ʜᴀᴍɪᴅ ᴛᴇᴄʜ ™
3.97K subscribers
3.78K photos
134 videos
213 files
1.61K links
Creator || @hamidleo16

🌏ሰላም የHamid tech ቻናል ቤተሰቦች

ይህንን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል👇👇

►አዳዲስ የቴክኖሎጅ ጥቆማዎችን
►airdrop/web
►የአፕሊኬሽን ማውረጃ ሊንኮችን ያገኙበታል

◈◈SOCIAL MEDIA LINK ◈◈
▻TIKTOK◍►hamid_tech1
▻YOUTUBE◍►hamidtech10

Buy ads: https://telega.io/c/Hamidtech10
Download Telegram
🤔Best Telegram Bots🤔

🤔@claimNameBot የተመቻችሁን የቴሌግራም Username አስገብታችሁ ተይዟል አልተያዘም የሚለውን check ማድረግ ያስችላችኋል።

🤔@PinterestVideoDlBot ከ Pinterest ላይ video or photo ለማውረድ even dawnload የማይሆነውን ራሱ።

🤔@translategrambot ከዚሁ ከ telegram ሳትወጡ ከ150 በላይ ቋንቋዎችን🌐 ይተረጉምላችኋል።

🤔@Secret_Chatting_Xbot ከጓደኞቻችሁ ጋር በዚህ bot ❤️‍🔥በድብቅ ማውራት ያስችላችኋል።

🤔@StylishFontMakerBot አንድን ፅሁፍ ከ30 በላይ ወደሆኑ ፎንቶች መቀየር የሚያስችላችሁ bot ነው።

🤔@Tech_GPT_Bot telegram ላይ ካሉ ጥሩ 🤖Ai chat bots መካከል አንዱ ነው።

🤔@wsavebot  ከማንኛውውም social media 📱✅✅Video &Audiou Download ማድረግ ትችላላችሁ

🤔@AI_Background_Remover_Bot የፎቷችሁን back ground remove ያደርግላችኋል

🤔@memingbot chat ላይ እንዳላችሁ Keyboard ላይ @memingbot💬 በማድረግ Amharic Text ጨምሮ 🎈 ይሰራላችኋል።

reaction 🔥
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
🚨 FREE $2 GIVEAWAY 🚨

All you can claim a FREE $2 reward in just a few minutes!
Crypto Casino & Slot
Earn with your ffiliate

1️⃣ Open @maczobot
2️⃣ Follow the instructions
3️⃣ Claim your FREE $2

💸 Earn up to $10 extra with referrals.

⏳ Available for a limited time only.

👉 @maczobot
👉 https://tglink.io/626a3e40038080
Facebook 😭😭 ሁሉንም ሰው Suspended አያረገ ነው 🥹😂😂
በ2026 አለም ዋንጫ ተግባራዊ የሚደረጉ ቴክኖሎጂዎች

1. የሮቦት ውሾች
የሜክሲኮ ፖሊስ የሮቦት ውሻዎችን ይጠቀማል።
የGuadalupe ከተማ ፖሊስ ሰዉ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች እነዚህን ባለ4 እግር የሮቦት ውሾች በማሰማራት አካባቢውን በመቃኘት video ቀርፀው በonline ለፖሊስ ጣቢያ ይልካሉ።

መሳሪያ አይታጠቁም። ይልቁንም ፀብና ብጥብጥ በሚመለከቱበት ጊዜ በተገጠመላቸው የድምፅ ማጉያ በመጠቀም ብጥብጡ እንዲቆም ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ ተብሏል።

2. Referee Body camera
ሁሉንም 104 ጨዋታዎችን የሚገኙ ዳኞች ሰውነታቸው ላይ ካሜራ ይገጠማል።
ስለዚህ ከዳኞች perspective ጨዋታውን በመመልከት ሜዳ ውስጥ እንዳለን እንዲሰማን ያደርጋል።

3. Sensor የተገጠመላት የመጫዎች ኳስ
Trionda የተሰኘችው Adidas የሰራት ይህቺ ኳስ በውስጧ IMU Sensor ተገጥሞላታል።

በዚህ Sensor አማካኝነት በ1 ሰከንድ 500 ጊዜ አጠቃላይ የኳሷ እንቅስቃሴና ፍጥነት ወደ VAR room ይላካል።
ስለዚህ የVAR ዳኞች ማንኛውንም ውሳኔ በቀላሉ ለመወሰን ያስችላቸዋል።

4. የተጫዋቾች 3D model
እየነዳንዱ ተጫዋች የራሱ 3D ሞዴል ተሰርቶለታል።
ስለዚህ የሁሉም ተጫዋች እያንዳንዱ እንቅስቃሴ Realtime track ይደረጋል።
ይህም ለsemi Automated offside technology ግብአት ይሆናል።

እንደዚህ አይነት technology በእግር ኳስ ተግባራዊ መደረጉ የእግር ኳስን ውበት ያጠፋዋል ብላችሁ ታስባላችሁ?
❤1
Family addis p2p app video eyeserahu newu lklachiwalehu
❤3👍1
💡Tip


📶 Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው?

ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው።

🔹 Modem ምንድን ነው?
Modem ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ጋር የሚያገናኝ መሣሪያ ነው። ከፋይበር፣ ከስልክ መስመር ወይም ከኬብል የሚመጣውን ምልክት በመቀበል ኮምፒውተር እና ሌሎች መሣሪያዎች ሊጠቀሙበት ወደሚችሉት የዲጂታል መረጃ ይቀይረዋል።
በቀላሉ ለመናገር፣ Modem ከሌለ ከኢንተርኔት አቅራቢዎ ጋር መገናኘት አይቻልም።

🔹 Router ምንድን ነው?
Router ደግሞ ከModem የመጣውን ኢንተርኔት ለብዙ መሣሪያዎች የሚያከፋፍል መሣሪያ ነው። ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ Smart TV እና ሌሎች መሣሪያዎች በWi-Fi ወይም በLAN Cable እንዲገናኙ ያደርጋል።
Router በተጨማሪ የኔትወርክ ደህንነትን ይጠብቃል፣ መሣሪያዎችን ያስተዳድራል እና የWi-Fi ምልክትን ያሰራጫል።

🔹 ዋና ልዩነቶች
✅ Modem ከISP ጋር ያገናኛል
✅ Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ያከፋፍላል
✅ Modem ያለ Router አንድ መሣሪያ ብቻ ሊገናኝ ይችላል
✅ Router ያለ Modem ወደ ኢንተርኔት መድረስ አይቻልም

🔹 ለምን አንዳንድ ሰዎች ልዩነት የላቸውም ወይም አንድ አይነት ይመስላቸዋል?

ምክንያቱም ዛሬ ብዙ ኩባንያዎች Modem እና Router የተዋሃዱበትን አንድ መሣሪያ ይሰጣሉ። ስለዚህ ብዙ ሰዎች አንድ መሣሪያ ብቻ ስለሚያዩ ሁለቱ ተመሳሳይ ናቸው ብለው ያስባሉ።

💡 ስለዚህ ኢንተርኔት ለማግኘት Modem ያስፈልጋል፤ ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ለማከፋፈል Router ያስፈልጋል።

ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍
🔥4
በ ai video generate ሚያረግልን web for free and unlimited


https://youtu.be/iSLBMr3y5Lw
❤2
GTA 6 : Official Cover Art Reveal

Pre-orders for Grand Theft Auto VI will officially begin on June 25 on digital storefronts and at other select retailers.
❤3
upwork አካዉንት አከፋፈት https://youtu.be/cUGVuhBsVYs?si=OBG9srPgMP1pAkyf
❤1
Pc speaker 1.6k migeza DM @hamidleo16
❤1
Tnx Family
❤4
Forwarded from Telega ✉️ Notifications
P2E Command is open for a quick public test.

If you like airdrops, idle games, and crypto mini-apps, try a 60-second no-wallet browser demo:
• fuel a small rocket
• mine demo ORE points
• manage durability
• test one upgrade loop

No wallet connect. No seed phrase. No deposit required. Demo points have no cash value.

Play the demo:
https://tglink.io/0b03b5962e4249
❤1😁1
በቀላሉ በቀን ከ 200 እስከ 500 ብር ምሰሩበት ቦት ነው አንድ ሰው ስጋብዙ ከ3-10 ብር ይሰጣችኋል 20 ብር እና ከዚያ በላይ ማውጣት ይቻላል
https://t.me/LEGENDPAY_V1_BOT?start=817225293
በ2 ሰአት ብቻ የተሰራው
❤1🔥1