💡Lite አፕ ከትክክለኛው አፕ ምን የተለየ ነገር አለው?
🔻Lite አፕ ሲባል ለምሳሌ እንደ facebook lite, tiktok lite..... የመሳሰሉት አፖችን ናቸው
🔻 እነዚህን Lite አፖችን ስንጠቀም የምናገኘው ጥቅም አኝደኛውና ዋነኛው ባትሪ ይቆጥባሉ
🔻ቢሆንም ግን Lite ካልሆነው አፕ የምናገኛቸዎን features Lite አፕ ላይ አናገኝም ለምሳሌ Facebook ላይ ያሉ features Lite Facebook ላይ አናገኝም
🔻በተጨማሪም የLite አፖች Privacy አንዳንድ ጊዜ ይደክማል.
▢ስለ Lite አፕ በትንሹም ቢሆን እነዚህን ማወቅ አለባችሁ
#share
@hamidtech10

🔥2❤1
✅synthID
✅እንደሚታወቀው የGoogle Nano-banana AI ከእውነተኛ ፎቶ ጋር ለመለየት የሚያስቸግሩ ፎቶዎችን create ማድረግ ይችላል። ነገር ግን Google Gemini እነዚህን ፎቶዎች በቀላሉ መለየት የሚያስችል AI እንዳለው ታውቃላችሁ?
✅SynthID ይባላል።
Google Gemini ላይ "@" ስትፅፉ ከሚዘረዝርላችሁ አፕሊኬሽኖች ውስጥ ወደ መጨረሻ SynthID የሚል አለ። እሱን መርጣችሁ በAI generate ተደርጓል ወይስ አልተደረገም ብላችሁ የምታስቡትን ፎቶ ወይም video አስገብታችሁ check ማድረግ ትችላላችሁ።
🌐SHARE AND REACT❤

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድሮ በቦርጫሙ Desktop 50K BTC የገዛችው ልጅ አሁን ላይ ሁሉንም ብትሸጠው
ከ4.6 ቢሊየን ዶላር በላይ ይኖራት ነበር
እውነትም ሴቶች አርቆ አሳቢ ናቸው
ከ4.6 ቢሊየን ዶላር በላይ ይኖራት ነበር
እውነትም ሴቶች አርቆ አሳቢ ናቸው
🥰3
✔️Bank account ከ National Id ጋር በነዚህ Website Link አርጉ
📌 COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA (CBE)
https://cbefayda.cbe.com.et
📌 ABIYSSINIYA BANK
https://cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
📌 WEGAGEN BANK
https://fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
📌 OROMIYA BANK
https://obfayda.oromiabank.com/
📌 AWASH BANK
https://fayda.awashbank.com
📌 COOP BANK
https://my.coopbankoromiasc.com/harmonization
✔️traffic ስለሚበዛበት ሊያስቸግራችሁ ይችላል ማታ ማታ ሞክሩት
✔️Detail Video ከፈለጋቹ ለቅላቹሀለው❤️

🔥5
ANT FUN BIG AIRDROP 🔥
በዚህ Event ወደ 10K $ANB [200$] ታገኛላችሁ።
ወደዚህ Website ሂዱ፦
https://ant.fun/@CZ2YPW
Refferal Code👉
- በChrome Browser ክፈቱት ግን Desktop Mode አድርጋችሁ
- በመቀጠል በGoogle አካውንታችሁ ክፈቱ (ለጊዜው Email አይሰራም )
- ከዛ Create Wallet በሉትና Seed Phrase Save አድርጉ
- ወደ "New Year Activity" በመሄድ ያሉትን Task አጠናቁ
Done.
ቶክኑ በCoinMarketCap ላይ List የሆነ ነው 🔥
Event የሚቆየው ለ14 ቀናት ነውና ቶሎ ስሩት ሳይዘጋ!
Source: [Here]
በዚህ Event ወደ 10K $ANB [200$] ታገኛላችሁ።
ወደዚህ Website ሂዱ፦
https://ant.fun/@CZ2YPW
Refferal Code👉
CZ2YPW- በChrome Browser ክፈቱት ግን Desktop Mode አድርጋችሁ
- በመቀጠል በGoogle አካውንታችሁ ክፈቱ (ለጊዜው Email አይሰራም )
- ከዛ Create Wallet በሉትና Seed Phrase Save አድርጉ
- ወደ "New Year Activity" በመሄድ ያሉትን Task አጠናቁ
Done.
ቶክኑ በCoinMarketCap ላይ List የሆነ ነው 🔥
Event የሚቆየው ለ14 ቀናት ነውና ቶሎ ስሩት ሳይዘጋ!
Source: [Here]
🔥2❤1
CapCut Pro v16.3.0 - Jo_edit3.apk
279.7 MB
CapCut Pro 2026 🔥 Free 💯 Working
የመጀመሪያዎቹ ካልሰሩላችሁ
ይህ አዲሱ CapCut Pro ነው
ሞክሩትና እንደሰራና እንዳልሰራ አሳውቁኝ🙏
የመጀመሪያዎቹ ካልሰሩላችሁ
ይህ አዲሱ CapCut Pro ነው
ሞክሩትና እንደሰራና እንዳልሰራ አሳውቁኝ🙏
❤5🔥2🥰1
Reward 200$ Per User
🎁 Ant Fun Airdrop 🎁
Reward 10000 $ANB ~$200
Event Link https://ant.fun/@CZ2YPW
Refferal Code 👉
✅ Signup With Google
✅ Enter Refferral Code
✅ Create Antfun Wallet
✅ Backup Your Mnemonic Phrase
✅ Go To New Year Activity
✅ Complete Tasks
✅ Claim ANB
✅ Done
Event End on January 21st
Distribution After Event End ,
🎁 Ant Fun Airdrop 🎁
Reward 10000 $ANB ~$200
Event Link https://ant.fun/@CZ2YPW
Refferal Code 👉
CZ2YPW✅ Signup With Google
✅ Enter Refferral Code
✅ Create Antfun Wallet
✅ Backup Your Mnemonic Phrase
✅ Go To New Year Activity
✅ Complete Tasks
✅ Claim ANB
✅ Done
Event End on January 21st
Distribution After Event End ,
🔥2❤1
ኮምፒውተራችሁን በሚያማምሩ ፊቸሮች customize ማድረግ ከፈለጋችሁ ይህን ሶፍትዌር መጠቀም ትችላላችሁ።
https://windhawk.net/
https://t.me/big_habesha/337
Windhawk is a free, powerful, and lightweight Windows customization tool that acts as a "modding platform," allowing users to install small, community-created modifications (mods) to significantly alter the look and functionality of Windows 11 and other programs።

🥰2❤1
የ investment ስራ ከፈለጋችሁ
https://fwhinanepo88.com/#/?ref=256066
Come and form your team and make money together
https://fwhinanepo88.com/#/?ref=256066
Come and form your team and make money together
🔥1
⚡️አንድ አፕሊኬሽን ስትጭኑ የሚጠይቃቹህን ፍቃድ (Permission) አስተውላቹህ ታውቃላችሁ?
"The Principle of Least Privilege" (አነስተኛውን የፍቃድ ደረጃ የመስጠት መርህ)። ይህ ማለት አንድ ሶፍትዌር ስራውን ለመስራት የግድ የሚያስፈልገውን ፍቃድ ብቻ ማግኘት አለበት ማለት ነው።አንድ አፕሊኬሽን ከስራው ጋር የማይገናኙ ፍቃዶችን ሲጠይቅ የዳታ ስርቆት (Data Mining)፣ ስለላ (Spying)፣ ማጭበርበር (Fraud) ስጋቶች ሊኖሩ ይችላሉ፡
ለምሳሌ፡ አንድ የ"Calculator" (ካልኩሌተር) አፕ የ"Contact" (የስልክ ቁጥር) ወይም የ"Location" (የቦታ) ፍቃድ ቢጠይቅ፥ ካልኩሌተር ቁጥር ለመደመር የሰውን ስልክ ቁጥር ማየት አያስፈልገውም ስለዚህ እንደዚህ አይነት አፖችን በፍጹም አትጫኑ። app permission ሲጠይቅ ዝምድናውን ማየት አለባችሁ።
#LeastPrivilege
#DataProtection
#CyberSafe
#Andebet_Mezin

❤5🔥4
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
መውረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያቤት የX አካውንት ነው።
ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።
አቢሲኒያ ባንክ
cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect
አዋሽ ባንክ
fayda.awashbank.com
የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et
ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com
ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization
ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et
ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home
ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443
ዘምዘም ባንክ
fayda.zamzambank.com.et
አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et

❤2
Silencio update
ከትላንት ጀምሮ ክፍያ መፀፈም ጀምረዋል
ክፍያ እየተፈፀመላቸው ያለ ቋንቋዎች
:
• Mandarin–English
• Ugandan–English
• South African English
• Kenyan–English
• Belarus–English
• Polish–English
• Russian–English
• Ukrainian–English
• French–English
• Arabic
• Urdu
They will announce the rest language payout date.
እስከዛ keep recording…… a total of 1 hour record = 10$
ስለዚህ minimum ከቻላችሁ ለአንዱ 1 minute voice record አድርጉ
Also try English.
The next payout is for English language.
https://youtu.be/4-OKbLsKtqA
ከትላንት ጀምሮ ክፍያ መፀፈም ጀምረዋል
ክፍያ እየተፈፀመላቸው ያለ ቋንቋዎች
:
• Mandarin–English
• Ugandan–English
• South African English
• Kenyan–English
• Belarus–English
• Polish–English
• Russian–English
• Ukrainian–English
• French–English
• Arabic
• Urdu
They will announce the rest language payout date.
እስከዛ keep recording…… a total of 1 hour record = 10$
ስለዚህ minimum ከቻላችሁ ለአንዱ 1 minute voice record አድርጉ
Also try English.
The next payout is for English language.
https://youtu.be/4-OKbLsKtqA
የ investment ስራ ከፈለጋችሁ
https://fwhinanepo88.com/#/?ref=256066
Come and form your team and make money together
https://fwhinanepo88.com/#/?ref=256066
Come and form your team and make money together
#safety
ስልካችሁ ላይ እናንተም ሆናችሁ ታዳጊ እህት ወንድሞቻችሁ ወይም ልጆቻችሁ explicit የሆኑ ዌብሳይቶችን እንዳይከፍቱ በዚህ መሰረት መዝጋት ትችላላችሁ።
1. አጠቃላይ ስልካችሁ ላይ
የስልካችሁ settings ላይ ትገቡና connections የሚለውን ትመርጣላችሁ።
ከዛ more connection settings የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።
private DNS የሚለውን ከፍታችሁ Private DNS provider hostname ውስጥ Adult-filter-dns.cleanbrowsing.org ወይም family.adguard-dns.com የሚሉትን አማራጮች ሞልታችሁ Save አድርጉት።
2. Chrome Browser ላይ
በመጀመሪያ google chrome browser ከከፈታችሁ በኋላ ሶስት ነጥብጣቡን ነክታችሁ ወደ setting ውስጥ ግቡ።
⚫Privacy and security የሚለውን ምረጡ።
⚫በመቀጠል ትንሽ scroll እንዳደረጋችሁ የምታገኙትን "use secure DNS" የሚለውን ምረጡ።
⚫"use your current service provider" የሚል በdefault ተመርጦ የምታገኙ ሲሆን እኛም ከታች ያለውን "choose another provider" የሚለውን እንመርጣለን።
⚫በመጨረሻም ከስር የሚመጣልንን "custom" የሚለውን ነክተን "clean browsing (family filter)" የሚለውን መምረጥ።
ከዚህ በኋላ ምንም አይነት adult content በየትኛውም browser ላይ አይመጣም።

❤1
Binance founder የሆነው CZ እንዳለው "እናንተ በ ፍርሃት እየሽጣችሁ የአሜሪካ ባንኮች በተቃራኒው ቢትኮይን አብዝተው እየገዙ ነው" ብሎአል።
''እንግዲህ አቅም ያላችሁ ወስኑበት🫠
''እንግዲህ አቅም ያላችሁ ወስኑበት🫠
❤1