ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.95K subscribers
3.79K photos
134 videos
212 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🇺🇸🇨🇳 President Trump to meet with Chinese President Xi Jinping next Thursday.
🔥2❤1
ሰበር ዜና፡ 🇺🇸 የአሜሪካ የዋጋ ግሽበት ወደ 3% ከፍ ብሏል፣ ይህም ከሚጠበቀው ያነሰ ነው።
nice 👌
◼️Task በመስራት በቀን እስከ $10 መስራት የምትችሉበት ስራ ነዉ

◼️ በ1 Task እስከ 0.5 እና ሌሎች መጠን ያላቸዉን reward claim ማድረግ ትችላላችሁ ፤ Per invite 0.00022$ ታገኛላችሁ

◼️ ስለ አሰራሩ Video post አደርግላችኋለዉ፤ ለመጀመር 👇

➡️ START NOW
🔥4❤3😭1
Google Messages

ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው spam ስለሚያደርገው ስለሆነ ይህን check ለማድረግ።

Profile ላይ ከገባችሁ በኋላ spam and blocked የሚል ምርጫ አለ። እሱን ስትከፍቱ spam ናቸው ያላቸውን ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።

የምትፈልጉትን መርጣችሁ ከspam ማውጣት ትችላላችሁ።
❤4
ጋይስ honey gain 76$ ( 12,768 ብር )  መስራት ችያለሁ i don't known በዚህ ፍጥነት እንዴት እንደሰራሁ ነገር ግን ሲመስለኝ ከበፊቱ ይልቅ አሁን ai based ስላደረጉት auto የመስራቱ ምክንያት መሰለኝ እና ብትሰሩት ጥሩ ነዉ

ካልጀመራችሁ ይሄው 👇👇
https://join.honeygain.com/15BOS06A9C
❤3🔥2
ታሪክ
የዛሬ 10 አመት $BTC: 283$
🥱5🥰1
OneGlass 8 (Color) - Icon Pack.apk
43.8 MB
ከላይ እንደምታዩ የሚያረግላችሁ app ነው

Tiktok video
❤7
ኮይኖች እንቅስቃሴ ጀምረዋል ✔️💵
🔥2❤1
🟢በብዛት የምትጠቀሙት social media አፕ የትኛው ነው?
Anonymous Poll
44%
Telegram✈️
11%
YouTube🎥
33%
Tiktok🎵
4%
Facebook👤
5%
Instagram📸
3%
Other💬📞👾
🔥2
Chrome browser ላይ የተጨመሩ አዳዲስ updates

Address bar ከፍታችሁ የሚከተሉትን ሾርት ኮዶች ፃፉ። ሾርትኮዱን ከፃፋችሁ በኋላ space አድርጋችሁ ነው search የምታደርጉት።

1⚫@history = ከዚህ በፊት search ያደረጋችኋቸውን የhistory ውጤቶች ያመጣላችኋል። automatically መክፈት ትችላላችሁ።
2⚫@gemini = የፈለጋችሁትን ነገር automatically Gemini ላይ በቀላሉ Search ለማድረግ ይጠቅማችኋል። ይሄ የስልክ browser ላይም ይሰራል።
3⚫@bookmarks = Browser ላይ bookmark ያደረጋችኋቸው ድረገፆችን automatically ይከፍትላችኋል።
4⚫@tabs ብዙ ታቦችን ከፍታችሁ የምትጠቀሙ ከሆነ የምትፈልጉትን tab ለመክፈት በmouse መፈለግ አይጠበቅባችሁም። በቀላሉ @tabs ብላችሁ የታቡን keyword ስታስገቡ automatically ታቡ ይከፈትላችኋል።

☑️ከሁለተኛው በስተቀር ሌሎች computer browser ላይ ነው የሚሰሩት ሁለተኛው ስልክም ኮምፒውተር ላይም
❤3🔥1
Apple ዋጋው ቅናሽ የሆነ MacBook ለገበያ ሊያቀርብ ነው::

ይህ MacBook የiphone Chipset ይጠቀማል የተባለ ሲሆን ከChromebooks እና entry-level ከሆኑ Windows Laptopዎች ጋር እንደሚወዳደር ይጠበቃል::


$599 የሚሆን ዋጋ ያለው low-end የሆነ LCD display 13.6-inch Screen እና IPhone processor እንደሚኖረው ተነግሯል።

አሁን ላይ Apple የLaptop ገበያው ላይ 9% ድርሻ ያለዉ ሲሆን ይሄም ከነLenovo,HP,እና Dell በመቀጠል 4ተኛ ደረጃ ላይ ያስቀምጠዋል። ይሄም budget Macbook ገበያውን ለመፎካከር ያግዘዋል ተብሏል።
🔥1
🔴ወሳኝ መረጃ ለሁላችሁም 🟡

📨ከአሁን በኋላ ቴሌግራም በፍፁም log out እንዳትሉ ቢያንስ ሌላ telegram app ላይ login አርጉ ካልሆነ ግን ቴሌግራም ፕሪሚየም መሆን ግድ ነው code በ sms ለማስላክ 💵

🔔ነገር ግን ሲሙ እናንተ ጋር ከሆነ ይደወልላችሀኋል ከዛ code ይነግሯችኋል ካልሆነ ግን ከባድ ነው ወይም ሌላ የቴሌግራም አፕ ላይ ካለ አካውታችሁ በሱ ይልኩላችኋል ብቻ premium መግዛት ካልቻላችሁ ተጠንቀቁ ለማለት ነው 🟢

🔥SHARE OUR CHANNEL 🟢
@hamidtech10
❤6
💰Bybit VisaCard መስጠት ጀምሯል check it out
❤1
@ethiopian_chatBot

ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ official የቴሌግራም ቦት ሲሆን ይህንንም ቦት flight book ለማድረግ፣ flight check in ለማድረግ፣ flight status ለማየት flight manege ለማድረግ እንዲሁም ለሌሎች የአየር መንገዱ አገልግሎቶች መጠቀም ትችላላችሁ።

✈️
ባዮሜትሪክስ ምንድን ነው?

የሰው ልጆች ሲፈጠሩ ብዙ የሚያመሳስላቸው ነገሮች ቢኖሩም አንደኛው ከሌላኛው ግለሰብ ፍጹም የሚለይበት የተፈጥሮ ገጽታ/ እትም/ አሻራም አለ፡፡

ባዮሜትሪክስ የግሪክ ቃል ሲሆን፤ ባዮ ማለት ህይወት ሲሆን ሜትሪክስ ማለት ደግሞ ልኬት ከሚሉ ሁለት ቃሎች የተመሰረተ ነው፡፡ ባዮሜትሪክስ ማለት አንድን ሰው ከሌላው የምንለይበት፤ የሰዎችን ገጽታ የምንለካበት ሳይንሳዊ ዘዴ ነው፡፡ ይህም የአንድን ሰው የጣት አሻራ፣ የፊት ገጽታ፣ የዓይን፣ የከንፈር፣ እንዲሁም የእንቅስቃሴ (gesture) ፣ ፓተርን በመውሰድና በመተንተን የአንድን ሰው አካላዊና ባህሪያዊ መለያዎችን ከሌላው ሰው ጋር አወዳድሮ የሚለይ ነው ፡፡ ይህ ቴክኖሎጂ ከላይ የተዘረዘሩትን ገጽታዎች በመለካት አንድ ሰው እራሱ መሆኑን ወይም አለመሆኑን የማረጋግጥ ሥራን ይሠራል፡፡

የባዮሜትሪክስ ቴክኖሎጂ ከሚሰጣቸው ጠቀሜታዎች መካከል

• በሀሰተኛ መታወቂያ /ፓስፖርት ወይም በሐሰተኛ ማንነት ከሚፈጸም ማጭበርበር እና ወንጀል ለመከላከል ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፤

• አንድ ሰው አንድ ማንነት ብቻ እንዲኖረው ለማድረግ ያስችላል፤ አንድ ሰው ሁለት የተለያየ ባሕሪ/አሻራ ሊኖረው ስለማይችል እውነተኛውን ከሐሰተኛው ለመለየት ቀላል ነው፤

• የባንክ ደብተር፣ ኤ.ቲ.ኤም. ወይም የዲጂታል ባንኪንግ የይለፍ ቃል በሌሎች ሰዎች እጅ ሊገባና ለከፍተኛ ኪሳራ ሊዳርገን ይችላል፤ ባዮሜትሪክስ ይህን ስጋት ያስወግድልናል፤

• የፎረንሲክ ምርመራን በመስራት ወንጀለኛን በቀላሉ መለየት ያስችላል፤

በአጠቃላይ በዚህ የሳይበር ደህንነት ስጋት ዘመን ይህ ቴክኖሎጂ ሊሰረቅ የማይችል የባዮሜተሪክስ የይለፍ ቃል እንዲኖረን እድል ይሰጣል፡፡
❤4