4 ቀን ነው የቀረው ቶሎ ጀምሩ
https://t.me/giftfest_bot/app?startapp=UkM9MDAwMDAwdEl6ZDcmUlM9aW52aXRlX2ZyaWVuZA%3D%3D

🔥2
ግብር ሊከፍሉ ነው‼
የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎችና የሶሻል ሚዲያ ነጋዴዎች ግብር ሊከፍሉ ነው‼
📌ከዩቲዩብ (YouTube)፣
📌 ከቲክቶክ (TikTok) እና ከሌሎች የዲጂታል መድረኮች ገቢ የሚያገኙ ግለሰቦችም ሆኑ ተቋማት፣ ከሚያገኙት ገቢ ላይ ግብር እንዲከፍሉ የሚያስገድድ አሰራር እየተዘረጋ መሆኑ ተሰማ።
ባለፈው ዓመት በተሻሻለው የገቢ ግብር አዋጅ መሰረት፣ በኦንላይን ይዘቶችን በማምረት ገቢ የሚያገኙ አካላት በሙሉ፦
📌በገቢዎች ቢሮ የመመዝገብ፣
📌የግብር መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ግዴታ ተጥሎባቸዋል።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ እንዳስታወቀው፣ ክፍያዎችን የሚያመቻቹ የኦንላይን መድረኮች ለእያንዳንዱ ይዘት ፈጣሪ የከፈሉትን ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ ለቢሮው ሪፖርት የማድረግ ኃላፊነት ይኖርባቸዋል።
ቢሮው ይህንን ስራ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከንግድ ቢሮ እና ከፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት ጋር በቅንጅት እንደሚሰራ ገልጿል።
የቢሮው የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሰውነት አየለ እንደገለጹት፣ እስካሁን ከዚህ ዘርፍ የሚገኘው ግብር እዚህ ግባ የሚባል አይደለም። በመሆኑም የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ገቢያቸውን በፈቃደኝነት እንዲያሳውቁ ጥሪ የቀረበ ሲሆን፣ ይህ የማይሆን ከሆነ ግን ቢሮው ወደ ማስገደድ ስራ እንደሚገባ አስጠንቅቀዋል።ቁጥጥሩ ይዘት ፈጣሪዎችን ብቻ ሳይሆን፣ የተለያዩ ምርቶችንና አገልግሎቶችን በማህበራዊ ሚዲያ (Facebook, Telegram ወዘተ) የሚያስተዋውቁና የሚሸጡ ነጋዴዎችንም የሚጨምር መሆኑ ታውቋል።
✅Via SHEGER FM 102.1 🐵🗿🌟

😁2🤣1
⚡️Buzzer በቴክኒክ ችግር WITHDREW አቁመው ነበር ዛሬ ጀምረዋል እንደምታዩት እና ያልጀመራችሁ ለመጀመር 👇👇
START NOW
የጀመራችሁ ደግሞ ቶሎ ቶሎ Withdrew አድርጉ ምክንያቱም HOLLIDAY ስለሆነ !

🖥Window Tips
🟢የwindows ተጠቃሚ ከሆናችሁ ኪቦርዳችሁ ላይ የሚገኘውን የwindow key ከሌሎች ቁልፎች ጋር አንድ ላይ በመንካት የምታገኟቸው shortcuts👇
⚫Win + tab = task view ወይም እንደስልክ የተከፈቱ መተግበሪያዎችን ለማየት።
⚫Win + Ctrl + D= አዲስ virtual desktop ለመፍጠር።
⚫Win + Ctrl + Left/Right= የፈጠርናቸውን virtual desktops ለመቀያየር።
⚫Win + Ctrl + F4= የፈጠርነውን virtual desktop ለመዝጋት።
⚫Win + Print Screen=ኮምፒውተራችን ላይ screenshot ለማንሳት።
⚫Win + Arrow keys= ሁለትና ከሁለት በላይ ነገሮችን ስክሪናችን ላይ ለመክፈት እንጠቀምባቸዋለን። ሞክሯቸው!
⚫Win + Number (1-9)= taskbar (ከታች) pin የተደረጉ መተግበሪያዎችን ለመክፈት ለምሳሌ መጀመሪያ ላይ Microsoft store ከሆነ ያለው Win+1 ስንነካ Microsoft store ይከፈታል።

👍2🥰1
ትሌግራም ቻናል አለህ? አሁንም እየገነባህ ነው? 🤔 Inside Ads ፈትሼ ተመክሮታል — እኔ ስለጀመርኩ ገንዘብ እቀበላለሁ። እነሆ ማግኘት የሚችልበት አድራሻ:
I found a great way to monetize my Telegram channel. Sharing it with you! Join Inside Ads and start earning. 💰
https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_817225293

❤1🔥1
በነፃ Internet ለመጠቀም
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.technore.xrptunnelplus
Video link 👇👇
https://vm.tiktok.com/ZNRjn8sYm/

❤2🔥2
በVLC media player በሺ የሚቆጠሩ አለም አቀፍ የቴሌቭዥ ጣቢያዎችን ቀጥታ መከታተል እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?
ለምሳሌ
National Geography, BBC, MTV, Fox News, ABC, NBC እንዲሁም ሌሎች የስፖርትና የህፃናት ቻናሎችን ቀጥታ መከታተል ይችላል።
ይህን ለማድረግ
⚫VLC Media Player ከከፈታችሁ በኋላ ከላይ menu bar ላይ media የሚለውን click ታደርጋላችሁ።
⚫ከሚዘረዘርላችሁ ውስጥ Stream የሚለውን ምረጡ።
⚫ከዛ Network የሚለውን click ካደረጋችሁ በኋላ Please enter a network URL የሚለው ጋ ይህን ሊንክ paste ታደርጋላችሁ።
https://iptv-org.github.io/iptv/index.m3u
⚫ከዛ stream, Next, Next, Stream ብላችሁ ትጨርሳላችሁ።
⚫ይህን ካደረጋችሁ በኋላ ከታች ያለውን Toggle Playlist የሚለውን ስትመርጡ ሙሉ ቻናሎች ይዘረዘሩላችኋል። የተመቻችሁን እየመረጣችሁ መክፈት ትችላላችሁ።

❤5
EMAIL በመክፈት ገንዘብ ስሩ የበፊቱ በአንድ EMAIL የሚከፍለው 0.06$ የሚሰጥ ሲሆን የአሁኑ ግን 0.20$🤑 ነዎ let's go farming
Check gmail farm pro 0.20$
Start👇👇👇👇👇
https://t.me/GmailFProBot?start=817225293
አትፍዘዙ ለእያንዳንዱ task 0.2-0.3$ እኔ በየ ሳምንቱ 2k etb make yarku ነው ስለዚ ጀምሩት የግቢ ተማሪ ከሆናቹ computer lab የሚገኙ computer ተጠቀሙባቸው በየቀኑ እየገባቹ creat አድርጉባቸው ከዛ logout🤗 After u creat መጨረሻ recover mail add አድርግ finally immediately logout🤗 comment ስር video አስቀምጣለሁ 2FA autenticate አይጠይቅም ይሄ

ሰዎች Buzzer ላልስራቹሁ ይሄን ነገር አሪፍ ስራ ነው ልፋት አይጠይቅም ከናንተ ሚጠበቀዉ🔥
በ የቀኑ New User እየጨመረ ነው viral ሊወጣ ነው Minimum Withdraw ከ 1$ ወደ 5$ ተቀይሮዋል ነገር ግን እኛን ከመስራት አያስቆመንም ምክንያቱም Per Houre ማሳደግ ነው
ለመጀመር 🔻🔻
https://gamety.org/?ref=392305

✅ create account ማድረግSo ያልጀመራቹ ጀምሩ የኔ per hour 2000 ነበር አሁን ወደ 5000 አስድጌዋለው
✅ ከዛ በሚሰጣችሁ 1000 point
Miners ውስ ገብታቹ ሚገዛ ነገር አለ እሱን መግዛት ከዛ በራሱ ይቆጥራል
ለመጀመር 🔻🔻
https://gamety.org/?ref=392305
https://gamety.org/?ref=392305
🥰3❤2
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
Photo
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እንዴት እንደምጀምሩ video
https://gamety.org/?ref=392305
https://gamety.org/?ref=392305
🔥2
የ Bitcoin ንጉስ በመባል የሚታወቀው እና የ MicroStrategy ባለቤት የሆነው Michael Saylor በ X ( Twitter ) ገጹ ላይ ባሰፈረው Back to Orange በሚል አጭር መልዕክት ላይ ተጨማሪ Bitcoin ሊገዛ እንደሆነ ፍንጭ ሰጥቷል የህ ንግግር ትኩረቱን ሙሉ በሙሉ ወደ ብርቱካናማው የቢትኮይን ዓለም መመለሱንና ድርጅቱ በድጋሚ ግዙፍ የ Bitcoin ግዢ ለመፈጸም ዝግጅቱን ማጠናቀቁን የሚያሳይ ነው Saylor በ Bitcoin ላይ ያለው ጽኑ እምነት ገበያው ምንም ዓይነት ሁኔታ ላይ ቢሆንም ግዢውን ከማድረግ ወደኋላ እንደማይል የሚያረጋግጥ ሲሆን ይህ ዜና ደግሞ በባለሀብቶች ዘንድ ትልቅ መነቃቃትን ፈጥራል።
🔥3
ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
እንዴት እንደምጀምሩ video https://gamety.org/?ref=392305
ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ viral ሳይወጣ ጀምሩ ጥያቄ ካለ Comment ላይ
🔥2❤1
🔥2
23% የዋጋ ማሻሻያ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።
ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።
የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።
ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።
ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።
ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።
ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።
#ካፒታል
😔😔😔😔😔😔😢 አይ እምዬ ኢ/ያ

❤3🤷♂1
📌 AI እና smart phone new update ! 🤖📱
🔹 Google አዲስ AI-powered Android feature እየሞከረ ነው።
👉 ይህ ፊቸር ስልክህ የምታደርገውን ነገር ይማራል
👉 አፕስ በፍጥነት እንዲከፈቱ እና ባትሪ እንዲቆጠብ ይረዳል
🔹 ምን ያህል ይጠቅማል?
✔️ ዝቅተኛ ባትሪ አጠቃቀም
✔️ ፈጣን ስልክ አፈጻጸም
✔️ የተጠቃሚ ልምድ መሻሻል
📅 መቼ ይመጣል?
👉 በመጀመሪያ በአዳዲስ Android ስልኮች
👉 በኋላ በUpdate ለሌሎችም ይደርሳል
🚀 SHARE
@technews_et

❤2