T22
የግድ Groupu ከActiveም በላይ Active መሆንን ይጠይቃል ካልሆነ Dont Expect anything
https://t.me/t22_robot?start=ref_817225293

🥰2❤1🔥1
Binance Red Packet GiveAway ልክ እንደ በፊቱ አሁንም የ #August ወርን Giveaway(ሽልማት) መስጠት ጀምሯል።
ከ 0.11$ ጀምሮ፤ እድለኛ ከሆናችሁ ደግሞ እስከ 5$ ልታገኙ ትችላላችሁ፤እድላችሁን ሞክሩ።
LINK👇👇
https://app.binance.com/uni-qr/6gDdH3dp?utm_medium=web_share_copy
አንድ ጊዜ በመንካት ወደ App ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።

❤1🔥1🥰1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
✅ Join the PTJG Channel – 100% FREE!
📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates
💰 Don’t miss your chance to catch those 💎 PTJG profits!
👉 Tap here to join now
📈 Accurate Forex Signals with High Win Rates
💰 Don’t miss your chance to catch those 💎 PTJG profits!
👉 Tap here to join now
Binance Red Packet GiveAway ልክ እንደ በፊቱ አሁንም የ #August ወርን Giveaway(ሽልማት) መስጠት ጀምሯል።
ከ 0.11$ ጀምሮ፤ እድለኛ ከሆናችሁ ደግሞ እስከ 5$ ልታገኙ ትችላላችሁ፤እድላችሁን ሞክሩ።
LINK👇👇
https://app.binance.com/uni-qr/6gDdH3dp?utm_medium=web_share_copy
አንድ ጊዜ በመንካት ወደ App ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
ከ 0.11$ ጀምሮ፤ እድለኛ ከሆናችሁ ደግሞ እስከ 5$ ልታገኙ ትችላላችሁ፤እድላችሁን ሞክሩ።
LINK👇👇
https://app.binance.com/uni-qr/6gDdH3dp?utm_medium=web_share_copy
አንድ ጊዜ በመንካት ወደ App ይወስዳችኃል ከዛን Claim ማድረግ ነው።
❤2🔥1🥰1
🚨 Grok Imagine በxAI ተመርቷል!
ኢሎን ማስክ ያቀረበው xAI አዲስ ቪዲዮ ፈጣሪ መተግበሪያ ይፋ ሆነ። ጽሑፍን ወደ ንቁ ቪዲዮ ከድምፅ ጋር የሚቀየር ነው። SuperGrok ለሚጠቀሙ ነው።
🎬 Google አዲስ ቪዲዮ አምራቾችን አሳየች!
Google Cloud በVertex AI ላይ Veo 3 እና Veo 3 Fast አስመዘገበች። Veo 3 የታላቅ ቪዲዮ ትርኢት ሲሆን, Veo 3 Fast ለፈጣን የማስታወቂያ ፈጠራ ነው።

🥰3❤2🔥1
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1🥰1
OpenAI GPT-5 ይፋ አደረገ
ይበልጥ ብልጥ፣ ፈጣን እና እንደሰው
OpenAI ይፋዊ በሆነ መልኩ እጅግ የላቀ የሆነውን ሞዴሉን GPT-5 አስጀምሯል።
አሁን ለሁሉም ተጠቃሚዎች ChatGPTን በከፍተኛ የማመዛዘን ችሎታ፣ ኮድ በመጻፍ፣ የጤና ምክር በመስጠት እና ግላዊ ማድረግ ("አስተሳሰብ አብሮ የተሰራ"፣ ሊበጁ የሚችሉ ስብዕናዎች፣ እና እንደ Gmail እና Google Calendar ካሉ መሳሪያዎች ጋር እንከን የለሽ ውህደት) አገልግሎት እየሰጠ ነው። GPT-5 በእውነታ ላይ የተመሠረተ ትክክለኛነት፣ የ'hallucinations' መቀነስ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ ምላሾች ላይ ትልቅ መሻሻሎችን ያመጣል፣ ነገር ግን OpenAI አሁንም ሙሉ AGI እንዳልሆነ አምኗል።

❤3🥰1
#tech_tip
Instagram ላይ ሳታስቡት ብዙ ጊዜያችሁን የምታጠፉ ከሆነ ይህንን setting ሞክሩት።
ፕሮፋይላችሁ ላይ ከገባችሁ በኋላ ሶስት ሰረዙን በመንካት Your activity ውስጥ ትገባላችሁ። ታች ላይ time spent የሚል ታገኛላችሁ። ይህም ዛሬ instagram ላይ ያጠፋችሁን ሰዓት ያሳያችኋል።
በተጨማሪም daily limit የሚለውን በመንካት ሰዓት መሙላትና የሞላችሁት ሰዓት ሲደርስ እንዲያስታውሳችሁ ማድረግ እንዲሁም sleeep mode on በማድረግ ሰዓትና ቀን በመሙላት በዛ ሰዓት notification እንዳይደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።
©bighabesha_softwares

❤2🔥1🥰1👏1