ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
✅P2P binance ላይ እስከ 184.90 መሸጥ ተፈቅዷል ፣ ሌላ ቦታ ደግሞ 185.84 ብር እየተሸጠ ነው ።
❤2
📊 JUST IN : Bitcoin hits $92,000
የ investment ስራ ከፈለጋችሁ

https://fwhinanepo88.com/#/?ref=256066

Come and form your team and make money together
Gmail farmer ዋጋው እየተመለሰ ነው
መስራት የምትፈልጉ

https://t.me/GmailFarmerBot?start=817225293
‎🔴ምርጥ የቴሌግራም Bots (Telegram bots)

‎
🟢‎እነዚህን ከታች ያሉትን ቦቶች ስንጠቀም የፈለግነውን ነገር ካለንበት Chat ወይም Group ሳንወጣ በቀላሉ እንድናገኝ ይረዱናል (Just type @ and space)።
‎
‎1. ለፍለጋ (Searching Bots)

‎✅ @gif

🤩 የፈለጉትን ተንቀሳቃሽ ምስል (Gif) በቀላሉ ለማግኘት።
‎
✅
@vid —
🖥የዩቲዩብ ቪዲዮዎችን (YouTube video) ለመፈለግና ለመላክ።
‎✅ @pic

💡በድረ-ገጽ (Online) ላይ ምስሎችን ለመፈለግ።
‎✅ @bing

✈️የፈለጉትን ነገር በ Bing የፍለጋ ሞተር ለመፈለግ።
‎✅ @wiki

🌐መረጃዎችን ከ Wikipedia ለማግኘት።
‎✅ @imdb

📱 የፊልሞችን ደረጃ (Rating) እና መረጃ ለማወቅ።
‎✅ @music
🎧 የፈለጉትን ሙዚቃ ፈልጎ ለመላክ።

‎✅ @sticker

❤ በኢሞጂ (Emoji) አማካኝነት ስቲከር ለመፈለግ።

ከተመቻችሁ ❤🔥
❤2🔥2
CPI market reaction🚀

በዛ ላይ የ ishow speed መምጣት📈😄
🔥1
It's back again 🔥🔥🔥
🔥5❤1
ተተኮሰ🔥🔥

BTC price 97,000+

📈📈📈
❤1
💡ዛሬ እስቲ ስለ ሀከሮች እናውራ

🔑 Hacker ማለት በቀላሉ ኮምፒውተር፣ ኔትወርክ ወይም ሶፍትዌር ስርዓትን በጥልቅ የሚገነዘብ እና ያንን እውቀት ችግር ለመፍታት ወይም ስርዓትን ለመሻሻል የሚጠቀም ሰው ነው።

🛑ግን ብዙ ሰዎች የሚያስቡት “hacker = ወንጀለኛ” ይህ ስህተት ነው ሁሉም ሀከሮች ወንጀለኞች አይደሉም።


🔻የHacker ዓይነቶች

▢White Hat Hacker
– በሕጋዊ መንገድ የደህንነት ችግሮችን ይፈትሻሉ
– ኩባንያዎችን ከጥቃት ይጠብቃሉ
– “Ethical Hacker” ይባላሉ

◉Black Hat Hacker
– ያለፈቃድ ሲስተም ይገባሉ
– መረጃ ይሰርቃሉ፣ ገንዘብ ያጠፋሉ
– እነዚህ ናቸው ሰዎችን የሚያጭበረብሩት

▢Gray Hat Hacker
– መካከለኛ ናቸው
– አንዳንድ ጊዜ ያለፈቃድ ይገባሉ፣ ግን ለጉዳት አይደለም
– ችግሮችን አግኝተው ሊያሳውቁ ይችላሉ

ከጠቀማችሁ reaction እንዳይረሳ 🔥🥰🙏👍👏
👍9🔥3👏2
Tecnologiya 😁😁😁
😁5
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ኢቢኤስ ቴሌቪዥን አሳወቀ።

በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡

ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር።
😭4
ከጀማሪ እስከ አድቫንስድ ሁሉም ሊያውቃቸው የሚገቡ የWindows shortcuts.

1. Basic & Everyday Shortcuts (Must-Know)
⚫Ctrl + C = Copy
⚫Ctrl + V = Paste
⚫Ctrl + X = Cut
⚫Ctrl + Z = Undo
⚫Ctrl + Y = Redo
⚫Ctrl + A = Select all
⚫Ctrl + S = Save
⚫Ctrl + P = Print
⚫Ctrl + F = Find / Search
⚫Ctrl + N = New window / document

2. Window & App Control (Power User)
⚫Alt + Tab = Switch between open apps
⚫Alt + F4 = Close current app
⚫Ctrl + Shift + Esc = Open Task Manager
⚫Windows + D = Show / hide desktop
⚫Windows + L = Lock your PC
⚫Windows + E = Open File Explorer
⚫Windows + I = Open Settings

3. File Explorer Shortcuts
⚫Ctrl + Shift + N = New folder
Delete Delete file (Recycle Bin)
⚫Shift + Delete Delete permanently
⚫Alt + Enter = File properties
F2 Rename file
⚫Ctrl + Mouse scroll = Zoom icons

4. Screenshot & Recording Shortcuts.
⚫PrtSc = Screenshot (clipboard)
⚫Alt + PrtSc = Screenshot active window
⚫Windows + PrtSc = Save screenshot automatically
⚫Windows + Shift + S = Snipping Tool (best)
⚫Windows + Alt + R = Screen recording (Xbox Bar)

5. Browser Shortcuts (Chrome, Edge, Firefox)
⚫Ctrl + T = New tab
⚫Ctrl + W = Close tab
⚫Ctrl + Shift + T = Reopen closed tab
⚫Ctrl + Tab = Next tab
⚫Ctrl + L = Focus address bar
⚫Ctrl + + / - = Zoom in / out

6. Text Editing Shortcuts
⚫Ctrl + Backspace = Delete whole word
⚫Shift + Arrow keys = Select text
⚫Ctrl + Arrow keys = Jump by word
⚫Ctrl + Shift + Arrow = Select by word
⚫Ctrl + Home / End Go top / bottom

7. Advanced Windows Shortcuts (Creator Level)
⚫Windows + X = Power menu (Admin tools)
⚫Windows + V = Clipboard history
⚫Windows + . = Emoji panel 😎
⚫Windows + Tab Task View
⚫Windows + Ctrl + D = New virtual desktop
⚫Windows + Ctrl + ← / → = Switch desktops

8. Emergency / Fix Shortcuts
(When something freezes.)
⚫Ctrl + Alt + Delete = Security options
⚫Ctrl + Shift + Esc = Force open Task Manager
⚫Alt + Space → M = Move stuck window

✍️የወደዳችሁት shortcut የቱ ነው?
❤4✍1🔥1
😎iPhone ልክ እንደ ሳምሰንግ የመጀመሪያውን ተጣጣፊ ስልክ (iphone fold)ና Iphone 18 እስከ 2027 ወደ ገበያ ሊያወጣ ነው የሚሉ መረጃዎች እየወጡ ነው

▢​ iPhone 18 Pro እና Pro Max
​አዲስ ዲዛይን፡ Face ID ከስክሪን በታች (Under-screen) በመሆኑ ስክሪኑ ሙሉ ለሙሉ ክፍት ይሆናል።

▢​ካሜራ፡ ለፊት ካሜራ (Selfie) በጣም ትንሽ ቀዳዳ (Notch) ብቻ ይኖረዋል።

▢​Hardware: እጅግ የረቀቀ አዲስ ፕሮሰሰር እና የሃርድዌር ማሻሻያ ይኖረዋል።

​🌀 iPhone Fold (ተጣጣፊው ስልክ)
​ካሜራ፡ በጀርባው ሁለት ካሜራዎች፣ በፊት ለፊቱ ደግሞ ሁለት የፊት ካሜራዎች ይኖሩታል።

▢​ደህንነት፡ ከፊት Face ID ይልቅ በጎን በኩል የሚሰራ የጣት አሻራ (Touch ID) ይጠቀማል።

▢​ዲዛይን፡ ሲዘረጋ ታብሌት የሚመስል ሰፊ ስክሪን ይኖረዋል።

​📅 የመውጫ ጊዜ
​iPhone 18 Pro እና Fold: መጪው መስከረም ላይ ለገበያ ይቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

◉​iPhone 18 እና 18e: መደበኛዎቹ ስልኮች ግን እስከ 2027 የጸደይ ወቅት (Spring) ሊዘገዩ እንደሚችሉ ተገልጿል።
❤2
እንደ TikTok video በማየት 100$ ስሩ
https://youtu.be/FhQ3u6KCTy4
🔥2
በሚቀጥሉት ሳምንታት OpenAI chatGPT ላይ ማስታወቂያ መልቀቅ እንደሚጀምር አስታወቀ።

AIን ለሁሉም ሰዉ ተደራሽ ለማድረግ በማሰብ በታማኝነትና በግልፅነት የነጻ ተጠቃሚዎች ላይ ማስታዎቂያዎችን ለመልቀቅ እንዳሰቡ ተናግረዋል።

OpenAI እንዳስታወቀው
⚫በChatGPT ውስጥ ያሉ ምላሾች በማስታወቂያዎች ላይ ተጽዕኖ አይኖራቸውም።
⚫ማስታወቂያዎች ሁል ጊዜ የተለዩ እና በግልጽ የተቀመጡ ናቸው።
⚫የተጠቃሚዎች chat historyና ንግግሮች ለማስታቀቂያ አስነጋሪዎች ተላልፈው አይሰጡም።
⚫በተጨማሪም፣ ፕሮ፣ ቢዝነስ እና ኢንተርፕራይዝ ደረጃዎች ማስታወቂያ አይኖራቸውም።
❤1