ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.95K subscribers
3.79K photos
134 videos
212 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
ለ አንድ email 0.17 😱
               2af0.20 😱


Start link click
❤2🔥2
Samsung Galaxy Z TriFold $2,720

+470,000 ETB 🗿
❤5🙊1
adguard.apk
59.2 MB
ስልካችሁ ላይ ማስታወቂያ እንዳይመጣባችሁ ማድረጊያ ምርጥ አፕ

ተጠቀሙት
❤3
‼️ወገን ሰሞኑን ተበራክተዋል ተጠንቀቁ እንደዚህ አይነት ሊንክ በፍፁም አትንኩ❗️
❤4
GMAIL በመክፈት ገንዘብ የምትሰሩበት ቦት 🔔

https://t.me/GmailFarmerBot?start=817225293

ስራው ......

➖እነሱ በሚሰጣቹ ኢሜይል እና PASSWORD እናንተ ኢሜይል መክፈት ነው

➖በአንድ EMAIL ~0.4 USD ትሰራላቹ
የቻላችሁትን ያክል ኢሜይል መክፈት (UNLIMITED) ትችላለቹ

➖ MORE GMAIL MORE MONEY

➖ አንድ ኢሜይል ከከፈታቹ በኋለ ለ3 ቀን የሰራችሁት ገንዘብ HOLD ይደረጋል ከዛ በኋላ WITHDRAW ማድረግ ትችላላቹ

➖ WITHDRAW በSTAR ,CRYPTO BOT, DOGE , DASH , LTC ,XRP ማድረግ ትችላላቹ ሁሉም የተለያያ MINIMUM WITHDRAWAL, COMMISSION አላቸው እሰን CHECK አድርጉ የተሻለው ግን በLTC ነው

TRICKS: GMAIL ስትከፍቱ ስልክ ከተጠየቃቹ DATE OF BIRTH የተለያዩ አደረጉ

ይሄ ዕድል እንዳያመልጣችሁ 😉

ለመጀመር 👇
https://t.me/GmailFarmerBot?start=817225293
🔥1
Gmail farmer የምትሰሩ ልጆች limit ከሆነባቹ በ ቤተሰብ ስልክ vpn አብርታቹ ክፈቱ ዋጋው ሳይቀንስ 🏃‍➡️

ለመጀመር click
🔥1
Market pump
🔥5❤1
☹በ90/80ዎቹ ከስልክ በፊት መረጃ የሚገኝበት ምርጡ መንገድ ይህ ነበር 🫡
አይ ጊዜ😮


እስኪ በዚህ ዘመን የነበራችሁ 😘
❤3😁1
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
Welcome to a USDT-based quantitative investment platform with a long-term focus on growth. Join the platform and easily earn extra commission every day.

Click the link to register:
https://melin.click/#/register?ref=684626
Samsung launches a 60W charger in preparation for the Galaxy S26 Ultra.
💡የስልክ ባትሪ ለምን ፈጥኖ ያልቃል? ዋና ምክንያቶች

🔻ቻርጅ ስታደርጉ ሁሌም 100% አታድርጉ (90-95% በቂ ነው እድሜ ይሰጠዋል)

🔻እንደዚሁም 0% እስኪሆን ሁሌም መጠቀም ጥሩ አይደለም

🔻Background ላይ ያሉ አፖችን ሳያጠፉ ሁሉጊዜ ቻርጅ መሰካት ትልቅ ስህተት ነው ባትሪያችሁን ያደክመዋል

🔻Fast charging በየቀኑ መጠቀም.

🔻ቻርጅ ሰክቶ ስልክን መጠቀም. ይሄን ጭራሽኑ ማድረግ የለባችሁም

▫️እነዚህን ካስተካከላችሁ የባትሪያችሁን እድሜ ማቆየት ትችላላችሁ

#share
❤2
ChatGPT 5.2 ተለቀቀ።

Open AI GPT-5.2 የተሰኘውን ሞዴሉን ያስተዋወቀ ሲሆን ይህም ሞዴል እንደ Coding እና ሒሳብ ባሉ ዘርፎችም ላይ መሻሻሉም ተገልጿል።

በዚህም GPT‑5.2 Instant, Thinking እና Pro የተባሉ ሞዴሎችን አስተዋውቋል። GPT‑5.2 Thinking ለprofessional እና Real world ለሆኑ ፕሮጀክቶች ጥቅም ላይ እንደሚውል ተገልጿል።

Check ማድረግ ከፈለጋችሁ የchatGPT አፕሊኬሽን ክፈቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ model ውስጥ auto, Instant እና Thinking የሚሉ አማራጮች አሉላችሁ። check አድርጉት።
❤1