ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
እንኳን ደስ አላችሁ የአርሰናል ደጋፊዎች የሊጉ ሻምፒዮን 🔥🔥🔥🔥
🔥4
>> 𝗜𝗻𝘀𝘁𝗮𝗻𝘁 $2 𝗽𝗲𝗿 𝗿𝗲𝗳𝗲𝗿𝗿𝗮𝗹 𝗙𝗿𝗲𝗲

• Instant $100 for 20 referrals
• candora launched a $150,000 ambassador campaign


1. Goto : https://candora.io/?ref=CAN-604739

2. click Ambassadors access at the top
3. enter your email & verify
4. also save your secret access key safely
5. start sharing your ambassador referral link

Reward System:
•$2 per referal
• Complete $ 20 referal qualify for $100+ rewards
• more referrals extra bonus
• also active users can climb leaderboard
❤1
🔥 DRIVX EARLY PRESALE – ONLY 5 DAYS LEFT!

👉 Join now: https://tglink.io/e4b2bf5526d40a
👉 Join our Telegram Community: https://t.me/DrivXtoken

DRIVX is not just another token.
It’s a real utility token backed by an operating rent-a-car business. Revenue from car rentals flows directly back into the ecosystem through token buybacks and liquidity reinforcement.
This is your chance to enter at the lowest price ever — $0.005 — exclusively available to the Telegram community for the first 5 days.
Total Early Presale duration: 10 days only
After that, the price increases significantly
No media, no public launch yet — this window is exclusive for Telegram
Secure your position before the public press and media campaign begins.
👉 Join now: https://tglink.io/e4b2bf5526d40a
👉 Join our Telegram Community: https://t.me/DrivXtoken


#DRIVX #Presale #UtilityToken #BNBChain #Crypto
በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ።
መውረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያቤት የX አካውንት ነው።

ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ።

አቢሲኒያ ባንክ
cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect

አዋሽ ባንክ
fayda.awashbank.com

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ:
my.coopbankoromiasc.com/harmonization

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
cbefayda.cbe.com.et

ኦሮሚያ ባንክ
bfayda.oromiabank.com

ወጋገን ባንክ
fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization

ንብ ባንክ
fayda.nibbank.com.et

ፀሀይ ባንክ
fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home

ስንቄ ባንክ :
fayda.siinqeebank.com:7443

ዘምዘም ባንክ
fayda.zamzambank.com.et

አማራ ባንክ :
fayda.amharabank.com.et
👍1
ሰላም ኢትዮጵያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

ይህን server ⚡️ሞክሩት በጣም ፈጣን ነው❤️❤️❤️ ።

👉 Time add ለማድረግ
👉 Movie download ለማድረግ
👉 live stream ለመከታተል

7 NET VPN 🔥ከሁሌም ከእናንተ ጋር ነን 👍

time add በማድረግ ምርጥ ጊዜ አሳልፉ 😮😮😮

Config version 26.7 ✅

☀️ እንደምን አደራችሁ Family!




እባካችሁ በየቀኑ ቢያንስ 20 ጊዜ time ጨምሩ 3️⃣

share ማድረግ አትርሱ 🚀💙
     
Time add ለማድረግ Http+ ultra 02 ✅


Application Link 👇

https://play.google.com/store/apps/details?id=xyz.sevennetvpn.org
❤1🔥1
በነገራችን ላይ አሜሪካና ኢትዮጵያ በቪው ያውም ከብዙ መስፈርት ጋር የሚከፈለውን ተመልከቱ። ያውም አይከፍሉም። ይሄ ሁሉ እድሜውን ሶሻል ሚዲያ ላድ የሚገድል ወጣት ጥጥ እየፈተለ ዳንቴል እየሰራ ኤክስፖርት ቢያደርግ የዚህን መቶ እጥፍ ያገኝ ነበር። ዛሬ ሌሊት ሁሉም ኢትዮጵያዊ አካውንቱን ቢዘጋ ዮቲዮብ የትንኝ ሞት ያህል አያሳስበውም። ዓለም ፊት ያለን ዋጋ ይሄ ነው በራሳችን ቅዠትና ጭብጨባ አንደንቁር።
❤2👍1
ጠቃሚ tip


✅በሆነ አጋጣሚ ድንገት ስልካችሁ ውሃ ውስጥ ቢገባ ወይም ዝናብ ቢያርሰው ምን ታደርጋላችሁ?

▪ብዙ ጊዜ ሰዎች የሚያደርጉት ስህተት ስልኩን የባሰ ሊያበላሸው ይችላል።

🛑 ስለዚህ ስልካችሁ ውሃ ውስጥ ቢገባ እነዚህን 3 ነገሮች በፍጹም አታድርጉ፦

❌ ስልኩን ለማብራት አይሞክሩ፦ ውሃው ኤሌክትሪክ በማስተላለፍ የውስጥ ሰርኪዩቱን ሊያቃጥለው ይችላል።
❌ ስልኩን አያናውጡት፦ ስልኩን ስታናውጡት ውሃው ወደ ውስጥ ይበልጥ እንዲገባና ያልደረሰበት ቦታ እንዲደርስ ታደርጉታላችሁ።
❌ በፀጉር ማድረቂያ (Hair Dryer) አያድርቁት፦ ከፍተኛ ሙቀት የስልኩን ስክሪንና የውስጥ ክፍሎች ሊያቀልጥ ይችላል።


💡ታዲያ ምን ይደረግ?

✅ ስልኩን ወዲያውኑ አጥፉት
✅ ሲም ካርድና ሜሞሪ ካርድ ካለው አውጡ።
✅ በደረቅ ጨርቅ ውጪውን ካደረቃችሁ በኋላ፣ አየር በደንብ በሚያገኝበት ቦታ (ወይም እርጥበት በሚመጥ እንደ ሩዝ ያለ ነገር ውስጥ) ለ 24 ሰዓታት አስቀምጡት።

ጥንቃቄ ሁልጊዜም ያተርፋል! 🛡️

ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
❤8
ወይኔ 😭😭😭

📌ETB KE TG WALLET KE JUNE 2 JEMRO SUSPEND YHONAL 💔
😭1
social media ለመጀመር ካሰባችሁ ይህን አዩ https://hamidtech8.blogspot.com/2026/05/how-to-start-faceless-social-media.html
🔥1
CRICFy_v5.9.apk
17.2 MB
🔥 ነፃ የእግር ኳስ የቀጥታ ስርጭት መተግበሪያ! ⚽️
ለአንድሮይድ (Android) ስልክ ተጠቃሚዎች በሙሉ! የትኛውንም የእግር ኳስ ጨዋታ በነፃ እና በጥራት የሚመለከቱበት አፕሊኬሽን ነው።🚨#NETFLY አልሰራላላችሁ #CRICFY update መጥቷል download እያደርጋችሁ ተጠቀሙ ::
👍1
🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው!

​ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማስገባት ከGoogle ጋር አጋርነት ፈጥሯል።

​በቅርቡ፣ ቪዲዮዎችን በቀጥታ በGemini አማካኝነት መቁረጥ እና ማስተካከል (splice & trim) ትችላላችሁ። የትርጉም ፅሁፍ (subtitle) ማድረጊያ ባህሪ ቢጨምሩበትማ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር!
❤1
adsens ላይ birr መስራት ከፈለጋችሁ በ 7 ቀን መከፈል ትችላላችሁ እንደት እንደሆነ ለማወቅ
👇👇👇👇
HAMID TECH10.COM
ፓቬል ዱሮቭ (Pavel Durov) የቶን ($TON) coin ስምን ወደ "ግራም" (Gram) ቀየረው
የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ የቶን ($TON) ሥነ ምህዳር መለያ coin ስም ወደ መጀመሪያው ታሪካዊ መጠሪያው "ግራም" (Gram) መቀየሩን በይፋ አስታውቋል። "ግራም" (Gram) እ.ኤ.አ. በ2018 የቶን ብሎክቼይን መጀመሪያ ሲታቀድ የነበረው ኦሪጅናል ስም ነበር።
🔥1
Telegram wallet በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያን ብር ከP2P ግብይት ላይ አስወጥቶታል።

ብዙዎቹ ስለክሪፕቶና Trading እንዲያውቁ ትልቅ አስተዋፆ የነበረው Telegram wallet ከዚህ በኋላ ኢትዮጵያ ውስጥ asset ከማስቀመጫነት የዘለለ ጥቅም አይኖረውም።
የቴሌግራም premium ለማድረግም በጣም ከባድ ይሆናል።
መቼ እንደሚመለስ የታወቀ ነገር የለም።

በዚህ አጋጣሚ የተለያዩ የcrypto ኮይኖችን እንገዛለንና እንሸጣለን የሚሉ አጭበርባሪዎች ስለሚበዙ ጥንቃቄ አድርጉ። Online ላይ ማንንም አትመኑ።

✍️ተጠቃሚዎች ምን ተሰማችሁ?
🚀 ቻይና ለጠፈርተኞች የሚሆን ያለ ሳሙና እና በጣም አነስተኛ ውሃ የሚጠቀም የልብስ ማጠቢያ ማሽን አበረከተች!

በጠፈር ውስጥ ውሃ እጅግ ውድ በመሆኑ ጠፈርተኞች ልብሶቻቸውን አያጥቡም፤ ብዙ ጊዜ ከተጠቀሙባቸው በኋላ ይጥሏቸዋል።

አዲሱ ማሽን ግን 400 ሚሊ ሊትር ውሃ ብቻ በመጠቀም እስከ 800 ግራም ልብስ ያጥባል። ከሳሙና ይልቅ በUV ጨረር የሚፈጠር ኦዞን በመጠቀም 99.9% ባክቴሪያዎችን ያጠፋል።

🛰️ ይህ ቴክኖሎጂ ለጨረቃና ለማርስ የረጅም ጊዜ የጠፈር ጉዞዎች እጅግ ጠቃሚ እንደሚሆን ተገልጿል። በተጨማሪም ወደ ጠፈር የሚላኩ የልብስ መጠኖችን ከ60% በላይ ሊቀንስ ይችላል።

🤔 ጠፈርተኞች ልብሳቸውን እንደማያጥቡ ታቁ ነበር??
❤1
🔬 የስቴም ሴል (Stem Cell) ሕክምና ለጥንካሬና ለጤናማ እርጅና
​የባዮቴክ ኩባንያ የሆነው ሎንጄቨሮን (Longeveron) እድሜያቸው ከ70 እስከ 85 በሆኑ 148 በጎ ፈቃደኞች ላይ ባደረገው ሙከራ አበረታች ውጤት ማግኘቱን አስታወቀ።

​ዋና ዋና ነጥቦች፦
🔘 ​ውጤቱ፦ የStem Cell ሕክምና የተሰጣቸው አረጋውያን ከ9 ወራት በኋላ በ6 ደቂቃ የእግር ጉዞ ሙከራ ላይ ካልተከታተሉት በ20% የተሻለ ርቀት መጓዝ ችለዋል።

🔘 ​እንዴት ይሰራል? እነዚህ ሴሎች በደም ስሮች አካባቢ የሚፈጠርን መቆጣት (Inflammation) በመቀነስ የሰውነትን የጥንካሬ ደረጃ ይጨምራሉ።

🔘 ​ጠቃሚነቱ፦ እድሜያቸው ከ65 በላይ የሆኑና በከፍተኛ ድካም፣ በጡንቻ መላላትና በዝግተኛ የማገገም ችግር (Frailty syndrome) ለሚጠቁ ሰዎች ትልቅ ተስፋ ሆኗል።

​ምንም እንኳን ሕክምናው ደህንነቱ የተጠበቀ መሆኑ ቢረጋገጥም፣ ሙሉ በሙሉ ጸድቆ ለገበያ ከመቅረቡ በፊት ተጨማሪ ጥናቶች እየተደረጉበት ይገኛል።
❤1🔥1