ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ብሔራዊ ባንክ እያስጠነቀቀ ነው። ለባንኮች የውጭ ምንዛሬ በበቂ መጠን ስለሰጠሁ በህጋዊ መንገድ ብቻ ዶላር መውሰድ ትችላላችሁ። በተመሳሳይ በጥቁር ገበያ ገንዘብ የምትልኩ ካላችሁ እንድታቆሙ ብሏል። ይህ ካልሆነ ግን ንብረታችሁን እስከመውረስ እርምጃ እወስዳለሁ ብሏል።

አንድ የአሜሪካን ዶላር በጥቁር ገበያ እስከ 174 ብር አካባቢ የተመነዘረው በዚህ ሳምንት ውስጥ ነበር። እስከ መስከረም ወር ድረስ 200 ብር የመግባት እድሉ ሰፊ ነው።
❤2🔥1🥰1
❤1🔥1🥰1
$MEMEFI 😶
❤2🔥1🥰1
Etherium 🔥🔥
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥1🥰1
OpenAI GPT-5 ይፋ አደረገ

ይበልጥ ብልጥ፣ ፈጣን እና እንደሰው
OpenAI ይፋዊ በሆነ መልኩ እጅግ የላቀ የሆነውን ሞዴሉን GPT-5 አስጀምሯል።

አሁን ለሁሉም ተጠቃሚዎች ChatGPTን በከፍተኛ የማመዛዘን ችሎታ፣ ኮድ በመጻፍ፣ የጤና ምክር በመስጠት እና ግላዊ ማድረግ ("አስተሳሰብ አብሮ የተሰራ"፣ ሊበጁ የሚችሉ ስብዕናዎች፣ እና እንደ Gmail እና Google Calendar ካሉ መሳሪያዎች ጋር እንከን የለሽ ውህደት) አገልግሎት እየሰጠ ነው። GPT-5 በእውነታ ላይ የተመሠረተ ትክክለኛነት፣ የ'hallucinations' መቀነስ እና ደህንነታቸው የተጠበቀ ምላሾች ላይ ትልቅ መሻሻሎችን ያመጣል፣ ነገር ግን OpenAI አሁንም ሙሉ AGI እንዳልሆነ አምኗል።
❤3🥰1
Ethio premium info.apk
2.3 MB
📲ፓስፖርታችሁ መድረሱን ለማረጋገጥ ይሄን አፕ ተጠቀሙ።
❤3🔥1🥰1
#tech_tip

Instagram ላይ ሳታስቡት ብዙ ጊዜያችሁን የምታጠፉ ከሆነ ይህንን setting ሞክሩት።

ፕሮፋይላችሁ ላይ ከገባችሁ በኋላ ሶስት ሰረዙን በመንካት Your activity ውስጥ ትገባላችሁ። ታች ላይ time spent የሚል ታገኛላችሁ። ይህም ዛሬ instagram ላይ ያጠፋችሁን ሰዓት ያሳያችኋል።

በተጨማሪም daily limit የሚለውን በመንካት ሰዓት መሙላትና የሞላችሁት ሰዓት ሲደርስ እንዲያስታውሳችሁ ማድረግ እንዲሁም sleeep mode on በማድረግ ሰዓትና ቀን በመሙላት በዛ ሰዓት notification እንዳይደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ።

©bighabesha_softwares
❤2🔥1🥰1👏1
ሰላም ቤተሰብ ይሄንን አሁን ያመጣሁላችሁ ብትሰሩት አሪፍ ነው። ያለፈው ወር የሰሩት ያለምንም invite እስከ 20$ አግኝቷል። በቴሌግራም ስለሆነ ቀላል ነው ለመስራቱ።
በዚህ ግብ
👇🏾👇🏾👇🏾👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/CloraTradingBot/play?startapp=Tqx0mQpp0op

Season 2 ሊጠናቀቅ 11 ቀናት ብቻ ይቀራል። ስለ clora ማወቅ ከፈለጋችሁ Coin market cap ማንበብ ትችላላችሁ።

✅ ታስክ ስሩ
✅ ዋሌት connect አድርጉ

Done✅
❤1👍1🔥1🥰1
WinBox ይባላል ከፈለጋችሁ በብር ወይም በUsdt ምታወጡበት Bot ነው።

255k+ ተጠቃሚ አሉት 👀

ለመጀመር፦
https://t.me/appgiftabot/gift?startapp=9674129516520620663

- ከገባችሁ በኃላ ታስኮቹን ስሩ አለቀ ግን ለማውጣት Requirement አሉት

1ኛ፦ Withdraw ምታደርጉበትን መሙላትና
2ኛ፦ 20 Referral ሊኖራችሁ ይገባል✅

ስለዚህ ሞክሩትና withdraw አዝጄ ከላኩልኝ GiveAway አዘጋጃለሁ እንሞክረው ብዬ ነው🤝
❤3🔥1🥰1🥱1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Good night fam 🌉🥱
🥰2❤1🔥1
𝐆𝐌 𝐅𝐀𝐌 በሰላም አድረን በሰላም ለተነሳነው እስቲ አንዴ እግዚአብሔርን እናመስግን 🙏

ተመስገን🙏 🥰 ❤️ ኤረ react አርጉ
1🙏6❤3
Bless 😐
❤1🥰1
🟢🟢🟢
❤1🔥1🥰1
አንዱ ልጅ ከclora first season ያገኘው ሽልማት 43.8 ton ወይም 160$ ነው።

season 2 ሊጠናቀቅ 7 ቀናት ይቀረዋል።

ያልጀመራችሁ 👇
CloraTradingBot
👍2
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Photo
About CLORA 🫵🫵

🚨CLORA First Drop is On

To qualify for the drop, meet one of the following:

Option 1:
– Must have connected your wallet
– Must hold a minimum of 5,000 Gems in your account
– Must have completed daily check-ins for 7 consecutive days
– Must have completed the daily task “Triple Play, Quintuple Rewards!” at least once

Option 2:
– Must have connected your wallet
– Your referred users must have earned more than 5,000 Gems in total

The drop is time-limited — convert your Gems to Tickets as soon as possible.

ሌላው በ 1 account ke 2 በላይ connect አታርጉ
ለ 7 ቀን active ሁኑ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Good night 😴😴