ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
telegram ላይ በ አንድ account 2 profile ለማረግ
👇👇👇
https://vm.tiktok.com/ZNR6eAtBg/
🔥2
23% የዋጋ ማሻሻያ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።
#ካፒታል

😔😔😔😔😔😔😢 አይ እምዬ ኢ/ያ
❤3🤷‍♂1
📌 AI እና smart phone new update ! 🤖📱

🔹 Google አዲስ AI-powered Android feature እየሞከረ ነው።

👉 ይህ ፊቸር ስልክህ የምታደርገውን ነገር ይማራል

👉 አፕስ በፍጥነት እንዲከፈቱ እና ባትሪ እንዲቆጠብ ይረዳል

🔹 ምን ያህል ይጠቅማል?
✔️ ዝቅተኛ ባትሪ አጠቃቀም
✔️ ፈጣን ስልክ አፈጻጸም
✔️ የተጠቃሚ ልምድ መሻሻል

📅 መቼ ይመጣል?
👉 በመጀመሪያ በአዳዲስ Android ስልኮች
👉 በኋላ በUpdate ለሌሎችም ይደርሳል

🚀 SHARE
@technews_et
@technews_et
❤2
ጋሽ ትራምፕ የፌዴራል ሪዘርቭ አለቃ ጄሮም ፓውልን “ሞኝ” ብሎ ጠርቶታል።🤭

ይህ ንግግር ትራምፕ በከፍተኛ የወለድ መጠን ላይ ያለውን ቅሬታ ያሳያል ተብሎአል ፣ እና የፓውል የአለቃነት ዘመን በ2026 ላይ ማብቃቱ አይቀሬ ነው ።
🆓በ 1 ሰው 0.26 Trx እየሰጠ ነው ይሄ ቦት አሁኑኑ ጀምሩት

✅በመጀመሪያ ቦቱን Start ካላችሁ በኋላ የተወሰኑ ቻናሎችን Join ትላላችሁ

✅ልክ 5 trx ስትደርሱ ማውጣት ትችላላችሁ

✅ደስ የሚለው ደግሞ ሰው መጋበዝ ባትችሉ እንኳን በጣም ብዙ Task አሉ እነሱም የ X (Twitter )post like ምናምን በማድረግ በአንድ Task 0.5 ይሰጣችኋል

‼️አሁኑኑ ስሩት ቫይራል ከሆነ ሊቀንስ ስለሚችል በተረፈ ቪዲዮ ካስፈለገ እሰራለሁ መልካም ቀን🔥🧡


ለመጀመር 👇👇
https://t.me/xtrxappbot?start=0201613627
https://t.me/xtrxappbot?start=0201613627
❤2
🇯🇵 Meta plant (የጃፓኑ ማይክሮ ስትራቴጂ) ተጨማሪ 4,279 ቢትኮይን በ375 ሚሊዮን ዶላር ገዝቶዋል።
አሁን በእጃቸው 35,102 $BTC አለ፣ ዋጋውም 3 ቢሊዮን ዶላር ያወጣል💸
🔥2
ኢትዮ ቴሌኮም ይታያሉ ባላቸው የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች፣ እንዲሁም በተለያዩ ምክንያቶች እየጨመሩ ያሉ የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎችን ከግምት ውስጥ በማስገባት የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አሳውቋል።

የቴሌብር ልዩ ስጦታ፦ በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል መደረጉን ገልጿል።

ዋጋቸው ያልተቀየሩ ጥቅሎች፦ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ እንዳልተደረገባቸው አሳውቋል።

ዲጂታል አካታችነትን ለማስቀጠል፦ ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የህብረተሰብ ክፍሎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት መቀጠላቸውን ገልጿል።

ልዩ ጥቅል፦ ለአካል ጉዳተኞች፣ ለተማሪዎች እና ለመምህራን የተዘጋጁ ልዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት ጭማሪ አለመደረጉን ኢትዮ ቴሌኮም አሳውቋል።
🔥2❤1
Yt automation
🔥2
👉ይህ App እውነተኛ ዶላር የምትሰሩበት እና በጣም ቀለል ያለ online ስራ ነው

✅️ሲመዝገቡ 0.1$ ቦናስ ይሰጣችኋል 

⏱በፍጥነት ይሰራል
ቢያንሰ በሳምንት 15$+በላይ ማግኘት ይቻላል

🔥እድሉን ተጠቀሙበት!!
   App Link👇👇

https://s.hifamiapp.com/1/8RoHRTpEk
https://s.hifamiapp.com/1/8RoHRTpEk

SHARE 🚀
@hamidtech10
🔥1
2026 binance red packet 🔥🔥
Link👇
https://s.binance.com/h2gURlPt?utm_medium=web_share_copy

Claim በሉትና የሚሰጣቹን free dusk token ተቀበሉ

እድለኛ ከሆናቹ አሪፍ ነገር ልታገኙ ትችላላቹ
❤4🔥1
ዛሬ አንድ ገራሚ Website ልጠቁማችሁ

Link :- 😳🆓🆓🕯🕯

https://agoratubeofficial.com


በዚህ Website እንደዚህ እንደዚህ አይነት ነገሮች ታገኛላችሁ

የፎሬክስ ትሬዲንግ Tools 🕯🕯

ትሬዲንግ journal ማድረጊያ 💰🕯💵

ክሪፕቶ Tools (ክሪፕቶ ትራድ ምታደርጉ)

Ai prompt ማዘጋጀት ለምትፈልጉ , መስራት የምትችሉበት Tool, ከነ ሳምፕል prompts
😳😳😊😊
ነፃ የሆኑ ትምህርቶችን እና ሌላም ሌላም



ለጓደኞቻችሁ ሼር ማድረግ አትርሱ
❤1🔥1
💡 ቴክኖሎጂ መረጃ 🤔

VPN ምንድን ነው? እና እንዴት ይሰራል?

ብዙ ሰዎች VPN ይጠቀማሉ፣ ግን በጀርባው ምን እየሆነ እንደሆነ ጥቂቶች ብቻ ያውቃሉ።

🔐 VPN ምንድን ነው?
VPN (Virtual Private Network) ማለት፦
👉 የእርስዎን እውነተኛ IP አድራሻ ይደብቃል
👉 የኢንተርኔት መረጃዎን ይመስጠራል
👉 የመስመር ላይ ግልነትዎን ይጠብቃል

በአጭሩ፣ VPN ከመሣሪያዎ እስከ ኢንተርኔት ድረስ ደህንነቱ የተጠበቀ የግል መንገድ (secure tunnel) ይፈጥራል።
⚙️ VPN እንዴት ይሰራል?
1️⃣ VPN በመክፈት
2️⃣ መረጃዎ በመሣሪያዎ ላይ ይመስጠራል 🔒
3️⃣ የተመስጠረው መረጃ ወደ VPN ሰርቨር ይሄዳል
4️⃣ ድረ-ገፆች የሚያዩት የVPN አድራሻ ነው
5️⃣  ማን እንደሆነ እና የት እንዳለ ይደበቃል 🌍

🆚 VPN ካልተጠቀሙ vs VPN ሲጠቀሙ

❌ VPN ካልተጠቀሙ
ISP የሚሰሩትን ሁሉ ሊያይ ይችላል
እውነተኛ IP ይታያል
Public Wi-Fi አደገኛ ነው

✅ VPN ስትጠቀሙ
መረጃዎ ሚስጥራዊ ነው
IP address ይደበቃል
Public Wi-Fi ላይ ደህንነት ይጠበቃል

🎯 ሰዎች VPN ለምን ይጠቀማሉ?
✔️ በPublic Wi-Fi ላይ ለ ድህንነት
✔️ የተከለከሉ ድረ-ገፆችን ለመጠቀም(darkweb)

⚠️ አስፈላጊ ማስጠንቀቂያ
ሁሉም VPN አይነቶች ደህንነት አይሰጡም። ነፃ VPN አንዳንዶች መረጃዎን ሊሸጡ ይችላሉ። ሁልጊዜ የታመነ እና የተረጋገጠ VPN መጠቀም ይመከራል።

🚀 SHARE
@hamidtech10
🔥3❤2
#AE_Tech ✅

AE_Tech ይባላል ...ካለምንም Investment በቀን 0.055$ ይሰጣል ያገኛቹትንም Instant withdrawal ከ0.055$ ጀምሮ ማውጣት ትችላላችሁ Support የሚያደርገው ዋሌት Address BSC (BEP 20) USDT ስሆን በዛ የራሳችሁን USDT ማውጣት ትችላላችሁ 
ያን ያክልWorth ባያደርግም በጣም አሪፍ ነው ሌላው ደግሞ 109K + monthly User አለው ቦቱ ........Withdrawal proof ከላይ ከፎቶው ማረጋገጥ ትችላላችሁ .......መጀመር ምትፈልጉ ከታች ያለውን Link ገብታችሁ ጀምሩ.....🙌🙌🙌🙌🙌🙌

🔗Link:- https://t.me/AE_Tech_bot?start=817225293

Good Luck🙌
🥰2❤1🥱1
💵Video በማየት እና Task በመስራት የሚከፍል አዲስ Bot🔥

✔️አዲስ project

✅FAM Withdraw አድርጌ ተቀብያለሁ እዲሁም Giveaway አዘጋጅተዋል🎁


🔗Link👉
https://t.me/myLemonWorldBot/myapp?startapp=817225293


Video guide ከፈለጋችሁ በ Reaction...👍 አሳውቁኝ

💰💰💰💰💰💸💸💸💸
👍5❤2🔥1
Galaxy S26 ultra (Leaked) 🔥
🔥1