base (4).apk
12.6 MB
✅ ✅✅✅✅✅✅✅
Letset update PlayFy tv ለኳስ የሚሆን ፀዴ app ሁሉንም ጨዋታ ታስተላልፋለች
Update ሲፈልግ ደግሞ ለማድረግ ምቹ ነው ቴሌግራም Join ብላችው Update ማድረግ ይችላል!

onstream-latest.apk
16.6 MB
Update የተደረገ onstream app የምትፈልጉ ለስልክ ብቻ የሚሆን ነው
በጣም ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን የሚለቀቁበት ሀሪፍ app በተለይ ለፊልም አፍቃሪዎች
20,000+ በላይ ፊልሞች የያዘ app
😀MOBILE VERSION 😀

onstream-tv-latest-1 (1).apk
15.5 MB
onstream ለandroid tv Box እንዲሁም ለandroid tv የሚሆን Version ከፈለጋችሁ ይህ የመጨረሻው ፀዴ የፊልም app ነው Update ከጠየቀ Update አድርጉት!
😀ANDROID BOX ,TV Version 😀
😀ANDROID BOX ,TV Version 😀
PlayFy.apk
15.8 MB
✅ ✅✅✅✅✅✅✅ ver 1.5
Letset update PlayFy tv ለኳስ የሚሆን ፀዴ app ሁሉንም ጨዋታ ታስተላልፋለች
Update ሲፈልግ ደግሞ ለማድረግ ምቹ ነው ቴሌግራም Join ብላችው Update ማድረግ ይችላል ።

CRICFy_v6.1.apk
17.1 MB
👆👆ይሔ Cricfy
V6.1_SPORTS_.apkነው።
⚽️ሁሉንም ኳሰ Live ለመከታተል የሚሆን በትንሽ Network የሚሰራ✔️
➡️Andriod Box & Andriod Tv ስልክ ላይ ጭናቹ መጠቀም ትችላላቹ።

❤3
Google በUS የሚገኙ ተጠቃሚዎቹን Gmail adress መቀየር ማስቻሉን ገለፀ።
በUS የሚገኙ የGoogle ተጠቃሚዎች አካውንታቸውን ሳያጡ Gmail address መቀየር የሚያስችላቸውን አሰራር አስታውቋል።
ተጠቃሚዎችም Username መቀየር የሚችሉት በየ 12 ወር አንዴ ብቻ መሆኑ እና በዚህ ጊዜ አካውንታቸውን Delete ማድረግ እንደማይችሉም ተገልጿል።
ይህንንም ለማድረግ Google Account settings በመግባት Personal info የሚለውን መንካት ከዚያም Email የሚለውን መንካት በመቀጠልም Google Account email የሚለውን መንካት ከዚያም Change Google Account email የሚለውን button በመንካት process መጀመር ይችላሉ ተብሏል። ይሁን እኔጅ አንዳንድ ተጠቃሚዎች ወዲያው ይህንን feature መጠቀም ላይሉ ይችላል።

🥱4🔥1
💎Facebook ላይ automatically መጫወት የሚጀምሩ ቪድዮዎችን እንዴት ማስቆም ይቻላል?
በሞባይል ስልካችሁ አልያም በኮምፒዉተራችዉ ላይ የፌስቡክ ፖስቶችን በምትመለከቱበት ወቅት ቪድዮ ላይ ስትደርሱ እንዲጫወት ሳትጠይቁት መጫወት ይጀምራል፡፡
ይህንን የተወሰኑ ማስተካከያዎችን በማድረግ እንዴት ማስቆም እንደምትችሉ ቅደም ተከተሉ ይህንን ይመስላል፡፡
⚫የፌስቡክ አፕን ክፈቱ፡፡
⚫ ይህንን (☰) የ3 ሰረዝ ምልክት ወዳለዉ 'Settings menu' ግቡ፡፡
⚫ወደ ታች በመዉረድ 'Settings & Privacy' የሚለዉን ተጫኑ፡፡
⚫ከዛም 'Settings' የሚለዉን ምረጡ፡፡
⚫ 'Media' የሚለዉን እስክታገኙ ወደ ታች ውረዱ ከዛም 'Videos and Photos' የሚለዉን ምረጡ፡፡
⚫በመጨረሻም 'Autoplay' የሚለዉን ሲያገኙ 'Wifi only' ወይም 'Never Autoplay Videos' የሚለዉን በመምረጥ ማስቆም ችላላችሁ፡፡

👏3❤1
🔹ከሚያዝያ 2026 ጀምሮ ስለ ፕሌይስቴሽን 6 (PS6) የወጡ ዝርዝር መረጃዎች በአጭሩ፦
* የመውጫ ጊዜ ግምት፦ ቀደም ሲል በ2027 ይወጣል ተብሎ ቢጠበቅም፣ አሁን ላይ ግን በዓለም አቀፍ ደረጃ ባለው የኤአይ (AI) ቺፖች ፍላጎት መጨረት ምክንያት የሚፈጠረው የማስታወሻ (RAM) እጥረት መውጫውን ወደ 2028 ወይም 2029 ሊያዘገየው እንደሚችል ይገመታል።
* የታቀዱ ሞዴሎች፦ ሶኒ ሶስት የተለያዩ ኮንሶሎችን እያዘጋጀ እንደሆነ ይነገራል፤ እነሱም ዋናው ከፍተኛ ብቃት ያለው PS6፣ ዋጋው ቀነስ ያለ PS6 Lite እና ለመጀመሪያ ጊዜ ተንቀሳቃሽ የሆነ "Project Canis" የተባለ የእጅ ኮንሶል ናቸው።
* ቴክኒካዊ ብቃት፦ አዲሱ ኮንሶል በAMD Zen 6 አርክቴክቸር ላይ የተገነባ ሲሆን፣ እስከ 8K ጥራት ያላቸውን ምስሎች የማሳየት እና ከPS5 በ10 እጥፍ የላቀ የግራፊክስ ብቃት ይኖረዋል ተብሎ ይጠበቃል።
* የቀድሞ ጨዋታዎች፦ የPS4 እና የPS5 ጨዋታዎችን ያለምንም ችግር በPS6 ላይ ማጫወት (Backward Compatibility) ዋነኛው የሶኒ ትኩረት እንደሆነ ተገልጿል።
* የገበያ ፉክክር፦ ማይክሮሶፍት አዲሱን ኤክስቦክስ (Project Helix) ምናልባትም በ2026 መጨረሻ ወይም በ2027 ቀድሞ ሊያወጣ ስለሚችል፣ ሶኒ የገበያ ድርሻውን ላለማጣት የPS6 መውጫ ጊዜን ለማፍጠን ሊገደድ ይችላል።
ስለ PS6 የሚገመተውን ዋጋ ወይም ስለ አዲሱ ኤክስቦክስ ዝርዝር መረጃ ማግኘት ይፈልጋሉ?

👌4
በጣም በጣም አስቸኳይ!
እባክዎን ይህንን መልእክት አሁኑኑ ለቤተሰብዎ እና ለጓደኞችዎ ያስተላልፉ።
ሰዎች በእነዚህ ቁጥሮች ጥሪዎች እየደረሳቸው ነው፡-
እነዚህ ሰዎች አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። መልሰው ከደወሉ በ3 ሰከንድ ውስጥ የዕውቂያ ዝርዝርዎን (Contacts) ኮፒ ማድረግ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃ ካለ እሱንም ኮፒ ሊያደርጉት ይችላሉ።
አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ።
እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ ሲጠየቁ በስልክዎ ላይ
#90 ወይም #09
አይጫኑ።
ይህ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመጠቀም፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን እንደ ወንጀለኛ ለማስመሰል የሚጠቀሙበት አዲስ ዘዴ ነው።
እባክዎን ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል ይህንን መልእክት ለቻሉት ያህል ጓደኞችዎ ያስተላልፉ (FORWARD ያድርጉ)!!!
ለተጨማሪ ምክሮች ማጋራትዎን አይርሱ።
------------------------------
@hamidtech10 @hamidtech10

ስልክ፦ +947ወይም በእነዚህ የሚጀምር ማንኛውም ቁጥር፡ +371 ፣ +375 ፣ +381
ስልክ፦ +371
ስልክ፦ +371
ስልክ፦ +563
ስልክ፦ +370
ስልክ፦ +255
እነዚህ ሰዎች አንድ ጊዜ ብቻ ደውለው ይዘጋሉ። መልሰው ከደወሉ በ3 ሰከንድ ውስጥ የዕውቂያ ዝርዝርዎን (Contacts) ኮፒ ማድረግ ይችላሉ፤ እንዲሁም በስልክዎ ላይ የባንክ ወይም የክሬዲት ካርድ መረጃ ካለ እሱንም ኮፒ ሊያደርጉት ይችላሉ።
+375 የቤላሩስ መለያ ኮድ ነው።
+371 የላትቪያ መለያ ኮድ ነው።
+381 የሰርቢያ።
+563 የቫልፓራሶ።
+370 የቪልኒየስ።
+255 የታንዛኒያ።
አይመልሱ ወይም ተመልሰው አይደውሉ።
እንዲሁም በማንኛውም ደዋይ ሲጠየቁ በስልክዎ ላይ
#90 ወይም #09
አይጫኑ።
ይህ የእርስዎን ሲም ካርድ (SIM card) ለመጠቀም፣ በእርስዎ ወጪ ስልክ ለመደወል እና እርስዎን እንደ ወንጀለኛ ለማስመሰል የሚጠቀሙበት አዲስ ዘዴ ነው።
እባክዎን ማንኛውንም ጥቃት ለመከላከል ይህንን መልእክት ለቻሉት ያህል ጓደኞችዎ ያስተላልፉ (FORWARD ያድርጉ)!!!
ለተጨማሪ ምክሮች ማጋራትዎን አይርሱ።
------------------------------
@hamidtech10 @hamidtech10
❤9😍1
Task ለመስራት ☝️
1$ ስደርሱ ማውታት ትችላላችሁ
https://t.me/earncraft_bot/app?startapp=ODE3MjI1MjkzXzE%3D
Ad ስታዩ ዶላሩ እጥፍ ይሆናል

🔥1👏1
የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።
የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል።
ምን ያክል ተፈታኞች አላችሁ እዚ ቻናል ?👍❤

🔥2
♊️ ስለ Gemini App ብዙዎች የማያውቋቸው 5 አስገራሚ ጥቅሞች!
🌌. የYouTube🖥 ቪዲዮዎችን ማጠቃለል የረጅም ቪዲዮዎችን ሊንክ በመስጠት ብቻ ዋና ዋና ነጥቦቹን በሰከንዶች ውስጥ እንዲያጠቃልልላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ! ሰዓት ቆጣቢ ነው።✔️
🌌. ከGoogle Workspace ጋር መገናኘቱ
Extensionsን በማብራት በGmail፣ Drive እና Docs ውስጥ ያሉ ፋይሎቻችሁን እንዲፈልግ እና እንዲያቀናጅ ማዘዝ ትችላላችሁ። የግል ረዳታችሁ ነው! 😀
🌌. የቀጥታ (Real-time) መረጃዎች
ከGoogle Search ጋር የተገናኘ በመሆኑ፣ የዛሬን ዜና፣ የአየር ሁኔታ እና የቅርብ ጊዜ መረጃዎችን በትክክል ያውቃል። 🌐
🌌. የኮዲንግ ባለሙያ ኮድ ከመጻፍ ባለፈ፣ የተሳሳተ ኮድን አስተካክሎ ለሙከራ ወደ Google Colab መላክ ይችላል።ለፕሮግራም አውጪዎች ምርጥ ጓደኛ! 👨💻
🌌. በምስል መግባባት የማታውቁትን ነገር ፎቶ አንስታችሁ ብትልኩለት ምንነቱን ይነግራችኋል። የተበላሸ ዕቃ እንዴት እንደሚጠገንም በፎቶ መረዳት ይችላል!🔴

🔥4👍1
🔹ኦፖ ፋይንድ X9 አልትራ (Oppo Find X9 Ultra) በ200 ሜጋፒክስል የሀሰልብላድ ካሜራው እና በ3600 ኒትስ እጅግ ብሩህ ስክሪኑ የታወቀ ድንቅ ስልክ ሲሆን፣ በውስጡ በያዘው Snapdragon 8 Elite ቺፕ እና እስከ 1 ቴራባይት በሚደርስ ሰፊ ማከማቻው ማንኛውንም ከፍተኛ የቪዲዮ ኤዲቲንግ እና የፈጠራ ስራዎችን በቅልጥፍና ለማከናወን ይረዳል፤ በተጨማሪም በ6,100 mAh ግዙፍ ባትሪው እና በ100 ዋት ፈጣን ቻርጅ አማካኝነት ለረጅም ሰዓታት አገልግሎት የሚሰጥ እውነተኛ የኪስ ውስጥ ሲኒማ ስቱዲዮ ነው።
ዋጋውን ገምቱ💲👇 ?
ዋጋውን ገምቱ💲👇 ?
❤1🔥1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔴Good search ላይ የፈለግነውን ነገር ከ telegram Search አድርገን ማግኘት እንችላለን ምክሩት በInvitation $0.16 የሚሰጥ Bot ነዉ ከዚህ በፊት Withdraw እንደሚሆን Check አድርጌ ነበር ስሩት ጊዜዉ ሳይረፍድ
ፊልም ፤ ቻናል፤ ግሩፕ፤ ቻት ብዙ ነገር Search ማድረግ ትችላላችሁ ያመጣላችኋል
በደቂቃ ያመጣላቹሃል ፤ bot ውስጥ ገብታቹ የፈለጋቹትን Search ስታደርጉ ያመጣላቹሃል
👇👇👇
https://t.me/goodsearchabot?start=817225293
Search ማድረጋችሁን አትርሱ!

❤2🔥1