3 ሺ ብር በአንድ ቀን 🔥🔥🔥
➡️App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ
➡️በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin
✅App download link👇👇
https://os8.me/de8W4a

❤2🔥2
🤑Guys እንደምታዩት ሁለተኛ ብራችንን እያወጣን ነው ሲገባ በድጋሚ proof ለቃለሁ አረፈደም ጀምሩ👇
🤑አሁን ላይ ብር የምንሰራባቸው አፖች
▪Taka (live መግባት,Task & invite) ቀጥታ በባንክና ቴሌብር ለመጀመር👇
https://os8.me/de8W4a
▪Baat አዲስ አፕ ነው ለመጀመር👇

❤1🔥1
Forwarded from ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™

❤3🔥1
Telegram Tip #2
✅ቴሌግራማችሁን ሌላ ሰው login አድርጎ እየተጠቀመባችሁ ከመሰላችሁ ወይም ደሞ የሆነ ጊዜ ሌላ device ላይ Login ብላችሁ ከነበር አሁን በማሳያችሁ መንገድ የናንተን ቴሌግራም ማን እንደሚጠቀም ማየትና ካለ ደሞ remove ማድረግ ትችላላችሁ።
▪በመጀመሪያ ወደ ሴቲንግ ይግቡ
▪በመቀጠል ወደ Device setting ይግቡ
🔻እና እዚጋ ነው እናንተ የማታቁት Device ካለ እሱን ተጭናችሁ terminate ማድረግ ትችላላችሁ።
😉ብዙ ሰው ይህን ያቃል ግን የማታቁ ካላችሁ እንደጠቀማችሁ እርግጠኛ ነኝ Daily telegram tip ለማግኘት reaction ያሳዩ
🔥4👍1
አስቸኳይ የጥንቃቄ መልእክት ለቻናላችን ቤተሰቦች! 🚨
በቴሌግራም አዲስ የሪፖርት ማድረጊያ ፖሊሲ (New Update) ምክንያት በአሁኑ ሰዓት ተንኮል አዘል አካላት የሰዎችን ፕሮፋይል ፎቶ እንደ ምክንያት በመጠቀም "የማንነት ስርቆት" (Impersonation) በሚል ሪፖርት በማድረግ አካውንቶች እና ቻናሎች እንዲዘጉ እያደረጉ ይገኛሉ።
ይህ ችግር በእኛ ቻናልም ሆነ በእናንተ የግል አካውንት ላይ ጉዳት እንዳያደርስ የሚከተሉትን 3 ወሳኝ ጥንቃቄዎች እንድታደርጉ እናሳስባለን ፦
🚫 የፕሮፋይል ፎቶን ማጥፋት፡ ለጊዜው በቻናላችንም ሆነ በግል አካውንታችሁ ላይ ያለውን ማንኛውንም የፕሮፋይል ፎቶ (Profile Picture) ብታጠፉ ይመከራል።
የእኛም ቻናል ላይ ፕሮፋይል የተነሳው ለዚሁ ጥንቃቄ ሲባል መሆኑን እንድታውቁ እንወዳለን።
⚠️ አለመደናገጥ
የብዙ ሰዎች ፕሮፋይል መጥፋት የቴክኒክ ብልሽት ሳይሆን ሆን ተብሎ ለጥንቃቄ ሲባል እየተደረገ ያለ መሆኑን ተረድታችሁ ሁኔታዎች እስኪረጋጉ በትዕግስት እንድትጠባበቁ እንጠይቃለን።
🔗 ሊንኮችን አለመንካት፡ ማንኛውንም አጠራጣሪ ሊንክ (Link) ከመጫን ተቆጠቡ
እንዲሁም በማንኛውም ሰው ስም የሚላኩ የገንዘብ ጥያቄዎችን ወይም የግል መረጃዎችን በፍጹም እንዳትሰጡ።
👉"ቀድሞ መከላከል ለብልህነት ነው!"
ሁኔታው እስኪረጋጋ ድረስ አስፈላጊውን ጥንቃቄ አብረን እንውሰድ።
መረጃውን ለወዳጅ ዘመድዎ እንዲደርስ Forward በማድረግ ይተባበሩ።

😁3🔥1
የMichael Saylor ኩባንያ የሆነዉ MicroStrategy በቅርቡ ከፍተኛ መጠን ያለው Bitcoin ቢገዛም በገበያው ዋጋ በመውረዱ ምክንያት አሁን ላይ ከፍተኛ ኪሳራ ውስጥ መግባቱን አሳዉቋል። ኩባንያው 1142 Bitcoin በአማካይ በ $78,815 ዋጋ የገዛ ሲሆን Bitcoin ወደ $69,000 መዉረዱን ተከትሎ ኩባንያዉ በ አሁን ሰአት የ $5 Million ያልተጣራ ኪሳራ Unrealized Loss ዉስጥ ይገኛል።
#Cointelegraph
#Cointelegraph
Telegram Tip #4
🛑በሆነ አጋጣሚ ለ1 ወር ወይም ከዛ በላይ ቴሌግራም ላይ ባገቡ ቴሌግራም ራሱ አካውንታችሁን Delete እንደሚያደርገው ያውቃሉ😳? ግን አሁን የማሳያችሁን ሴቲንግ ቀድማችሁ ካስተካከላችሁ ይህ አይፈጠረም
▪ወደ ሴቲንግ ግቡ በመቀጠል ወደ Privacy & Security setting ውስጥ በመግባት ወረድ ብላችሁ Delete My Account ሴቲንግ ውስጥ ትገባላችሁ ከዛ (6,8,12,18,24) ከነዚህ ወር ውስጥ አንዱ ላይ በማድረግ በሆነ አጋጣሚ ከቴሌግራም ብጠፉ አካውንታችሁ Delete እንዳይሆን ማድረግ ትችላላችሁ።
👍1
Discord ለተጠቃሚዎቹ አዲስ መመሪያ ህግ ይዞ መጥቷል!
በቅርቡ ማንኛውም ተጠቃሚ ግዴታ ዕድሜውን verify ማድረግ አለበት።
Discord ከ( February 9, 2026 ) ጀምሮ በዓለም ዙርያ ላሉ ተጠቃሚዎቹ ትልቅ የSecurity Update እንደሚያደርግ በይፋ አስታዉቋል።
ይሄንም የSecurity Update የሚያደርገዉ ታዳጊዎችን (Teen Level) ከአላስፈላጊ ይዘቶች ለመጠበቅ እንደሆነ ተናግሯል። በዚህም መሰረት ከMarch ወር ጀምሮ ይህ አዲስ መመርያ ህግ ተግባራዊ እንደሚሆን አሳዉቋል።
ስለዚህም ሁሉም የDiscord ተጠቃሚዎች ዕድሜያቸው ከ18 አመት በላይ መሆናቸዉን Face Scan በማድረግ ወይም ID በመላክ ማረጋገጥ አለባቸዉ። ይሄን መመሪያ ችላ ብለዉ ማይተገብሩ ሰዎች አካዉንታቸዉ እንደ Teen Level ተቆጥሮ የተለያዩ አገልግሎቶችን እንዳያገኙ Restriction እንደሚጣልባቸው ተናግረዋል።
✍️Discord አካውንት አላችሁ?

🔥1