ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.96K subscribers
3.79K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
IOS Style Home screen! 😍

Tutorial coming soon if people are interested! 👀
❤3🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🤩አዲሱ የ GOOGLE SOFTWARE በ ANDROID DEVICE እና በ IPHONE መካከል FILE SHARE መደራረግ ይቻላል ይላል የዛሬ ድንቅ ዜና!!

🟡ይሄን አገልግሎት የሚያገኙት LATEST በሆኑ ANDROID DEVICE ነውም ይላል! ANDROID VERSION 15 እና ከዛ በላይ ለሚሆኑ ስልኮች ነው የሚሰራው!!

😎ከዚ በዋላ IPHONE USER 🤝 ANDROID USER
❤4
ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking)

   ብዙ ሰዎች "ሀኪንግ" ሲባል ህገ-ወጥ እና አጥፊ ተግባር ብቻ ይመስላቸዋል። ሆኖም ግን ኢቲካል ሀኪንግ (Ethical Hacking) ማለት ሙያዊ የሳይበር ደህንነት ባለሙያ በመሆን የድርጅቶችን ስርዓቶችና ኔትወርኮች ከጥቃት ለመከላከል የሚውል የጥበቃ ጥበብ ነው።

  ይህ መስክ ከፍተኛ ተፈላጊነት ያለው ከመሆኑም በላይ በዘመናችን ለሳይበር ደህንነት ስጋቶች ሁሉ መፍትሄ የሚሰጥ በመሆኑ በጣም ጥሩ ገቢ የሚያስገኝ የስራ ዘርፍ ነው።

  በEthical Hacking ሙያ ውስጥ፣ የእርስዎ ሚና እንደ ብላክ ሀት ሀከር (Black-Hat Hacker) ሳይሆን እንደ ነጭ-ባርኔጣ ሀከር (White-Hat Hacker) ሆኖ በጥሩ ጎኑ መሰለፍ ነው።

  ይህንን ጉዞ ለመጀመር የመጀመሪያውና ወሳኝ እርምጃ ስለ ኔትወርክ (Networking) እና እንደ ሊኑክስ (Linux) ስለመሳሰሉ ኦፕሬቲንግ ሲስተሞች በደንብ በማጥናት ጠንካራ መሠረት መጣል ነው።

  በመጀመሪያ የኮምፒውተር ግንኙነቶችን መሠረት በሚገባ በመረዳት፣ የስርዓቱን ድክመት አውቆ ለመጠገን የሚያስችሉ ክህሎቶችን መገንባት ይቻላል።

በሚቀጥለው ፕሮግራም፣ ለምን Python የፕሮግራሚንግ ቋንቋ ለEthical Hacking በጣም አስፈላጊ እንደሆነ እንመለከታለን።
❤4
በስልካችሁ YouTube ላይ ሙዚቃ ወይም Podcast ስታዳምጡ minimize ካደረጋችሁት ይዘጋል። ስለዚህ ምንም አፕሊኬሽን ሳትጭኑ እንዴት  background ላይ YouTube ማዳመጥ እንደምትችሉ ላሳያችሁ።

✍️ ስልካችሁ ላይ Samsung Internet browser ክፈቱ። (Internet ብላችሁ search አድርጉት)
✍️ከታች 3 ሰረዝ አለ እሱን ከነካችሁ በኋላ Useful features የሚል ምርጫ አለ።
"Background Play" የሚለውን On አድርጉት።

✍️ብሮዘሩ ላይ youtube.com ከፍታችሁ የፈለጋችሁትን ቪዲዮ በመክፈት minimize በማድረግ Background ማዳመጥ ትችላላችሁ።
❤4🔥1
base.apk
9.5 MB
#Footballapp 🇪🇺🏆



🇪🇺 የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎችን እና ሁሉንም የእግርኳስ ጨዋታዎችን የምታዩበት አዲስ አፕልኬሽን 🆕

⚡️ሞክሩትና ከወደዳችሁት ❤️
2👍1
📱Eyecon Caller Spam Block
(Premium Unlocked)
━━━━━━━━━━━━━━━━
🤖 𝗠𝗼𝗱 𝗜𝗻𝗳𝗼: Paid Features Unlocked
● No ads
● Stable mod
● Debug info removed
● Multiple languages available
● All premium features are working
● No active trackers or advertisements
❤1
💡C-Band Satellite Dish

🔻ከላይ የምታዩት ምስል C-ባንድ ይባላል በሳተላይት ግንኙነት ውስጥ ከሚገኙ የሬዲዮ ሞገድ ፍሪኩዌንሲዎች አንዱ ሲሆን፣ ለሙያዊና ለአስተማማኝ ስርጭቶች በዓለም ዙሪያ ተመራጭ ነው። የC-ባንድ ዋና ባህሪው ዝቅተኛ ፍሪኩዌንሲ (ከ 3.7 GHz እስከ 6.4 GHz አካባቢ) ያለው መሆኑ ነው።

🔻ይህ ዝቅተኛነት የC-ባንድ ሞገዶች ትላልቅ የሞገድ ርዝመት እንዲኖራቸው በማድረግ፣ በከባቢ አየር ውስጥ ያሉትን መሰናክሎች ማለትም ከባድ ዝናብ፣ በረዶ ወይም ጭጋግ በቀላሉ እንዲያልፉ ያስችላቸዋል።

🔻በዚህም ምክንያት፣ C-ባንድ ከሌሎች ከፍተኛ ፍሪኩዌንሲ ከሚጠቀሙ ባንዶች በተሻለ ሁኔታ "የዝናብ መቋቋም" (Rain Fade Resistance) ችሎታ ስላለው፣ ግንኙነቱ ሁልጊዜ ማለት ይቻላል ሳይቋረጥ ይቀጥላል። ሆኖም፣ ይህንን ዝቅተኛና ደካማ ሲግናል በብቃት ለመሰብሰብ፣ የC-ባንድ ዲሾች ብዙ ጊዜ ትላልቅ መጠን (ከ 1.8 ሜትር እስከ 3 ሜትር ወይም ከዚያ በላይ) መሆን ይኖርባቸዋል።

🔻በመሆኑም፣ C-ባንድ ከፍተኛ አስተማማኝነት በሚያስፈልግባቸው ዘርፎች እንደ ዓለም አቀፍ የቴሌቪዥን ስርጭት (Backhaul) እና የረጅም ርቀት የቴሌኮሙኒኬሽን ኔትወርኮች በስፋት ጥቅም ላይ ይውላል።

🔻አሁን በዬ ቤቱ የምንጠወምባቸው ዲሾች ku-ባንድ በመባል ይታወቃሉ
❤2
✅ዛሬ አዲስ ብዙ ሰዉ ያልጀመረዉ አፕ አግኝቻለሁ ምንም ኢንቨስትመንት አይጠይቅም ያለምንም ኢንቨስት ገንዘብ መስራት የምችሉበት አፕ ነዉ

✅አፑን ለማዉረድ ከታች Download ሚለዉን ይጫኑ 👇
DOWNLOAD

✅Agent Code ይሄንን ተጠቀሙ👇

CyaePgOy1ylZ

✅ይሄንን Code ስታስገቡ hamid Et Family ሚል ይጣል ተቀላቀሉ

✅Telegram channel 👇
https://t.me/hamidetfamily

💬ለበለጠ መረጃ በዉስጥ አዉሩኝ 👇
@hamidleo16
🔥2😁1
✅Online ላይ 📲ስልክና ኢንተርኔት📶 ካላችሁ 💰ገንዘብ መስራት ይቻላል ያለ ምንም ኢንቨስትመንት ገንዘብ መስራት የምትፈልጉ የመስራት ፍላጎት ያላችሁ ብቻ ይሄንን ቻናል ተቀላቀሉ ሙሉ አሰራሩ አለ 👇
https://t.me/hamidetfamily
🔥1
🩸
❤1🔥1
Google Messages

ስልካችሁ ላይ Default messaging app የምትጠቀሙት Google messages ከሆነ አንዳንድ መልዕክቶች ወይም short codes አይገቡላችሁም። ይህ የሚሆነው spam ስለሚያደርገው ስለሆነ ይህን check ለማድረግ።

Profile ላይ ከገባችሁ በኋላ spam and blocked የሚል ምርጫ አለ። እሱን ስትከፍቱ spam ናቸው ያላቸውን ተዘርዝረው ታገኛላችሁ።

የምትፈልጉትን መርጣችሁ ከspam ማውጣት ትችላላችሁ።
❤3
🆕 CHAT GPT 3 አመት ሞላው 📣

🤖ChatGPT ከተለቀቀ 3 አመት ሞላው።
(November 30, 2022)

🌙የChatGPT መለቀቅ ቴክኖሎጂን በከፍተኛ ሁኔታ የቀየረ ሲሆን AIን በዕለት ከዕለት ህይወታችን እንድንጠቀም እስችሎናል።

🚫ከchatGPT በኋላ ትምህርታችሁ፣ ስራችሁ አጠቃላይ ህይወታችሁ ላይ ምን ለውጥ አመጣችሁ?
ምን አቀለለላችሁ?
❤4🔥1
BBScan-com.bbscan.rechargecard.scanner-2.1.3-16.apk
8.3 MB
📸Photo በማንሳት ብቻ በቀላሉ card መሙላት ሚያስችላችሁ app


Download ስታረጉት ካስቸገራችሁ በዚህ ሊንክ አውርዱት👉https://store/apps/details?id=com.bbscan.rechargecard.scanner
👀Fam ዛሬ Cyber Monday ነው up to 80% Discount የተደረገባቸው እቃዎች አሉ Check አርጓቸው📉📉
🔥1