😅BREAKING ....
💡በሀገራችን ብር በ P2P አማካኝነት USDT ሆኑ ሌሎችን CRYPTO የሚሸጥባቸው ታዋቂ EXCHANGE አሁን ላይ RESTRICTED ሆነዋል
👎BINANCE P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 BITGET P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 BYBIT P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
👎 OKX P2P RESTRICTED IN ETHIOPIA
😵💫ከባድ ጊዜ ነው ለ TRADER!! መንግስት P2P የሚሰሩት ላይ አሁንም እያዘጋ ስለሆነ በተቻላቹ አቅም በሚሰሩ PLATFORM ከእጃቹ አሶጡት ያላቹን CRYPTO
⏳ 1$ ከባንክ ምንዛሬ ከ 8% የበለጠ መሸጥ የለበትም በሚል ነው RESTRICTED የተደረገው ያ ማለት ባንክ 150 ከሆነ P2P 162 ብር!! ሲቀንስ ይቀንሳል ሲጨምር ይጨምራል!!

🔥3❤2🤔1
◼️Task በመስራት በቀን እስከ $10 መስራት የምትችሉበት ስራ ነዉ
◼️ በ1 Task እስከ 0.5 እና ሌሎች መጠን ያላቸዉን reward claim ማድረግ ትችላላችሁ ፤ Per invite 0.00022$ ታገኛላችሁ
◼️ ስለ አሰራሩ Video post አደርግላችኋለዉ፤ ለመጀመር 👇
➡️ START NOW

🔥4❤3😭1
ጋይስ honey gain 76$ ( 12,768 ብር ) መስራት ችያለሁ i don't known በዚህ ፍጥነት እንዴት እንደሰራሁ ነገር ግን ሲመስለኝ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ai based ስላደረጉት auto የመስራቱ ምክንያት መሰለኝ እና ብትሰሩት ጥሩ ነዉ
ካልጀመራችሁ ይሄው 👇👇
https://join.honeygain.com/15BOS06A9C
ካልጀመራችሁ ይሄው 👇👇
https://join.honeygain.com/15BOS06A9C
❤3🔥2
🟢በብዛት የምትጠቀሙት social media አፕ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
44%
Telegram✈️
11%
YouTube🎥
33%
Tiktok🎵
4%
Facebook👤
5%
Instagram📸
3%
Other💬📞👾
🔥2
Chrome browser ላይ የተጨመሩ አዳዲስ updates
Address bar ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሾርት ኮዶች ፃፉ። ሾርትኮዱን ከፃፋችሁ በኋላ space አድርጋችሁ ነው search የምታደርጉት።
1⚫@history = ከዚህ በፊት search ያደረጋችኋቸውን የhistory ውጤቶች ያመጣላችኋል። automatically መክፈት ትችላላችሁ።
2⚫@gemini = የፈለጋችሁትን ነገር automatically Gemini ላይ በቀላሉ Search ለማድረግ ይጠቅማችኋል። ይሄ የስልክ browser ላይም ይሰራል።
3⚫@bookmarks = Browser ላይ bookmark ያደረጋችኋቸው ድረገፆችን automatically ይከፍትላችኋል።
4⚫@tabs ብዙ ታቦችን ከፍታችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ የምትፈልጉትን tab ለመክፈት በmouse መፈለግ አይጠበቅባችሁም። በቀላሉ @tabs ብላችሁ የታቡን keyword ስታስገቡ automatically ታቡ ይከፈትላችኋል።
☑️ከሁለተኛው በስተቀር ሌሎች computer browser ላይ ነው የሚሰሩት ሁለተኛው ስልክም ኮምፒውተር ላይም

❤3🔥1
Apple ዋጋው ቅናሽ የሆነ MacBook ለገበያ ሊያቀርብ ነው::
ይህ MacBook የiphone Chipset ይጠቀማል የተባለ ሲሆን ከChromebooks እና entry-level ከሆኑ Windows Laptopዎች ጋር እንደሚወዳደር ይጠበቃል::
$599 የሚሆን ዋጋ ያለው low-end የሆነ LCD display 13.6-inch Screen እና IPhone processor እንደሚኖረው ተነግሯል።
አሁን ላይ Apple የLaptop ገበያው ላይ 9% ድርሻ ያለዉ ሲሆን ይሄም ከነLenovo,HP,እና Dell በመቀጠል 4ተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል። ይሄም budget Macbook ገበያውን ለመፎካከር ያግዘዋል ተብሏል።

🔥1
🔴ወሳኝ መረጃ ለሁላችሁም 🟡
📨ከአሁን በኋላ ቴሌግራም በፍፁም log out እንዳትሉ ቢያንስ ሌላ telegram app ላይ login አርጉ ካልሆነ ግን ቴሌግራም ፕሪሚየም መሆን ግድ ነው code በ sms ለማስላክ 💵
🔔ነገር ግን ሲሙ እናንተ ጋር ከሆነ ይደወልላችሀኋል ከዛ code ይነግሯችኋል ካልሆነ ግን ከባድ ነው ወይም ሌላ የቴሌግራም አፕ ላይ ካለ አካውታችሁ በሱ ይልኩላችኋል ብቻ premium መግዛት ካልቻላችሁ ተጠንቀቁ ለማለት ነው 🟢
🔥SHARE OUR CHANNEL 🟢
@hamidtech10

❤6