ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.91K subscribers
3.8K photos
134 videos
212 files
1.62K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
New android features

Google Android ስልኮች ላይ በAI የታገዘ notification summarization ሊጀምር ነው።

ይህ feature በlatest Android 16 ላይ ተካቶ በGoogle pixel ስልኮች ላይ እየሰራ ያለ ሲሆን በቅርቡም ለSamsung ስልኮች ይለቀቃል ተብሏል። ስልካችሁ ላይ የሚገቡ ረጅም notifications summerize ተደርገው በ1 ቅፅበት የሚታዩ ይሆናሉ።

ከዚህ በተጨማሪ Google አዲስ የnotification organizer launch ያደረገ ሲሆን በዚህ ፊቸር ኖቲፊኬሽኖች እንደ ጠቃሚና አስፈላጊነታቸው low priorityና high priority ተብለው የሚመደቡ ይሆናል።

በመጨረሻው የAndroid 16 version ጠበቅ ያለ parental control የሚካተት ሲሆን ወላጆች የልጆቻቸውን ስልክ screen time መመጠን፣ የእንቅልፍ ሰዓታቸው ሲደርስ automatically እንዲዘጋ ማድረግ፣ በእያንዳንዱ app ላይ ምን ያክል ጊዜ ማጥፋት እንዳለባቸው መወሰን ይችላሉ ተብሏል።
🔥2
I received it 🔥
🔥2
✨ TOP 10 Telegram AI Bots (Must-Use) 🤖🔥

1️⃣ @ChatGPTBot – Writing, coding, homework, ideas
2️⃣ @GPT4Telegrambot – Advanced AI chat, long answers, images
3️⃣ @PerplexityAI_bot – Smart search with sources
4️⃣ @ClaudeAI_bot – Best for long text & explanations
5️⃣ @MidjourneyBot – AI image generation (art & design)
6️⃣ @DalleTelegramBot – Text-to-image AI art
7️⃣ @LeonardoAIBot – Realistic & cinematic images
8️⃣ @CanvaAIBot – Design, posters, social media
9️⃣ @CapCutAIBot – AI video & image editing
🔟 @PicsArtAIBot – Easy AI image edits
👍2🔥1
ልክ እንደ gmail farmer አይነት ምርጥ ስራ ተገኝትዋል
ስራውም


Instagram account መክፈት ነው ለ account 0.022 ነው በቀን 3$-5$ ይሰራል

እና ስራው ይለቀቅ የምትሉ 20 reaction 👍
👍13🥱3❤1
Buzzer per referral 0.05$ ሁኗል 😭😭
😭7
🔴Buzzer app አሁን ላይ ከሚከፍላችሁ በተጨማሪ በJune ወር ላይ የራሳቸው ቶከን launch ስለሚያረጉ most probably ቅድሚያ ለገቡ ተጠቃሚዎችና presale ላይ ለተሳተፉ ሰዎች ኤርድሮፕ ያዘጋጃሉ

በግዜ አካውንት ክፈቱ

ለመጀመር 👇
START NOW
❤1🔥1
#Update News

ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረዉ የTelegram Wallet verification አሁን ተመልሷል።

በፖስፖርት ወይም በNational ID verify ማድረግ ትችላላችሁ 🤗
EMAIL በመክፈት ገንዘብ ስሩ የበፊቱ በአንድ EMAIL የሚከፍለው 0.06$ የሚሰጥ ሲሆን የአሁኑ ግን 0.20$🤑 ነዎ let's go farming

Check gmail farm pro 0.20$
Start👇👇👇👇👇


https://t.me/GmailFProBot?start=7550639510


አትፍዘዙ ለእያንዳንዱ task 0.2-0.3$ እኔ በየ ሳምንቱ 2k etb make yarku ነው ስለዚ ጀምሩት የግቢ ተማሪ ከሆናቹ computer lab የሚገኙ computer ተጠቀሙባቸው በየቀኑ እየገባቹ creat አድርጉባቸው ከዛ logout🤗 After u creat መጨረሻ recover mail add አድርግ finally immediately logout🤗 comment ስር video አስቀምጣለሁ 2FA autenticate አይጠይቅም ይሄ
🔥3❤1
Binance p2p በድጋሚ ጠፍቷል!
😭3
ከርዕስ ውጪ !

አሜሪካ ነፃ የDV ዕድል መስጠት እንዳቆመች በይፋ አስታውቃለች !

😃✅⛔️🚫
🔥2
☑️ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረዉ የTelegram Wallet verification አሁን ተመልሷል።

☑️በፖስፖርት ወይም በNational ID verify ማድረግ ትችላላችሁ።
🔥4
ሳልካችሁ መጠለፋን (hack) check አርጉ

https://vm.tiktok.com/ZMDLwXm6B/
🔥1
🔑 አለማችን ላይ የተደበቀው የኢንተርኔት ክፍል ?

  #DarkWeb

እኛ የምንጠቀመው ኢንተርኔት ክፍል በጣም ትንሹን እንደሆነ ታውቃላችሁ ?

🔒 Dark Web፦  ከGoogle ፍለጋ ጀርባ ያለው ጨለማው  ዓለም ምንድን ነው?

📌 አብዛኞቻችን ኢንተርኔት ተጠቃሚ ብንሆንም ፣ ከ90% በላይ የሚሆነው የበይነመረብ ክፍል ግን ተደብቆ እንደቀረ ያውቃሉ ?

⚫ Dark Web ምንድን ነው?

📌 Dark Web በመደበኛ የፍለጋ ፕሮግራሞች (እንደ Google) የማይታይ እና በልዩ ምስጠራ ብቻ የሚደረስበት የኢንተርኔት ክፍል ነው ።

📌 ለመግባት Tor Browser የሚባል ልዩ ሶፍትዌር ያስፈልጋል ።

📌 ከሌሎች የሚለየው  ማንነትን በከፍተኛ ሁኔታ በመደበቅ (Anonymity) የተነሳ በህገወጥ ተግባራት እና በምስጢራዊ ግንኙነቶች ይታወቃል ።

❓ Dark Web ለምን ተፈጠረ?

📌 ዋናው ዓላማ ፦ በዋነኛነት የተፈጠረው የግልነትን (Privacy) ለመጠበቅ እና በተለይም በመንግስት ቁጥጥር ሥር ባሉ አካባቢዎች ውስጥ ያሉ ሰዎች ማንነታቸው ሳይታወቅ መረጃ ለመለዋወጥ እንዲችሉ ነው ።

📌 አሁን ላይ ግን በሚያሳዝን ሁኔታለህገወጥ ተግባራት (እንደ ዕፅ፣ መሳሪያ ሽያጭ፣ ወይም የተሰረቀ መረጃ መለዋወጫ) ማዕከል ሆኗል ።

📌 መልሱ በአጭሩ አይቻልም ነው ። Dark Web በስርጭት መረብ (Decentralized Network) ላይ የተመሠረተ በመሆኑ፣ ለማዕከላዊ ቁጥጥር የማይመች እና አንድ ቦታ ቢዘጋ ወዲያውኑ በሌላ ቦታ የመነሳት ባህሪ አለው ።❗️ Dark Web ከፍተኛ የግልነት ጥበቃ ቢሰጥም፣ በህገወጥ ይዘቶች የተሞላ በመሆኑ ለመደበኛ ተጠቃሚዎች መግባት በፍጹም አይመከርም!

እስከዛሬ ስለ Dark Web ሰምተው ያውቃሉ🤔?
❤3
ታሪክ ሊደገም ይሁን 🧐
$BTC
🔥1