⭐️ROOT/ሩት ምንድነው?(ለጠቅላላ እውቀት ብቻ‼️)
🚨ሩት ማለት ለአንድሮይድ ስልኮች የተሰራ ዘዴ ሲሆን ስራውም የአንድሮይድ ሲስተሙን jailbreak/ሰብሮ በመግባት /ክፍት/ በማድረግ ማንኛውም ሰው ስልኩን እንደፈለገ ማስተካከል/Customize ማድረግ እንዲችል የሚያደርግ ዘዴ ነው
😄 በዚህም አንድ ሩት የሆነ ስልክ የያዘ ሰው 👍
➡️ጌም ሀክ ማድረግ ይችላል(Lucky patcher)
➡️ማንኛውም አፕ ሀክ ማድረግ ይችላል
➡️ዋይ ፋይ ፓስዎርድ ሀክ ማድረግ ይችላል(Hijacker)
➡️ፌስቡክ ሀክ ማድረግ ይችላል(phishing)(kALI LINUX)
➡️ኢንስታግራም ሀክ ማድረግ ይችላል(Cheat droid)
➡️ዳርክ ዌብ መጠቀም ይችላል(oRBOT)
➡️የስልኩን አፕሊኬሽኖች uninstall ለማድረግ
➡️የስልካችሁን የባትሪ እድሜ ማራዘም(Greenify)
➡️ኢንተርኔት በቀን ከ100mb በላይ በነፃ መጠቀም ይችላል(ለጊዜው ኢትዮጵያ ውስጥ አይሰራም)/droid VPN/
➡️የስልኩን RAM እና ፍጥነት መጨመር ይችላል(Ram Expander)
➡️የስልክ ጥሪዎችና SMS መጥለፍ ይቻላል(mSPY)
➡️ስልካችን Restore ካረግን በኋላ በሙሉ መረጃዎችን መመለስ እንችላለን(Titanium)
የስልኩን ሲስተም መቀየር ይችላል (Falsh Custom ROM)
(ምሳሌ:Samsung S4 ወደ S7
ወይንም Samsung ወደ iphone..)
(TWRP)CWM
❗️ የሩት (Root) ጉዳት ምንድነው?❗️
➡️ስልኩን ከሰራው ካምፓኒ ነፃ እስካደረግነው ድረስ ስለስልኩ Security ማስተማመኛ የለንም ይህ ማለት:-
➡️ ስልኩ በቫይረስ የመጠቃት እድሉ የሰፋ ነው።
➡️ስልኩ የሰራው ካምፓኒ በስልኩ ላይም ሆነ በስልኩ ባለቤት ጉዳት ቢደርስብህ/ሽ ምንም አይነት ዋስትና አይወስድም።
✅ ስልክዎት በተለይ ሀይኮፒ/ Fake ስልክ ከሆነ ከጥቅሙ ጉዳቱ ስለሚያመዝን ሩት ባያደርጉ ይመረጣል።
⚠️❗️ማስጠንቀቂያ❗️⚠️
🔵 ከዚህ በላይ የለቀቅንውን ሙሉ ማብራሪያ ሳያነቡ ወይም ደግሞ ግንዛቤው ሳይኖረን ሩት ማድረግ ብንሞክረው ስልካችንን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ሊዘበራረቅ ይችላል። ስለዚህ በጥንቃቄ መደረግ አለበት!!

❤5
🆕Most popular application has been launched Long-Term🔤
🆕🆕APP Name: P&G
✔️✔️Launch At = November 2nd
🔫🔫Activate Bonus : 170 ብር
👈👈 Daily Sign-in : 8 ብር
✅✅ Daily Invite 3 person = 51 ብር
💵💵 Invitation Tasks : 170 - 30K ብር
😘😘 Subordinate Reward:- 10 to 30kብር
🚀All plans Daily income & DailyWithdrawal🎤
🎰🎰🎰 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁 ብር 1530 Earn 𝗗𝗮𝗶𝗹𝘆 ብር 1330
🎰🎰🎰 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁 ብር 3230 Earn 𝗗𝗮𝗶𝗹𝘆 ብር 2875
🎰🎰🎰 𝗜𝗻𝘃𝗲𝘀𝘁 ብር 4930 Earn 𝗗𝗮𝗶𝗹𝘆 ብር 4486
😞 Minimum 🎰🎰🎰 : ብር 170 😊
✅✅✅
【https://pglife.vip/?invitation_code=E00F1C81DE】
🎖➡️Payment Verification done
🆕 Hourly income Earning APP Launch Best Now Start From 1st Day & 🕞🕟🕠🕡🕢🕣Don't Miss 🌐✅

Bloggers who haven’t posted yet can use this withdrawal proof to create a post.🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄🔝🔄
After posting, forward it to the business development manager to claim your daily bonus.💥🛍👍🆕💥🛍👍🆕💥🛍👍🆕💥🛍👍🆕💥🛍👍🆕💥🛍https://pglife.vip/?invitation_code=E00F1C81DE%E3%80%91

📱chatGPT chat Lock feature ጀመረ።
✅chatGPT ላይ search ያደረግናቸውን chat History ማንም ሰው እንዳያይብን መቆለፍ የምንችልበትን ፊቸር ጀምሯል።ይህም መቆለፍ የምንፈልገውን እያንዳንዱን chat Locked chat በሚል አዲስ folder ውስጥ ማስቀመጥ እንችላለን።በwebና Desktop ላይ በPin ስልክ ላይ ደግሞ በPin፣ በFace IDና በTouch ID መቆለፍ ይቻላል።
⌛OpenAI እንዳስታወቀው የቆለፋችሁበትን pin ረስታችሁ reset ለማድረግ ከፈለጋችሁ ግን የተቀለፉትን ቻት፣ ፋይልና ሌሎች ኮንቴንቶች ሙሉ በሙሉ ይጠፋሉ። ሌላው የቆለፍናቸ ቻቶች የmemory update አያገኙም። ያ ማለት ሌላ ቻት ላይ የተፃፃፍነውን መረጃ አያስታውስም።
🔔መቆለፍ የምትፈልጉትን chat ጫን ካደረጋችሁ በኋላ Lock chat የሚለውን ትነካላችሁ➡️ከዛ የፈለጋችሁትን pin አስገብታችሁ Lock አድርጉት።➡️የቆለፋችሁትን chat ለማግኘት Projects ውስጥ ግቡና ታች ላይ Locked chats የሚል አማራጭ ታገኛላችሁ።👍

❤1🔥1
Samsung Memory App የሚል አዲስ App ከOne UI 9.5 ጋር ሊያስተዋውቅ ነው!
አዲሱ App ተጠቃሚዎች Screenshots፣ ፎቶዎች፣ የጽሑፍ ማስታወሻዎችን እና Voice Notes በአንድ ቦታ እንዲያደራጁ ያስችላል።
በዚህም AIን በመጠቀም፦
✨ለፋይሎች Description ይፈጥራል።
✨Tags በመጠቀም ያደራጃቸዋል።
✨የመጣበትን Source Link ያስቀምጣል።
✨Smart Collections በመፍጠር መረጃዎችን በቀላሉ ለማግኘት ያግዛል።
ይህም የተለያዩ መረጃዎችን በቀላሉ ለማስቀመጥና በኋላ ላይ መልሰን ለማግኘት ይረዳል።
እንዴት አያችሁት? 👍👎
#OneUI9.5

👍1
📱 የአይፎን እና የአንድሮይድ 3 ምስጢራዊ ጥቅሞች!ብዙዎቻችን የማናውቃቸው ነገር ግን የዕለት ተዕለት አጠቃቀማችንን እጅግ የሚያቀልሉ ድብቅ ባህሪያት (Features)፦
✅ 1. የአይፎን የጀርባ ቁልፍ (Back Tap)፦ የአይፎንዎን ጀርባ ሁለት ወይም ሶስት ጊዜ በመንካት ብቻ ስክሪንሾት እንዲያነሳ፣ ፍላሽ ላይት እንዲያበራ ወይም ካሜራ እንዲከፍት ማድረግ ይችላሉ። (Settings > Accessibility > Touch > Back Tap)
🔒 2. አንድሮይድ ላይ መተግበሪያን መቆለፍ (App Pinning)፦ ስልክዎን ለሌላ ሰው ሲሰጡ ያንን የከፈቱለትን መተግበሪያ ብቻ እንዲጠቀም እና ወጥቶ ሌላ ፋይል እንዳያይ ማሰር ይችላሉ። (Settings > Security > Advanced > App Pinning)
📄 3. ከፎቶ ላይ ፅሁፍ መገልበጥ (Live Text)፦ በአይፎንም ሆነ በአንድሮይድ ካሜራዎን በማንኛውም መጽሐፍ ወይም ወረቀት ላይ በማድረግ ፅሁፉን በቀጥታ ኮፒ (Copy) አድርገው ለሰው መላክ ይችላሉ።
👍መልካም ቀን

❤2
Forwarded from TopBlogger(P&G)
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM