንደ location, ቋንቋ እና የሚከተሏቸውን ቻናሎች non-sensitive መረጃዎች ብቻ አገልግሎት ላይ ይውላሉ።

ይሁን እንጅ እንደ chat history እና calls/ ጥሪዎች ያሉ መረጃዎች ሰዎች ምን አይነት ማስታወቂያ እንደሚፈልጉ ለመለየት አገልግሎት ላይ አይውሉም።

በተጨማሪም ማስታወቂያዎቹ ከstatus page ውጪ በinbox ወይም በchats አይታዩም።

የWhatsApp እናት ኩባንያ የሆነው meta ባለፈው አመት በማስታወቂያ $160 ቢልዮን ማግኘቱ አይዘነጋም።
❤1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚀 CITGO Investment Program

●Start with just 15 USDT
●Daily returns up to 11%
●Instant payout within 1 minute
●Valid for 365 days
●Works 24/7, including weekends
●Supports: TRC-20 / BEP-20 (USDT, USDC, TRX)

VIP1:  Invest: 15 USDT, daily income: 1.5 USDT
VIP2:  Invest: 65 USDT, daily income: 6.5 USDT
VIP3:  Invest: 160 USDT, daily income: 16 USDT
VIP4:  Invest: 400 USDT, daily income: 40 USDT
VIP5:  Invest: 1000 USDT, daily income: 102 USDT
VIP6:  Invest: 3000 USDT, daily income: 309 USDT
VIP7:  Invest: 6000 USDT, daily income: 620 USDT
VIP8:  Invest: 9000 USDT, daily income: 935 USDT
VIP9:  Invest: 18,000 USDT, daily income: 1,900 USDT
VIP10:  Invest: 38,000 USDT, daily income: 4,200 USDT

👥Team Bonus Program
Earn commissions from your referrals:
A-Level: 20%
B-Level: 2%
C-Level: 1%

Earning money link:https://cigoil.com/a926aK
👍2❤1🔥1
Matchain update

$MAT በ June 19, Mexc ላይ List ይደረጋል
❤1🥰1👏1
BLUM TGE COMING ....
❤2🔥1🥰1
የ8.4 ሚልዮን የzoom car ተጠቃሚዎች መረጃ ሀከሮች እጅ ገባ።

zoomcar በ2013 በሀገረ ህንድ የተመሰረተ የመኪና ኪራይ ፕላትፎርም ነው። ከህንድ በተጨማሪ በበርካታ ሀገሮች ቅርጫፍ በመክፈት ዝናን ያተረፈ ድርጅት ነው።

ተጠቃሚዎችም በzoom car platform አማካኝነት መኪና ማከራየት እና መከራየት ይችላሉ።

ይሁን እንጂ ሰሞኑን ባስተናገደው የሳይበር ጥቃጥ ምክንያት የሰዎች ሙሉ ስም፣ ስልክ ቁጥር፣ የኢሜል አድራሻ እና ታርጋ ቁጥር ያሉ መረጃዎች በጠላፊዎች እጅ ገብተዋል።

በጥቃቱ ወደ 8.4 ሚልዮን የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች መረጃቸውን አጥተዋል ተብሏል።
ድርጅቱም ለከፍተኛ ኪሳራ እንደተጋለጠ TechCrunch ዘግቧል።
❤3🔥1🥰1
✔️ Breaking News
💎Blum Allocation tomorrow
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🔥5❤1🥰1
Breaking!!!

16 billion login credentials leaked in world's largest data breach, affecting Apple, Google, Facebook, Telegram & more.

አለም ላይ ትልልቅ የተባሉ የመረጃ ድርጅቶች ከፍተኛ የሆነ የመረጃ ማፈትለቅ እንደገጠማቸው እየተዘገበ ነው።
❤1👍1🔥1
$Blum ስንት ቶክን ሰጣቹ
Anonymous Poll
46%
10-50
10%
50-100
13%
>100
32%
Not elegible /Dust
❤2🔥1🥰1
1 USDT 159+ ETB ALREADY 160
🔥6❤3🥰1
የሆን acc 5.5k የሚገዛ inbox @hamidleo16
🥰3❤1🔥1
#Blum in detail 😀


📌በመጀመርያ TGE ላይ claim የምታረጉ ከሆነ 30% claim ታረጋላቹ ቀሪው 70% Burn(ይቃጠላል) ይሆናል


📌ከ180 ቀን ማለትም 6 ወራት or 1/2 year በኋላ claim የምታረጉ ከሆነ ደግሞ 100% claim ማረግ ትችላላቹ ምንም አይነት token Burn አይደረግባቹም


✔️ Here’s how it works if you have 10 $BLUM:

Claim at Day 1 – 3 $BLUM
claimed, 7 $BLUM burned

Claim at Day 30 – 4.17 $BLUM claimed, 5.83 $BLUM burned

Claim at Day 90 – 6.50 $BLUM claimed, 3.50 $BLUM burned

Claim at Day 180 – 10 $BLUM claimed, 0 $BLUM burned


የቱን መረጣቹ?😑
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4😁2🔥1🥰1
JUST IN: Bitcoin falls under $101,000
❤2🔥1🥰1
🔴 $99,000 @bitcoin_price
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1🔥1🥰1